tgindex
Bulbula GSS Since 2000 E.C student

Bulbula GSS Since 2000 E.C student

Статистика

ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት ጉዳዪች በዋናነት ትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ትኩስና ወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲሁም በክፍል ደረጃችሁ ለምትማሩት ትምህርት አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።

Последний пост
28 авг. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 471
+1 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 310
21 постов
Вовлечённость
361,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • #MoE በ2018 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉ ተመሳሳይ ጾታ መንትዮች፣ የምታጠቡ እናቶች እንዲሁም የተለያዩ የጤና እክል ያለባችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት እስኪገለፅ ድረስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ 1. ለተመሳሳይ ጾታ መንትያ አመልካቾች ➫ የሁለቱም አመልካቾች የልደት ካርድ ➫ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 2. የሚያጠቡ እናት አመልካቾች ➫ ስድስት (6) ወር ያልሞላው የህጻኑ/የህጻኗ የክትባት ካርድ ➫ ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 3. የተለያዩ የጤና እክል ያለባችሁ አመልካቾች ➫ ከመንግሥት ሆስፒታሎች የቦርድ ወሳኔ የተሰጠበት የህክምና የምስክር ወረቀት ➫ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ @tikvahuniversity

  • ‎ ቀን 04/12/2017 ዓ.ም ‎ ‎ማስታወቂያ ‎ ‎ ለ10ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ‎ ‎በትምህርት ቤታችን በ2018 ዓ.ም ከ10ኛ-12ኛ ለምትማሩት ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል ።ነገር ግን እስካሁን ትምህርታችሁን ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከነገ 05/12/2017 ዓ.ም ከጠዋት 2፡30 ጀምራችሁ ትምህርት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን ። ‎ ‎ ት/ቤቱ

  • 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ቀን:- 28/07/2017ዓ.ም ውድ የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል የሂሳብ ክበብ ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ ነገ 29/07/2017ዓ.ም ከ12፡30'-2፡30' ጀምሮ Tutorial Classes ለሁሉም የሂሳብ ክበብ አባላት እና ለሌሎች ተማሪዎች የሂሳብ ትምህርት ስለሚሰጥ በጊዜ እንድትገኙ እናሳዉቃለን። ማሳሰቢያ፡- የሂሳብ የማጠናከሪያ ትምህርት ማክሰኞ የነበረው ወደ ሰኞ ተቀይሯል!! ከትምህርት ቤት!! 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 Guyyaa 28/07/2017 Kabajamtoota Barattoota Kutaa 9ffaafi 10ffaa Gumii Barnoota Herregaa Hundaaf Guyyaa borii jechuun 29/07/2017 sa'atii 12:30'-2:30'tti barnootni dabalataa gosa barnoota Herregaan waan kennamuuf barattootni miseensa Gumichaa taatan hundaafi kanneen biroonis carraa kanatti yeroon dhuftanii akka fayyadamtan manni barumsaa isin beeksisa. Hubachiisa: Barnootni Tutorial guyyaa Facaasaa kennamaa kan turan gara guyyaa Wiixataatti jijjiirameera!! Mana Barumsaarra!! 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 Date 28/07/2017E.C Dear all Grade 9 and 10 Mathematics Education Club Students Tomorrow, 29/07/2017E.C from 12:30'-2:30', MATHEMATICS TUTORIAL CLASSES will be given for both members of the Club and all the students by the Mathematics Department. Therefore, do not forget to come on time. Note: MATHEMATICS Tutorial Classes will be changed from Tuesday to Monday!! From the School!!

  • እንደምን ቆያችሁ ተማሪዎች?ሁሉ ሰላም ነው?ለማይሶሮባን ድርጅት የሂሳብ ጥያቄና መልስ ውድድር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ በ29/07/2017 ዓ.ም በትምህርት ቤታችን መሰብሰቢያ አደራሽ ከቀኑ 6፡30 ላይ እንድትገኙ እና ከምዕራፍ 1 እና 2 የተዘጋጀውን ፈተና እንድትፈተኑ እናሳውቃለን።

  • እንደምን ናችሁ ተማሪዎች?ሁሉ ሰላም ነው?መልካም!ነገ በቀን 27/07/2017 ዓ.ም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናከሪያ ትምህርት የ6ኛ ሳምንት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ሰዓታችሁን ጠብቃችሁ ወደ ትምህርት ቤት እንድትመጡ እናሳውቃለን ።

  • 3 апр. 2025 г.6 4392из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.6 6282из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.5 6862из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • ዛሬ በ25/07/2017 ዓ.ም በቡልቡላ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል የእንግልዘኛ እና የሂሳብ ትምህርቶች ጥያቄ እና መልስ ውድድር ተካሂዷል ።

  • 3 апр. 2025 г.5 6992из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.6 0282из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.6 1802из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.6 0382из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.5 8582из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.4 8742из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.4 8882из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 апр. 2025 г.4 7382из Tariku Gebre Debia

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Bulbula GSS Since 2000 E.C student — tgindex