Commercial Bank of Ethiopia Trade Union (CBETU ) - Official
СтатистикаThis is CBETU official Telegram channel. The Trade Union was established on Dec 2 ,1960E.C Currently Members: 36,000+ https://www.facebook.com/Tradeunion2018 https://cbetradeunion.org
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 7 345
- 1/48двое суток
- 8 417
- 1/72трое суток
- 9 078
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የሃዘን መግለጫ ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የድሬዳዋ ዲስትሪክት ጃሎ ቅርንጫፍ ሠራተኛ እና የማኅበራችን አባል የነበሩት አቶ መሃመድ አህመድ ባደረባቸዉ ሕመም ምክንያት በሕክምና ስረዱ ቆይተዉ ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት በመለየታቸዉ የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለሥራ ባልደረቦቹ መፅናናትን እንመኛለን፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር 69ኛ ዓመታዊ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ተካሄደ፡፡ ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር 69ኛ ዓመታዊ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ከሐምሌ 27–28 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሄዷል። በምክር ቤት ስብሰባው የ2018 ዓ.ም የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሪፖርት፣ የኦዲት ሪፖርት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ በሰፊው ተወያይቶባቸው በምክር ቤቱ ጸድቀዋል። በተጨማሪም ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ወቅታዊ የሠራተኞች ጥያቄዎች የባንካችን ኤክስኩቲቭ ም/ፕሬዘዳንት ኮርፖርት ሰርቪስ አቶ ኤፍሬም መኩሪያ እና ም/ፕሬዝዳንት ሰው ሀይል ወ/ሮ እየሩሳሌም አመሃ ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል። በመጨረሻም በ2018 ዓ.ም የላቀ አፈጻጸም ላሳዩ ተጠሪ ጽሕፈት ቤቶች እውቅና ተሰጥቷል። በዚሁ መሠረት፡- 1ኛ ደረጃ – ንፋስ ስልክ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት 2ኛ ደረጃ – አሰላ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት 3ኛ ደረጃ – ዲላ ተጠሪ ጽሕፈት ቤቶች በመሆናቸዉ እውቅና ዋንጫ ተበርክቶላቸዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር "በአንድነት ለተሻለ ሕይወት እንተጋለን!" Telegram https://t.me/CBETUOfficial Facebook https://www.facebook.com/TradeUnion2018 Website https://cbetradeunion.org ስልክ ቁጥር፡- +251111130294 / 0906570000
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የሃዘን መግለጫ **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት የክረሙ ቅርንጫፍ ሰራተኛ እና የማሕበራችን አባል በነበሩት በአቶ ለሚ ባይሳ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለሥራ ባልደረቦቹ መፅናናትን እንመኛለን፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር
без подписи
без подписи
без подписи