Christ City Church
Статистикаራዕያችን የመንግሥቱን መልዕክት ለትውልድ ሁሉ ማድረስ እና የሰማያዊ መንግሥትን ህይወት እና ክብር መግለጥ ነው። https://maps.app.goo.gl/qi1AhgnN76awaeSm9
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
Live stream finished (23 minutes)
Live stream started
Live stream finished (1 minute)
Live stream started
🙏የቀጥታ ስርጭት የፀሎት ጊዜ🙏 ዘወትር ማክሰኞ በምናደርገው የፆም እና የፀሎት ጊዜ ነገ ከንጋቱ 10:00 ጀምሮ በቴሌግራም ገፃችን በቀጥታ ስርጭት የጋራ ፀሎት ላይ በመገኘት አብረውን ይፀልዩ ፤ የበረከቱ ተካፋይም ይሁኑ! 📌ነገ ማክሰኞ ከማለዳ 10:00 እስከ 12:00 የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ለበለጠ መረጃ +251975152422📞 ከዚህ በታች ባሉት አማራጮች ያገኙናል! Facebook | Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube | Website የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን
📣የእሁድ ፕሮግራም📣 ነገ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በሚኖረን ልዩ: የፀሎት ፣ የአምልኮ ፣ የምስክርነት እና የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት ጊዜ ላይ ተገኝተው አብረውን እግዚአብሔርን እንዲያመልኩ እና የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘኖታል፤ እርሶም ሌሎችን ይጋብዙ! የመስፋፋት አመታችን ነው! ⛪️የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ሳሪስ - አደይ አበባ 📞 +251975152422 Facebook | Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube | Website
https://youtu.be/cUXol8_TW3M ሻሎም ቅዱሳን! የመንግሥቱ መልዕክት የተሰኘው ፕሮግራማችን በዩትዩብ ቻናላችን እንዲሁም በመንግሥቱ መልዕክት መተግበሪያ ላይ የተለቀቀ ሲሆን ሰምታችሁ እንድትባረኩበት እና ለወዳጆቻችሁ እንድታጋሩት ይሁን! ተባርካችኋል! የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን
📖 ወደ ሮሜ ሰዎች 📖 ✍️ ፀሀፊ: ሐዋርያው ጳውሎስ ⏳ የተፃፈበት ዘመን:-56-58 ዓ.ም 🔸ዋና መልዕክቶች🔸 በሐዋርያዉ ዻውሎስ የተፃፈዉ ይህ መልዕክት እግዚአብሔር በልጁ በኩል እንዴት የሰውን ዘር ከሃጥያት እና ሞት በልጁ ህይወት፣ ሞትና ትንሳኤ እንደዋጀ ያስረዳናል። ጳውሎስም ደህንነትን በጸጋ እንጂ በስራ አለመሆኑን ይልቁንስ የእግዚአብሔር ፀጋ ሙላት በሆነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የምናገኘው የእግዚአብሄር ነጻ ስጦታ መሆኑን አፅዕኖት ሰጥቶ አስቀምጧል። በኢየሱስ መስዋዕትነት ስለተሰጠን በእምነት ስለሆነዉ ጽድቅ በማስረዳት አሁን የምንኖረው ኑሮም በስጋ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ኃይሌ የምንኖረዉ እንደሆነ በግልጽ በዚህ መጽሐፍ አስፍሯል። 🟡 አጠቃላይ የመፅሀፉ ይዘት -የመጽሐፉ ፍሬ ሐሳብ መግቢያ (ምዕራፍ 1፥1-17) -መዳን ለሰው ልጅ አስፈላጊ መሆኑ (ምዕራፍ 1፥18—3፥20) -የእግዚአብሔር የማዳኑ መንገድ (ምዕራፍ 3፥21—4፥25) -በክርስቶስ የሚገኝ አዲስ ሕይወት (ምዕራፍ 5፥1—8፥39) -እስራኤል በእግዚአብሔር ዕቅድ (ምዕራፍ 9፥1—11፥36) -ክርስቲያናዊ ምግባር (ምዕራፍ 12፥1—15፥13) -ማጠቃለያና ሰላምታ (ምዕራፍ 15፥14—16፥27) 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 ቃልህ ሕይወቴ ነው! የ 1 ዓመት መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የእረኝነት ክትትል አገልግሎት ክራይስት ሲቲ ቸርች 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
📖 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 📖 ✍️ ፀሀፊ: ሐዋርያው ጳውሎስ ⏳ የተፃፈበት ዘመን:-55 -57 ዓ.ም 🔸ዋና መልዕክቶች🔸 መልክት የተጻፈው በጊዜው ከተለያዩ የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን አባሎች በጳውሎስ ሐዋርያነት ላይ የተነሱ ነቀፋዎችን ለማስታረቅ ነው። በሂደቱም ሐዋርያዉ ከቤተክርስትያኒቷ ጋር ያለውን ግንኙነት በማስታወስ ያነሳል። አያይዞም ኢየሱስ ራሱን ዝቅ አድርጎ በሰው አምሳል መጥቶ እነርሱን አዲስ ፍጥረት ለማድረግ መሞቱን፥ በሞቱም ከእግዚአብሔር አብ ጋር ታርቀዉ አሁን ደግም ስለክርስቶስ ለሆነው ወንጌል አምባሳደሮች መሆናቸውን ፥እንዲሁም በፈተና ውስጥ መፅናት እንደሚገባቸዉ ያነሳል። በመጨረሻም የክርስቶስ ጸጋ እንደተቀበለ ሰው ለጋስነት የህይወታቸው ስርአት መሆን እንዳለበት በማሳሰብ ያነሳል። 🟡 አጠቃላይ የመፅሀፉ ይዘት -መቅድም (ምዕራፍ 1፥1-11) -ጳውሎስና የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን (ምዕራፍ 1፥12—7፥16) -በይሁዳ ለሚገኙ ክርስቲያኖች ርዳታ (ምዕራፍ 8፥1—9፥15) -ጳውሎስ ለሐዋርያዊ ሥልጣኑ ያቀረበው መከላከል (ምዕራፍ 10፥1—13፥10) -ማጠቃለያ (ምዕራፍ 13፥11-14) 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 ቃልህ ሕይወቴ ነው! የ 1 ዓመት መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የእረኝነት ክትትል አገልግሎት ክራይስት ሲቲ ቸርች 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
🔸በቤተክርስቲያን የሚደረግ የምልጃ ፀሎት🔸 “ጴጥሮስም በዚህ መሠረት እስር ቤት ተጣለ፤ ቤተ ክርስቲያኒቱ ግን ስለ እርሱ አጥብቃ ወደ እግዚአብሔር ትጸልይ ነበር።” 📖ሐዋርያት ሥራ 12:5📖 🟡 በጨለማ አገዛዝ እና በእስር ላሉ የሚደረግ የምልጃ ፀሎት የሰማይን ሀይል ለማንቀሳቀስ ቁልፍ ነው! 🟨 ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰአት እስከ 3 ሰአት 📌 በቤተክርስቲያን መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በተመሳሳይ ሰአት የሚተላለፍ ይሆናል። 📌 ኑ አብረን እንፀልይ! የሚሰማ፣ የሚመልስም አምላክ አለ! የመንግስቱ ተልእኮ አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት አማራጮች ያገኙናል! Facebook | Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube | Website የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን
🔸🔸የመንግስቱ ተልእኮ አገልግሎት🔸🔸 “አንተ የተሸከምከውን የከበደ የኃጢአት ሸክም የወሰደ በሰማይ አለ!! "There is One in heaven who has taken away the heavy burden of sin that you were carrying!!!" 🔸 "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።" ማቴዎስ 11:28 🔸"Come to me, all you who are weary and burdened, and I will give you rest. .” Matthew 11:28 ከዚህ በታች ባሉት አማራጮች ያገኙናል! Facebook | Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube | Website የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи