Development Bank of Ethiopia (DBE)
СтатистикаThe development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 29
- Всего постов
- 223
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 964
- 1/48двое суток
- 2 396
- 1/72трое суток
- 2 584
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#DBE #edibleoilprocessing
የጀርመን ልማት ባንክ (KfW) አዳዲስ የኢነርጂ ኢንቨስትመንት ብድር ፕሮግራም አስጀመረ፡፡ ባንኩ "የኢነርጂ አቅርቦት ኢንቨስትመንት ብድር" እና "የኢነርጂ አቅርቦት ሲንዲኬትድ (ጥምር) ብድር" የተሰኙ ሁለት ፕሮግራሞችን ነው ይፋ ያደረገው፡፡ የጀርመን ፈንድ አካል የሆኑት ፕሮግራሞቹ፣ በተለይም ለኢነርጂ አቅራቢ ድርጅቶች እና ለፕሮጀክት ኩባንያዎች አዲስ የፋይናንስ ዕድሎችን የሚፈጥሩ ናቸው። በጀርመን የሚገኙ የኢነርጂ አቅራቢዎች ከፍተኛ የፋይናንስ ፍላጎት ቢኖራቸውም፣ በባንክ ብድር ውስንነት እና በተያያዥ የፋይናንስ ምክንያቶች አቅማቸው እንደተገደበ ይታመናል፡፡በመሆኑም የባንኩ አዲሱ የብድር አገልግሎት የዘርፉን የፋይናንስ እጥረት የሚቀርፍ ይሆናል፡፡ የጀርመን ልማት ባንክ (KfW) የኢነርጂ አቅርቦት ኢንቨስትመንት ብድርን በፋይናንስ አጋሮቹ በኩል ያቀርባል። ብድር ሰጪ ባንኮች ደግሞ በአንድ ፕሮጀክት እስከ 100 ሚሊዮን ዩሮ የሚያበድሩ ሲሆን፣ ከብድር ስጋት ነፃ የሆነ የ50 በመቶ ጥበቃ ያገኛሉ። ብድሩ እንደ ፕሮጀክቶቹ ፍላጎት ሁኔታ እስከ 25 ዓመት የሚደርስ የመክፈያ ጊዜ እና የ5 ዓመት የክፍያ እረፍት ጊዜ ይኖረዋል። ጀርመን እ.ኤ.አ. በ2045 የካርቦን ልቀትን ወደ ዜሮ ለማድረስ ሀገራዊ ግብ ይዛለች፡፡ መረጃው ከባንኩ ድረ -ገጽ የተወሰደ ነው፡፡ #DBE #Loan #kfw #energyfinance
Development Bank of Ethiopia Exchange rate, Applicable Thursday, August 13, 2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን:: ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et (http://www.dbe.com.et/) ፌስቡክ፡- https://lnkd.in/eV3j3jer የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የልማት አጋርዎ!
#DBE #Mechanization
#DBE #Soap #cleaningproducts