tgindex
Daily Kal

Daily Kal is a group of Christian graphic designers who serve the lord by sharing the word of God in a daily basis. Contact us at @nate_suga, @MERCYaDv

Последний пост
10 апр.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 131
−4 за 2 дн.
Сутки
−4
−0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 569
20 постов
Вовлечённость
73,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Finding that one lost sheep is and will always be supremely important.

  • Jesus conquered the grave.

  • All praise is due.

  • 10 янв.1 58082

    ሕያው ቃል -------------------- 1 ሳሙኤል 19:18 ዳዊትም ሸሽቶ አመለጠ፥ ወደ አርማቴምም ወደ ሳሙኤል መጣ፥ ሳኦልም ያደረገበትን ሁሉ ነገረው፤ እርሱና ሳሙኤልም ሄዱ በነዋትዘራማም ተቀመጡ። 1 ሳሙኤል 19:19 ሳኦልም፡— ዳዊት፥ እነሆ፥ በአርማቴም አገር በነዋትዘራማ ተቀምጦአል የሚል ወሬ ሰማ። 1 ሳሙኤል 19:20 ሳኦልም ዳዊትን ያመጡት ዘንድ መልእክተኞችን ሰደደ፤ የነቢያት ጉባኤ ትንቢት ሲናገሩ፥ ሳሙኤልም አለቃቸው ሆኖ ሲቆም ባዩ ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል መልእክተኞች ላይ ወረደ፥ እነርሱም ትንቢት ይናገሩ ጀምር። 1 ሳሙኤል 19:21 ሳኦልም ያንን በሰማ ጊዜ ሌሎች መልእክተኞችን ሰደደ፥ እነርሱም ደግሞ ትንቢት ተናገሩ። ሳኦልም እንደ ገና ሦስተኛ ጊዜ መልእክተኞችን ሰደደ፥ እነርሱም ደግሞ ትንቢት ተናገሩ። 1 ሳሙኤል 19:22 የሳኦልም ቍጣ ነደደ፥ እርሱም ደግሞ ወደ አርማቴም መጣ፥ በሤኩም ወዳለው ወደ ታላቁ የውኃ ጕድጓድ ደረሰ። ሳሙኤልና ዳዊት የት ናቸው? ብሎ ጠየቀ፤ አንድ ሰውም፡— እነሆ፥ በአርማቴም አገር በነዋትዘራማ ናቸው፡ አለው። 1 ሳሙኤል 19:23 ወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ ሄደ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ደግሞ ወረደ፥ እርሱም ሄደ፥ ወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ እስኪመጣ ድረስ ትንቢት ይናገር ነበር። 1 ሳሙኤል 19:24 ልብሱንም አወለቀ፥ በሳሙኤልም ፊት ትንቢት ተናገረ፥ ራቁቱንም ወድቆ በዚያ ቀን ሁሉ በዚያም ሌሊት ሁሉ ተጋደመ።

  • 7 янв.1 33012

    без подписи

  • 7 янв.1 2401

    Merry Christmas from all of us @Daily_kal

  • 15 дек.1 47394

    በህይወቴ ብርሃን ብርሃን ይሁን ያልከው እግዚአብሄር ተባረክ በሰማይ ያለኸው @Daily_kal

  • እናመሰግንሃለን @Daily_kal

  • 17 нояб.1 41116

    "Rain came, wind blew, but my house was built on You." @Daily_kal

  • Stability is from you; stability is in you.

  • መንገዴ በራ በቃልህ @Daily_kal

  • The Lord is with me; I will not be afraid. What can mere mortals do to me? Psalm 118:6

  • ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ

  • Only U can speak to my storms & tame 'em! @Daily_kal

  • ዘወትር። አምላክህ ወዴት ነው? ሲሉኝ እንባዬ በቀንና በሌሊት ምግብ ሆነኝ። @Daily_kal

  • Happy Ethiopian New Year from all of us @Daily_kal

  • ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት @Daily_kal

  • አልርሳ እንደማጥለኝ ብታዝንብኝ እንኳን እንደማጠላኝ

  • @Daily_kal

  • Behold the power of God @Daily_kal