Dan Admasu
Статистикаለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያርጉ በተጨማሪም ዩትዩብ ላይ ያገኙናል 👇👇⭕️Subscribe⭕️Subscribe👇👇 ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን https://bit.ly/3ckOkCF ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ አንድኢትዮጵያ #ዳን_አድማሱ
- Последний пост
- 20 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ። #Dan_Admasu #ዳን_አድማሱ YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
አድዋ የጥቁሮች የድል ምልክት ሚኒሊክ የድል ፀሀይ #አድዋ #dan_admasu #ዳን_አድማሱ
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻 መልካም በዓል! 🌻 ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ #አንድኢትዮጵያ #ዳን_አድማሱ YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
ዒድ ሙባረክ ! እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል! #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu TikTok:- https://www.tiktok.com/@dan.admasu?_t=ZM-8sqgxIFmqHd&_r=1
https://youtu.be/3XqNCQXEfO4?si=D86H8IsT4BjElOVu
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1 ሺህ 446ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ ! መልካም በዓል! #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu TikTok:- https://www.tiktok.com/@dan.admasu?_t=ZM-8sqgxIFmqHd&_r=1
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ። መልካም በዓል! #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu TikTok:- https://www.tiktok.com/@dan.admasu?_t=ZM-8sqgxIFmqHd&_r=1
https://www.tiktok.com/@dan.admasu/video/7446038571309436166?_r=1&u_code=e92ghefme2hgca&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dhb49j633fhjh5&share_item_id=7446038571309436166&source=h5_m×tamp=1733666524&user_id=7256340901063066630&sec_user_id=MS4wLjABAAAAXqA5g1bUuNLvfPkpbw1mHcmYPwlx6kMIBoFiRbd6-a2i_itDNRRq90rNcW7WSVgf&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7444471860907542328&share_link_id=b2d24290-829d-4082-9283-db54e532b76a&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን! ሰላም ለ ኢትዮጵያ አንድ ኢትዮጵያ #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹህ። መልካም በዓል! #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 መልካም በዓል! ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ #አንድኢትዮጵያ #ዳን_አድማሱ YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ክብረ በዓል መልካም በአል ታድርግልን በረከቷ አይለየን! #Dan_admasu #ዳን_አድማሱ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ ! #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
https://youtu.be/06UsMY3PT2k?si=t_z3wa8MXWaVxtNP የአመቱ ምርጥ የዘፈን ግጥም አሸናፊ እና ቃለ መጠይቅ ተጋበዙ #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
"ክብር ለስላሴ ይሁን" በመጀመሪያ ተማሪና ታናሽ ሳለሁ በእናንተ በውድ የኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝብ ፊት ሞገስ እንዲኖረኝ ያደረገኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንዲሁም የነገሮቼ ሁሉ መቋጠሪያ መሰሪያዋ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ላመስግን ። በመቀጠልም እናንተ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን ሁሌም ለምታሳዩኝ ፍቅርና አክብሮት እንዲሁም ማበርታት ከአንገቴቀለስ ከወገቤ ጎንብስ ብዬ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀረብኩኝ ። በመቀጠልም ይህ #ላይለ_ኩሉ የተሰኘው ስራ ለዚህ ክብር እንዲበቃ ብቻውን አልቆመምና ብቻዬንም አልተወጣሁትምና ከሀሳቡ ጥንስስ ጀምሮ እስከፍጻሜው ድረስ አብሮኝ ለደከመው ታላቁ የሙዚቃ ሊቅ ለኔ ደሞ ታላቅ ወንድሜ ጭምር ዳግማዊ አሊ እንዲሁ ለእህትና ወንድሞቼ ሳባ (ሚሚ) አሸናፊ (አሹዬ) እንዲሁም እንደራሱ ስራ በዝናብና ፀሀይ ሳይበገር ቀን ከለሊት ደክሞ ጥልቅ ወንድማዊ ፍቅሩን ላሳየኝ የባለብዙ ጥበብ ባለቤት ወንድሜ ደራሲና ዳይሬክተር አንተነህ ሀይሌ እንዲሁም እውነት ፊልም ፕሮዳክሽን መላው ክሩ አባላትን ላመሰግን እወዳለሁ እንዲሁም የክብር ሽልማት አዘጋጆች መላው ክሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ክብረትን ይስጥልኝ እላለሁ ። #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም አምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ፤ ወሠላም።"
"ከጠለሸው ሰማይ ከወረሰን ዳዋ አለች አንዲት ጀንበር በቅርብ የምትወጣ ዳግማዊት ዓድዋ" ክብር ለሚኒሊክ! ክብር ለጣይቱ! ክብር ኢትዮጵያን ብለው ለተሰዉ ጀግኖች አርበኞቻችን በሙሉ! #ዳን አድማሱ
ጋዜጠኛ እና የፕሮግራም አቅራቢ አሰፋው መሸሻ ነብስ ይማር !!!
ዛሬ ማታ እንገናኝ #Thursdays #blackpearladdis #ዳን_አድማሱ #dan_admasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu #liveband #livemusic #music #band #live #party #liveperformance #food #drink #liveshow #dance #goodvibes #entertainment #nightlife #djlife #danadmasu #blackpearladdis
በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ። #ዳን_አድማሱ #dan_admasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu