MOR North West STO
Статистикаይህ ገፅ የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው። ይህን ሊንክ በመጫንና የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን በመቀላቀል መረጃዎችን በፈጥነት ያግኙ:-https://linktr.ee/mornwsto ☎️ +251115578489/+251115578779
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 29
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 676
- 1/48двое суток
- 1 920
- 1/72трое суток
- 2 071
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም | አዲስ አበባ የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ከተሻሻለው የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) አዋጅ ቁጥር 1341/2016 አፈጻጸም እና ድንጋጌዎች ጋር ተያይዞ ለግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። በስልጠና መድረኩ ላይ በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የተካተቱ አሰራሮች፣ የህግ ማሻሻያዎች ላይ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል። ስልጠናውን የሰጡት የታክስ ከፋዮች ትምህርት መሪ ባለሙያ በሆኑት በወ/ሮ አልማዝ ሰለሞን እንደገለፁት ስልጠናው በአዋጁ ላይ የተካተቱትን አዳዲስ ነጥቦች፣ ለውጦች እና አፈጻጸም በተመለከተ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያለመ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ግብር ከፋዮች ህጉን ተረድተው በግንዛቤ ላይ የተመሰረተ የታክስ ተገዥነት ባህል እንዲያሳድጉ አሳስበዋል ። ይህን ሊንክ በመጫንና የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን በመቀላቀል መረጃዎችን በፈጥነት ያግኙ:-https://linktr.ee/mornwsto
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የ2019 በጀት አመት የአንደኛ ዙር የርቀት ታክስ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ። ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም | አዲስ አበባ በገቢዎች ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለድርጅት ስራ አስኪያጆች እና ም/ስራ አስኪያጆች የርቀት ታክስ ትምህርት መሰጠት ጀምሯል፡፡ የርቀት ታክስ ትምህርት ከመደበኛው የሞጁላር ትምህርት በተጨማሪ ስልጠናውን በአካል ተገኝተው መውሰድ ለማይችሉ የድርጅት ስራ አስኪያጆች እና ም/ስራ አስኪያጆች እንደ አማራጭ የተዘጋጀ ስልጠና ነው ሲሉ ስልጠናውን የሰጡት የታክስ ከፋዮች ትምህርት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሰይድ እንድሪስ ገልፀዎል፡፡ ይህን ሊንክ በመጫንና የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን በመቀላቀል መረጃዎችን በፈጥነት ያግኙ:-https://linktr.ee/mornwsto
አዲስ ለተመዘገበ ሰው የሚፈቀድ የግብዓት ታክስ ተቀናሽ 🔘 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሁኔታዎች ተሟልተው ሲገኙ አዲስ የተመዘገበ ሰው በተመዘገበበት ቀን በእጁ በሚገኙ እና ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ታክስ የሚከፈልበትን አቅርቦት ለማከናወን በሚውሉ የንግድ ዕቃዎች ወይም የካፒታል ዕቃዎች ላይ የከፈለው የግብዓት ታክስ ተቀናሽ እንዲደረግለት ለመጠየቅ ይችላል፡፡ ▫️ የተመዘገበው ሰው የንግድ ዕቃዎቹን ወይም የካፒታል ዕቃዎቹን ከተመዘገበበት ቀን በፊት ባለው የመጨረሻ ቀን በእጁ የያዘ ከሆነ፣ ▫️ የተመዘገበው ሰው የንግድ ዕቃዎቹን ወይም የካፒታል ዕቃዎቹን ያገኘው ተቀናሽ በሚደረግ ግዥ ከሆነ፣ ▫️ ተቀናሽ የሚደረገው ግዥ የተፈጸመው፡- ▫️ የንግድ ዕቃዎችን በሚመለከት፣ ከተመዘገበበት ቀን በፊት ባለው የ6 ወር ጊዜ ውስጥ ከሆነ፣ ▫️ የካፒታል ዕቃዎችን በሚመለከት፣ ከተመዘገበበት ቀን በፊት ባለው የ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ ከሆነ፣ እና ▫️ የተመዘገበው ሰው የታክሱን ባለስልጣን በሚያረካ አኳኋን ተቀናሽ ለሚደረገው ግዥ የግብአት ታክስ የከፈለ መሆኑን እና የከፈለውን ታክስ መጠን የሚያሳይ የታክስ ደረሰኝ ወይም ሌላ የሰነድ ማስረጃ ካቀረበ:: 🔘 የግብአት ታክስ ተቀናሹ የተመዘገበው ሰው ከተመዘገበበት ቀን ቀጥሎ ባለው የመጀመሪያ የሂሳብ ጊዜ መቅረብ አለበት፡፡
без подписи
без подписи
без подписи
በታክስ ሕግ ተገዢነት ማሻሻያ ረቂቅ እቅድ (Draft Compliance Improvement Plan) ሰነድ ላይ ሲያካሄድ የነበረው ወርክሾፕ ውጤታማ እንደነበር ተገለጸ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ሕግ ተገዢነት ማሻሻያ ዕቅድ ረቂቅ ሰነድ ላይ ለሲኒየር ማናጅመንት ሲያካሂደው የነበረው ወርክሾፕ የማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ የስራ አቅጣጫ የሰጡት በሚኒስቴሩ የታክስ ስርአት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ወ/ሮ መስከረም ደበበ ወርክሾፑ ጠቃሚ ግብዓት የተገኘበትና ውጤታማ እንደነበር ገልጸዋል። የወርክሾፑ ዓላማ ረቂቅ ሕጉን ይበልጥ ለማዳበር፤ ግብረ መልስ ለመሰብሰብ፤ እቅዱን ከተቋማችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር ለማጣጣም እና በትግበራ ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለመለየት፤ ዓለም አቀፍ መመዘኛዎች ላይ አስቀድሞ ዝግጁነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ እንዲሁም የውሳኔ አሰጣጥ በመረጃ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን የሚያስችሉ ግብዓቶችን ለማግኘት ያለሙ መሆናቸውን ወ/ሮ መስከረም አስታውሰዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://shorturl.at/U8Zei
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи