tgindex
Lideta Sub City Small Tax Payer Branch Office

Lideta Sub City Small Tax Payer Branch Office

Статистика

This is official Telegram Channel of Lideta Sub City Small Tax Payer Branch Office. Join the channel.

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 057
+6 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
628
21 постов
Вовлечённость
59,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
171
1/48двое суток
195
1/72трое суток
211

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 6 авг.6072из aarevenues

    በመዲናዋ የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች የግብር ጫና እንዳይደርስባቸው እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በመዲናዋ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች እንዲበረታቱ፣ የግብር ጫና እንዳይደርስባቸውና ትርፋማነታቸውን በማጎልበት ወደ ቀጣይ ደረጃ እንዲሸጋገሩ በቁርጠኛነት እየሰራሁ ነው አለ። ቢሮው በደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች አከፋፈል በሚነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች አፈታት ዙሪያ በሰጠው መግለጫ፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሰፋፊ የሪፎርም ተግባራት ተከናውነዋል። የሪፎርም ተግባራቱ ፍትሐዊ የግብር አሰባሰብ ስርዓት መዘርጋት፣ የመልካም አስተዳደር እና የአገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም የሌብነትና ብልሹ አሰራሮችን መቅረፍ የሚያስችሉ መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡ የ2018 የግብር ዘመን የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች አብዛኞቹ በኦንላይን የክፍያ ስርዓት ግብራቸውን መክፈላቸውና የተቀሩትም እየከፈሉ መሆኑ ተመላክቷል። በከተማዋ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች የተሰማሩ 456 ሺህ 433 የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች እንደሚገኙና ከእነዚህ ግብር ከፋዮችም 9 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱም ተገልጿል። የደረጃ “ለ” ነጋዴዎች ግብር ከተቀጣሪዎች ያነሰ መሆኑና ይህም የሆነው የከተማ አስተዳደሩ አነስተኛ ነጋዴዎችን ለማበረታታትና ለማሳደግ ባለው ቁርጠኝነት ምክንያት እንደሆነ መግለጫው አመላክቷል። እስከ ሐምሌ 25 መልእክት የደረሳችሁ ግብር ከፋዮች እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኦንላይን እንድትከፍሉ፣ መልእክት ያልደረሳችሁ ወይም ከሐምሌ 25 በኋላ የደረሳችሁ ደግሞ ያለቅጣት እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም መክፈል ስለምትችሉ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሲልም ቢሮው አሳስቧል።

  • без подписи

  • без подписи

  • 2 авг.681из aarevenues

    እናስታውስዎ!! የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች የቀሮት በጣት የሚቆጠር 4 ቀናት ብቻ ነው ፣ ሀምሌ 30 / 11 / 2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል !! #ታዲያ፦ ላላስፈላጊ ቅጣትና ወለድ እንዳይዳረጉ አሁኑኑ በቀሮት ቀናት ግብሮን ይክፈሉ ፣ ንግዶን ከስጋት ተላቀው ያቀላጥፉ ፣ ይፍጠኑ !! የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሀምሌ 26 / 11 / 2018 ዓ.ም

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи