Dream Orthopedics Trauma and Spine Center Channel
СтатистикаWelcome to Dream Ortho Trauma & Spine Center, where we are dedicated to providing unparalleled orthopedic and spine care with a commitment to excellence, compassion, and innovation. For more info and queries Contact us @DreamOrthopedics
- Последний пост
- 15 апр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/EbfyVBFdK0A?si=ww-hnyc3SCRwi5bb We’re proud to share that our very own Dr. Abreham Tadele was featured on the HAKIM podcast. 🙏🙏🙏
የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ የዳሌ መገጣጠሚያ ሁለት ክፍሎች ሲኖሩት እነሱም የዳሌ ማቀፍያና የዳሌ ራስ ናቸው። የዳሌ መገጣጠሚያ በተለያዩ የጤና እክሎች ሲጓዳና ለመንቀሳቀስ አስቸጋሪ ሲሆን የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ህክምና ይሰጣል። የዳሌ መገጣጠሚያ ጉዳት የሚያስከትሉ ምክንያቶች ? - የመገጣጠሚያ ብግነት - የዳሌ ራስ መበስበስ - ስብራትና ዉልቃት - እንፌክሽን ሁለት አይነት ያለው ሲሆን ማቀፍያውና ራሱ(ሁለቱም) በአንድ ላይ በሰዉ ሰራሽ አካል ሲቀየሩ ሙሉ፣ ራሱ ብቻ ሲለወጥ ደግሞ ግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ በመባል ይታወቃሉ ። ከቀዶ ህክምናው በኃላ ታካሚዎቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንቅስቃሴ ይጀምራሉ። ◦ ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚፈለጉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ ◦ 📞 +251946904290 ◦ +251115500079 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube #ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
без подписи
በአገልግሎታችን ተደስተዉ ታካሚያችን ላበረከቱልን ስጦታ ከልብ እናመሰግናለን። ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚፈለጉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞 +251946904290 +251115500079 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን !
ፊዚዮቴራፒ( physiotherapy በድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ከሚሰጡ አገልግሎቶች አንዱነው። በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸዉ ዶ/ር ህይወት ዘላለም በተለያዩ መሳሪያዎች በመታገዝ ህክምናዉን እንሰጣለን። ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚፈለጉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞 +251946904290 +251115500079 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን !
ምን እንጠይቅልዎ? ስለ የህጻናት አጥንት መለስለስ በሽታ ምን እንጠይቅሎት? መንስኤዉ እና አጋላጭ ሁኔታዎችስ ምንድን ናቸው? ህክምናዉስ ምን ይመስላል ? በዚህ ጉዳይ ሳይንሳዊ ትንታኔ ሊሰጡ እንዲሁም ጥያቄዎችን ሊመልሱ የአጥንት ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪማችን ቀጠሮ ይዘዋል። ◦ ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚፈለጉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ ◦ 📞 +251946904290 ◦ +251115500079 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube #ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
🌍💙 Celebrating World Disability Day 💙🌍 Today, we honor the resilience, talents, and incredible contributions of people with disabilities around the world. Let’s continue to build a society that’s inclusive, accessible, and full of opportunities for everyone. Empathy, Equity, Empowerment – together, we can make a difference! #WorldDisabilityDay #InclusionMatters #BreakBarriers #CelebrateAbilities @Dreamortho
ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
https://youtu.be/GWboEJ58oIk?si=qAkmUQsIbzrPmHV6 ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube #ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
International AVN Awareness Day A day dedicated to raising awareness about Avascular Necrosis (AVN), a condition where bone tissue dies due to loss of blood supply. Early diagnosis is key to preventing long-term complications. Let’s take this opportunity to spread knowledge, support those affected, and encourage regular check-ups for joint pain or discomfort. #Together, we can make a difference #AVN #awareness #BoneHealth #InternationalAVNAwarenessDay #Dream Orthopedics Trauma and Spine Center For appointment Call 📞 +251 11 550 0066 +251 11 550 0079 +251 94 690 4290 Location :- On the way from Mexico to sar-bet, Infront of African union 100 meter to the left next to United Vision Clinic . @Dreamortho
👉በተኝቶ ህክምና አገልግሎት ዉስጥ በልዩ እንክብካቤ ለህፃናት በ አንድ ክፍል ከ 4 አልጋ እሰከ VIP እና VVIP ድረስ አገልግሎት እንሰጣለን:: ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube #ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
ምን እንጠይቅልዎ? ስለ ህጻናት አጥንት መለስለስ በሽታ ምን እንጠይቅሎት? መንስኤዉ እና አጋላጭ ሁኔታዎችስ ምንድን ናቸው? ህክምናዉስ ምን ይመስላል ? በዚህ ጉዳይ ሳይንሳዊ ትንታኔ ሊሰጡ እንዲሁም ጥያቄዎችን ሊመልሱ የአጥንት ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪማችን ቀጠሮ ይዘዋል። ◦ ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚፈለጉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ ◦ 📞 +251946904290 ◦ +251115500079 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube #ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
ዶ/ር ቴዎድሮስ ጥላሁን 👉የአጥንት ቀዶ ጥገና ሀኪም፣ የህፃናት አጥንት ቀዶ ጥገና ሰብ እፔሻሊስት ሲሆኑ ከወሊድ ጀምሮ፣ በእድገት ወቅት የሚከሰቱ የህፃናት አጥንት ችግሮች እና ጉዳቶችን ህክምና በማዕከላችን :- #በድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። እኚህን ሀኪም በሚከተሉት የስራ ሰዓታት ወደ ተቋማችን በመምጣት ማግኘት ይችላሉ። ሀሙስ ከሰአት 3:00- 11:00 ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00- 7:00 ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል . ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube #ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
መልካም ሰንበት #ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079/ +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ Google Map 🌎 - Website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube #happysunday
የኳዲሪሴፕስ ጅማት መበጠስ (quadriceps tedon rupture) 👉ኳዲሪሴፕስ ጅማት የሚገኘዉ በላይኛዉ የእግር ክፍል ላይ ነው የኳዲሪሴፕስ ጅማት መበጠስ በአይነቱ ከባድ የሚባል እና በአፋጣኝ የቀዶ ህክምና የሚያስፈልገዉ ችግር ነዉ:: አጋላጭ ሁኔታዎች - ዕድሜ ከ40አመት በላይ - የሪህ በሽታ - የስኳር በሽታ - እስቴሮይድ መድሀኒት አብዝቶ መዉሰድ ምልክቶቹ - ሀይለኛ ህመም - ጉልበትን መዘርጋት አለመቻል ህክምናዉስ ምን ይመስላል ? - ሙሉ ለሙሉ ካልተበጠሰ ያለ ቀዶ ህክምና መታከም ይችላል :: -ሙሉ ለሙሉ ከተበጠሰ በቀዶ ህክምና ይታከማል። ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
የቋንጃ(አኪለስ) ጅማት መደደር ችግር(Achilles Tendinopathy) 👉የቋንጃ (አኪለስ) ጅማት የምንለው የታፋ ጡንቻችንን ከተረከዝ አጥንታችን ጋር የሚያገናኘው ጅማት ነው። ይህ ጅማት ሲጎዳ አኪለስ ቴንዲኖፓቲ እንለዋለን። 👉ይህ ጉዳት ጅማታችንን ከመጠን በላይ ስንጠቀም እና ተደጋጋሚ የሆነ ጫና ሲደርስበት የሚከሰት ነው። ለመሳሌ እንደ ሩጫ እና ብስክሌት መንዳት የመሳሰሉ ስፖርቶች። 🔵ምልክቶቹ ምንድናቸው? 👉ህመም መኖር 👉በቁርጭምጭሚት ጀርባ ላይ እብጠት መኖር 👉በሚነካበት ሰአት ከፍተኛ ህመም መኖር 👉ቁርጭምጭሚትዎን በሚያንቀሳቅሱበት ጊዜ ያልተለመደ ድምጽ ማሰማት 🔵አጋላጭ ሁኔታዎች 👉እርጅና 👉 በቤተሰብ ተመሳሳይ ታሪክ መኖር 👉ከዚህ ቀደም ጅማት ላይ ወይም በዙሪያው ያሉት ጡንቻዎች ላይ ጉዳት ከደረሰ 👉ከፍተኛ የኮለስትሮል መጠን መኖር 👉 ከመጠን በላይ ክብደት መኖር 👉እንደ ስቴሮይድ የመሰሉ መድሃኒቶችን ለረዥም ጊዜ መጠቀም 🔵ህክምናው ምንድነው? 👉ቀዶ ጥገና 👉ከቀዶ ጥገና ዉጭ የሆኑ ህክምናዎች ማድረግ ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +2511 15 50 00 79/ +2511 15 50 00 66 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho
без подписи
ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡፡ 📞0946904290 ወይም +251115500079 / +251115500066 አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድከአፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ- Google Map 🌎 - website በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለመቀላቀል እነዚህን ይጫኑ Telegram | Facebook| Twitter | Instagram | LinkedIn | Tiktok | YouTube ድሪም የአጥንት፣የመገጣጠሚያ፣የድንገተኛ አደጋዎችና የአከርካሪ ሕክምና ማዕከል ለርስዎ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን ! @DreamOrtho