𝐁𝐎𝐒𝐀𝐃 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀
СтатистикаWe are BOSAD Research team including orthopedic surgeons and public health experts from different institutions who aspire to see safe, affordable, and accessible musculoskeletal care for all specially for vulnerable groups like Pediatric patients.
- Последний пост
- 3 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Watch on Youtube🔴 https://youtu.be/qDbL91LGZkE
June 03 🗓 World Club Foot Day!! 🌍የአለም አቀፍ የቆልማማ እግር ቀን ግንቦት 26/2018
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ✨እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! ዒድ ሙባረክ!
👉https://bosadsocialmedialinks.vercel.app/ 🔹ውድ ቤተሰቦቻችን ☝️ ከላይ ያለውን ሊንክ(link) በመጫን የBOSAD Ethiopia ሁሉንም የሶሻል ሚድያ አካውንቶች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ! ሼር እና ፎሎው በማድረግ ይቀላቀሉን! FOLLOW US!!!
ግንቦት 17/2018 ዓ.ም 🔹ውድ የBOSAD Ethiopia ቤተሰቦቻችን! 🔹መልካም ሳምንት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። 🗓Have a great week!!
https://youtu.be/ob0HQyxz8UE
🦠የአጥንት እና መገጣጠምያ ቲቢ ምንድ ነው? ምልክቶቹስ? ይህ በሽታ "ማይኮባክቲሪየም ቲዩበርክሎሲስ" (Mycobacterium tuberculosis) በሚባሉ ባክቴሪያዎች አማካኝነት የአጥንትና የመገጣጠሚያ አካላት በሚጠቁበት ጊዜ የሚከሰት የቲቢ ዓይነት ነው። ይህ የጤና እክል በብዛት ክብደት በሚያርፍባቸው የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰት ሲሆን፣ የሚከተሉትን የሰውነት ክፍሎች በዋናነት ይጎዳል፦ 💠አከርካሪ (ፖትስ ዲዚዝ/Pott's disease): 40% የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። 💠ዳሌ (Hips): 13% የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። 💠ጉልበት (Knees): 10% የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። ⚠️ ምልክቶቹ 👉ቀጣይነት ያለው ህመም 👉የመገጣጠሚያ እብጠት 👉የእንቅስቃሴ መገደብ 👉የምግብ ፍላጎት መቀነስ 👉ኪሎ መቀነስ 👉ድካም ድካም ማለት 🔎የምርመራ መንገዶቹ? የኤክስሬይ (X-ray)፣ ኤምአርአይ (MRI) እና ሲቲ ስካን (CT scan የመገጣጠሚያ ፈሳሽ ካልቸር ፣ ባዮፕሲ እና የቲሹ ካልቸር ምርመራ የቲቢ ካልቸር (TB culture) እና የፒሲአር (PCR) ምርመራዎች 🩺 እንዴት ይታከማል? ህክምናው ለ12 ወራት የሚወሰድ የጸረ-ቲቢ መድኃኒቶችን ያካትታል። እንደአስፈላጊነቱ ደግሞ የቀዶጥገና ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላል። 🛡እንዴት መከላከል እንችላለን? የቲቢ ኢንፌክሽኖችን አስቀድሞ መለየት እና ማከም፦ በሽታው ሳይባባስ በጊዜ ደርሶ አስፈላጊውን ህክምና ማድረግ። ህፃናት የቢሲጂ (BCG) ክትባት እንዲያገኙ ማድረግ። በመኖሪያ ቦታዎች ጥሩ የንጽህና አጠባበቅ እና የአየር ዝውውር እንዲኖር ማድረግ። ለበሽታው ተጋላጭ ለሆኑ ግለሰቦች የScreening ምርመራ እና ቀጣይነት ያለው ክትትል ማድረግ።
ግንቦት 3/2018 ዓ.ም 🔹ውድ የBOSAD Ethiopia ቤተሰቦቻችን! 🔹መልካም ሳምንት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። 🗓Have a great week!!
Bosad ethiopia በTikTok ላይ በቀጥታ ስርጭት ከስብራት ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ ውስብስብ ጉዳቶችን እንዴት መከላከል ይቻላል? በሚል ርዕስ ወይይት እያደረገ ይገኛል https://www.tiktok.com/@bosadethiopia/live?enter_from_merge=pc_share&enter_method=pc_share&is_from_webapp=1&sender_device=pc
https://vt.tiktok.com/ZS9c2HDSd/ ⏰ዛሬ ማታ 2:00 BOSAD LIVE SESSION : ከስብራት ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ ውስብስብ ጉዳቶችን እንዴት መከላከል ይቻላል? 🚨Don't miss out today's live session
🗓️ ሚያዝያ 29 🕜 ሐሙስ ማታ 2፡00 በየቦሳድ ቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት Part(ክፍል) #2 https://vt.tiktok.com/ZS9qtXwbY/ 🩺ከ ዶ/ር ጌታነህ ወርቅነህ ጋር ሰለ ዳሌ መገጣጠሚያ አንጓ ስብራት(Femur neck fracture) የምንወያይ ስለሆነ ሁላችሁም እንዳትቀሩ!! 🚨Don't Miss Out!! #feed
🦴የዳሌ አንገት ስብራት ምንድን ነው? ይህ ጉዳት በሚደርስበት ወቅት ምን አይነት ምልክቶችን ማስተዋል አለቦት? የዳሌ አንገት ስብራት የዳሌ መገጣጠሚያን ከሚሰሩት ክፍሎች አንዱ ከሆነው ከዳሌ ጭንቅላት ቀጥሎ ወደዘንጉ ሳይደርስ በፊት ያለው ክፍል ስብራት ነው። ብዙ ጊዜ ከከፍተኛ ኃይል ያለው ጉዳት ወይም በአዋቂዎች እና አዛውንቶች ላይ ከመውደቅ አደጋ ጋር ተያይዞ ሊከሰት ይችላል። ⚠️ ዋና ምልክቶቹ 💠 በዳሌ አከባቢ ላይ ከባድ ህመም መኖር 💠 በእንቅስቃሴ ጊዜ ህመሙ መጨመር 💠 መቆም ወይም መራመድ አለመቻል 💠 እግር ወደ ውጭ ዞሮ እና አጠር ብሎ መታየት 🔎እንዴት ይታወቃል? እና 🩺 ሕክምናውስ 💠 ከተጠቀሱት ምልክቶች መኖር በተጨማሪ ተገቢ የሆነ አካላዊ ምርመራ ጋር የራጅ ምርመራ፣ እንዳስፈላጊነቱ MRI እና CT scan ምርመራዎችን በማድረግ 💠 ህክምናው እንደ ስብራቱ አይነት እና ሁኔታ ቢወሰንም በአብዛኛው ግን ቀዶ ጥገና ህክምና ይፈልጋል 🚨መቼ ሕክምና መፈለግ አለብዎት? በተለይ ከባድ እና ቀጣይነት ያለው የዳሌ ሀመም እና ከከባድ አደጋ በህዋላ መራመድ ማቃት ካሎት በአስቸኩዋይ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ። #Bosadethiopia #ጤና #አጥንት #ስብራት #HealthTips #Orthopedics
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
This year’s 6th round BOSAD training for Primary health care providers was held at the capital city of Ethiopia, Addis Ababa. BOSAD has conducted its 6th scheduled training of this year in Addis Ababa City, Ethiopia, April 17, 2026. The training was held with 59 primary health care providers, in attendance, recruited from different facilities. The training created a valuable platform for learning both theoretical concepts as well as practical skills on ABC of Life, Shoulder and Hip Dislocation Reduction and Splinting Technique. Today’s full day training was finalized with participants expressing their plan to put what they have learned in to practice once they each.