EGC Media
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 228
- 1/48двое суток
- 261
- 1/72трое суток
- 281
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 31ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ በአሁኑ ሰዓት የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት ፣ የክልሎች እና የተቋማት የ 2019 ዓ.ም የስራ እቅድ በኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ታምራት ታሪኩ ቀረቦ ጉባኤው ውይይት አድርጎል። ከጉባኤው ለቀረቡት ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያዎችን አቅርበዋል። ቦርዱ የ2019ዓ.ም የስራ እቅዱን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! EGC Media:- you tub:- https://youtube.com/@egcmedia7777?feature=sharedፈ telegram:- https://t.me/EGCtub Tiktok:- https://www.tiktok.com/@egc_media?_r=1&_t=ZS-98V0UHu1ntYበ instagram:- https://www.instagram.com/mediaegc?igsh=aGh2MWl6aDBjd2Ft
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 31ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በኢገቤ ምዕራበ ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል ሲያከናውን የኢገቤን የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት የውጭ ኦዲተር በFahh odit service በኦዲተር ዳዊት ይማም በኩል ሪፖርቱ ቀርቧል። ከጉባኤው ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተው ገባኤው የኦዲት ሪፖርቱን አጽድቆታል። እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! EGC Media:- you tub:- https://youtube.com/@egcmedia7777?feature=sharedፈ telegram:- https://t.me/EGCtub Tiktok:- https://www.tiktok.com/@egc_media?_r=1&_t=ZS-98V0UHu1ntYበ instagram:- https://www.instagram.com/mediaegc?igsh=aGh2MWl6aDBjd2Ft
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 31ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት እና የክልሎች እና የተቋማት የ 2018 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ታምራት ታሪኩ ቀረቦ ከጉባኤው አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተው የስራ አፈፃፀም ሪፖርቱን ጉባኤው አጽድቋል። እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!EGC Media
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 31ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በኢገቤ ምዕራበ ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል መከናወኑን የቀጠለ ሲሆን ፤ በአሁኑ ሰዓት ስብሰባው በመከናወን ላይ ሲሆን መጋቢ መሳሪያ ማቴዎስ የኢገቤ የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢ ወንድም ጌቱ ግዛው የኢገቤ ጠቅላላ ጉባኤ ምክትል ሰብሳቢ ወ/ም ሀበሻ ሽፋ የኢገቤ የጠቅላላ ጉባኤ ፀሐፊ ጉባኤውን በመምራት ላይ ናቸው። እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! EGC Media
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 31ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሲከናወን በቤተክርስቲያኒቱ ታሪክ ውስጥ ከገለገሉ እና ከሚጠቀሱ አባቶች መካከል አንዱ የሆኑት ሄኪ ፔንትነን በስፍራው ተፈኝተው ንግግር ማድረግ የቻሉ ሲሆን በቤተክርስቲያኒቱ እድገት መደሰታቸውን እና አሁንም በዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ ወንጌልን መስራታችሁን ቀጥሉ ሲሉ መልዕክታቸውም አስተላልፈዋል። እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи