tgindex
ETHIOPIAN SECONDARY SCHOOL NEWS/2ኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Odeeffannoo Mana b/saa Sadarkaa 2ffaa

ETHIOPIAN SECONDARY SCHOOL NEWS/2ኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Odeeffannoo Mana b/saa Sadarkaa 2ffaa

Статистика

secondary school in Ethiopia 📚🖊🖍✏️🇪🇹

Последний пост
20 июн.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 036
−2 за сутки
Сутки
−2
−0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
587
21 постов
Вовлечённость
56,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 20 июн.2012из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጋል። (ሰኔ 13/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • የበሽታው ምልክቶች፦ © የበሽታው ምልክቶች በአብዛኛው ከ2 እስከ 21 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ይታያሉ። ©  በመጀመሪያዉ ደረጃ ላይ ፦ ከፍተኛ ትኩሳት፣ ከባድ ራስ ምታት፣ ከባድ የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም፣ ድካም ስሜት። © ሁለተኛ ደረጃ (ከጥቂት ቀናት በኋላ) ፦  ከባድ ተቅማጥ፣ የሆድ ቁርጠት፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ፣ የደረት እና የጉሮሮ ህመም። ©  የከፋ ደረጃ (ከ5-7 ቀናት በኋላ) ፦  ከባድ የደም መፍሰስ (ከአፍንጫ፣ ከድድ፣ ከዓይን እና የቆዳ ስር)፣ የጉበት እና የኩላሊት ድካም፣ የንቃተ ህሊና መሳት፣ የብዝሃ-አካል ስራ መቆም (Multi-organ failure) እና ሞት። ©  ከዚህ በተጨማሪ  የዓይን መቅላት፣ የቆዳ ሽፍታ (በተለይ በደረት፣ ጀርባና ሆድ አካባቢ)። ©  ለጊዜው ቫይረሱን የሚያጠፋ የተረጋገጠ መድኃኒት ወይም ክትባት የለም። ©  ህክምና:  የሚሰጠው ህክምና ምልክቶችን ለማስታገስ (Supportive Care) ነው። ©  ፈሳሽ መተካት (IV fluids): በከፍተኛ ተቅማጥ እና ማስታወክ የጠፋውን ፈሳሽ መሙላት ነው። ©  የደም መፍሰስ ቁጥጥር: የደም ግፊትን ማረጋጋት እና የደም መርጋት መከላከል/ማከም። ©  የጤና ባለሙያዎች የታመሙ ሰዎችን ሲያክሙ ጓንት፣ ጋውን፣ ጭንብል እና የዓይን መከላከያ የግድ መጠቀም አለባቸው። ©  ንጽህና:  እጅን በአግባቡ በሳሙና መታጠብ፣ በተለይ የታመመ ሰው የነካን ወይም የጎበኘን ከሆነ። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • ማርበርግ ቫይረስ (ህዳር 7 /2018 ዓ.ም) የማርበርግ ቫይረስ ምንነት፦ © ማርበርግ ቫይረስ የፋይሎቫይረስ (Filoviridae) ቤተሰብ አባል ሲሆን ይህም ኢቦላ ቫይረስ የሚገኝበት ቤተሰብ ነው። ለዚህም ነው ሁለቱም በሽታዎች ተመሳሳይ የሕመም ምልክቶች እና የሞት መጠን ያላቸው። © በሽታው ከባድ እና ከፍተኛ የሞት መጠን ያለው ሲሆን፣ በቅርብ ጊዜ በተከሰቱ ወረርሽኞች በበሽታው ከተያዙት ውስጥ እስከ 88% የሚደርስ ሰዎች ሞተዋል (እንደ ወረርሽኙ ሁኔታ ሊለያይ ይችላል)። በሽታው መቼ ታየ፦ © በሽታው ለመጀመሪያ ጊዜ በ1967 ዓ.ም በጀርመን ማርበርግ እና በፍራንክፈርት እንዲሁም በሰርቢያ ቤልግሬድ ከተሞች ተከስቷል። ቫይረሱ የመጣው ከዩጋንዳ በመጡ የላብራቶሪ ምርምር ዝንጀሮዎች አማካኝነት ነው ይባላል። በሽታውን ተሸካሚዎች፦ © የማርበርግ ቫይረስ ተሸካሚዎች ፍራፍሬ ላይ የሚያዘወትሩ የሌሊት ወፎች (Rousettus bats) ናቸው። ሰዎች በቫይረሱ ሊያዙ የሚችሉት በእነዚህ የሌሊት ወፎች ባሉበት ዋሻዎች ወይም ማዕድናት ውስጥ በመገኘት ነው። እንዴት ይተላለፋል፦ © ቫይረሱ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው በበሽታው የተያዘ ሰው ወይም እንስሳት በሚወጡ ፈሳሾች (ደም፣ ምራቅ፣ ማስታወክ፣ ሰገራ፣ ሽንት፣ የዘር ፈሳሽ እና ሌሎች) ጋር በቀጥታ በመገናኘት ነው።

  • 6 нояб.5124из Aksipspg

    አንድ የ12ኛ ክፍል ሶሻል ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Economics ፎርሙላዎች 👉Microeconomics 1. Price Elasticity of Demand (PED): PED = % Change in Quantity Demanded / % Change in Pric} 2. Income Elasticity of Demand (YED): YED = % Change in Quantity Demanded / % Change in Incom} 3. Cross Elasticity of Demand (XED): XED = % Change in Quantity Demanded of Good A / % Change in Price of Good } 4. Total Revenue (TR): TR = Price × Quantity 5. Average Total Cost (ATC): ATC = Total Cost / Quantity Produce} 6. Marginal Cost (MC): MC = Δ Total Cost / Δ Quantit} 7. Marginal Revenue (MR): MR = Δ Total Revenue / Δ Quantit} 8. Profit: Profit = Total Revenue - Total Cost 👉Macroeconomics 1. Gross Domestic Product (GDP):    • Expenditure Approach: GDP = C + I + G + (X - M) where C = Consumption, I = Investment, G = Government Spending, X = Exports, M = Imports. 2. GDP per Capita: GDP per Capita = GDP / Populatio} 3. Inflation Rate: Inflation Rate = CPI₍new) - CPI₍old) / CP_(old)} × 100 where CPI = Consumer Price Index. 4. Unemployment Rate: Unemployment Rate = Number of Unemployed / Labor Forc} × 100 5. Money Multiplier: Money Multiplier = 1 / Reserve Rati} 👉International Economics 1. Balance of Payments:    • Current Account + Capital Account + Financial Account = 0 2. Exchange Rate:    • Nominal Exchange Rate: Price of one currency in terms of another. 👉Other Useful Formulas 1. Compound Interest: A = P(1 + r/n)ⁿᵗ where A = Amount, P = Principal, r = Annual interest rate, n = Number of times interest is compounded per year, t = Number of years. 2. Present Value (PV): PV = FV / (1 + r)ⁿ where FV = Future Value, r = interest rate, n = number of periods. 3. Net Present Value (NPV): NPV = ∑ₜ₌₀ⁿ Cₜ / (1 + r)ᵗ where Cₜ = Cash flow at time t, r = discount rate, n = number of periods. 🎯እናንተ ከእነዚህ ውስጥ ስንቶቹን ይዛችሁአል❓

  • 23 окт.54221из ethio_moe

    የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ፡፡ -------------------------------- // ---------------------------- (ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም) ተማሪዎች፣ የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ለፈተና ዝግጅት በሚያደርጉበት ወቅት ፈተና የሚሸፍናቸውን የይዘት አካባቢዎች ማወቅ አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል። በመሆኑም የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ከፍል ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር የሚከተሉትን ያካትታል፡፡ 1. የትምህርት ዓይነቶችን በተመለከተ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዝክስና ባዮሎጂ እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። 2. ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ደረጃዎችን እና በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች ይሸፍናል፡፡ 3. ከ10ኛ – 12ኛ ክፍል ሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ፈተና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት እየተዘጋጀ ያለ ሲሆን የ9ኛ ክፍል ደግሞ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ፈተናዎች ከቀድሞውና ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘቶችን ብቻ አካቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 4. ፈተናው ማንኛውም ተፈታኝ ተማሪ ከተማረው ሥርዓተ ትምህርትና ከተማሪው መጽሐፍ ላይ ብቻ ተመስርቶ የሚዘጋጅ ይሆናል፤ 5. የፈተናው አስተዳደር በበይነ መረብና በወረቀት ጎን ለጎን የሚሰጥ ሲሆን አብዛኛው ተፈታኝ በበይነ መረብ እንዲፈተን እየተሠራ ያለ በመሆኑ ተፈታኞች እራሳቸውን በበይነ መረብ ለመፈተን ሊያዘጋጁ እንደሚገባ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ እርከን ይፋ ሆነ ‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ እርከን ይፋ ሆኗል። የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳረጋገጡት፤ ለመንግሥት ሰራተኞች የተደረገው የደመወዝ ማሻሻያ ከዚህ ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል። ኮሚሽኑ ይፋ ያደረገው አዲሱ የደመወዝ እርከን እንደሚከተለው ቀርቧል። ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

  • 1 окт. 2025 г.7093из kolfekeranioeducationbureau

    300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 ተጠጋጋ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።  በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል። በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል። #MoE @Ethiopian_Digital_Library

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ETHIOPIAN SECONDARY SCHOOL NEWS/2ኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Odeeffannoo Mana b/saa Sadarkaa 2ffaa — tgindex