ETHIO EXIT EXAM🇪🇹
СтатистикаWorking together to achieve our objective! https://www.youtube.com/@nasrutube1948 The purpose of this telegram channel is to show you what should happen in practice. ❤️College 👉CoBE 👉 CoSSH 👉 COAES 👉 CoHS 👉CoEBS 👉SOL
- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 81
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 905
- 1/48двое суток
- 4 475
- 1/72трое суток
- 4 826
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#AD 🍀CV ማሰራት እንደዚ ቀሎ አያውቅም! ✅ አዲስ ተመራቂዎች እንኳን ደሰ አላችሁ በማለት መልካም ምኞታችንን እየገለፅን በሁሉም መስሪያቤቶች ተመራጭ የሆነና ዘመኑን የሚመጥን CV በማዘጋጀት እውቅናን አትርፈናል። ✅ CV/Resume ለ NGO፣ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ሀገር ስራ እንዲሁም ለትምህርት እድል ተቀባይነት ያለው CV/Resume ከፈለጉ እኛ ጋር ያገኛሉ። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. Professional CV/Resume & Application letter for national and International Job opportunities. 2. CV/Resume editing. 3. Document organizing 4. Online Job Applications 5. Creating LinkedIn Account #Europass_standard - #African_Union (AU) standard - #Academic CV 📌ሁሉንም አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በፈለጉት መሰረት እንሰራለን። 📌ለ#Fresh_Graduate ልዩ ቅናሽ አድርገናል 📌በታማኝነት እና በጥንቃቄ መስራታችን ልዩ ያደርገናል! 🔹Telegram Username:- @Mommyheartbeat1 📞Phone No: 0968-2425-99 Join Our Telegram Channels 👇 @Et_Exit_Exams
🚨 2,000 Job Opportunities at Ethiopian Airlines Group! ✈️ Ethiopian Airlines Group has announced 2,000 ET-Sponsored Trainee vacancies for qualified applicants. 📅 Registration Period: August 10–14, 2026 Available Positions ✈️ ET-Sponsored Trainee Cabin Crew 📍 Registration Locations: Addis Ababa (Online), Adama, Ambo, Arba Minch, Assosa, Bahir Dar, Dessie, Dire Dawa, Gondar, Harar, Hawassa, Jigjiga, Jimma, Robe, Nekemte, Semera, Wolkite, Yabello, and Negele Borena. 🔗 Apply through the official Ethiopian Airlines Careers Portal during the registration period https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_0 📢 Don't miss this opportunity! Share it with your friends and fellow graduates. @ET_EXIT_EXAMS EMPOWERING ETHIOPIAN JOB SEEKERS
★{በ0 አመት} ሂጅራ ባንክ የስራ ማስታወቂያ - Graduate Trainee ♦Deadline: August 8, 2026 Hijra is looking for dynamic, energetic individuals to make part of its team. ✅ Position: Graduate Trainee 🔺Qualification: Bachelor’s degree in Management, Economics, Accounting, Business Administration or related fields 🔺Duty station • Central District (Addis Ababa, Shagar, Bishoftu, Woliso, Wolkite Werabe and its area) • North West District (Bahir Dar, Gonder, Motta, Bichena, Benishangul-Gumuz and its area) • Central East District (Adama, Batu, Asella, Robe Dida and its area) • North East District (Dessie, Mekelle, Kombolcha, Afar and its area) • South District (West Arsi, Sidama, Wolaita, Dilla, Borena, Guji, Halaba and its area) • South East District (Bale and its area) • South West District (Jimma, Tepi, Wollega, Gambela, Bedele, Gore, Metu, and its area) • East District (Dire Dawa, Harar and its area) • Somali Region ( Jigjiga, Gode and its area) How to Apply Online?? 👇👇👇 https://effoysira.com/hijra-bank-job-graduate-trainee/ : ❗️Telegram:- @Et_exit_exams
https://t.me/Mommyheartbeat1/s/195
без подписи
#ESSLCE #ExamProtocols የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች በበይነ መረብ እና በወረቀት ይሰጣል። ተፈታኞች ሊይዟቸው የሚገቡ ➻ የመፈተኛ መግቢያ ካርድ ➻ የፋይዳ መታወቂያ/የቀበሌ/የትምህርት ቤት መታወቂያ ➻ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ላፒስ የተከለከሉ ነገሮች ➻ ስልክ፣ ታብሌት፣ ስማርት ሰዓት፣ ካሜራ፣ ስማርት ጃኬት ➻ ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮች ➻ ማንኛውም አይነት ወረቀት፣ መጻሕፍት፣ የማስታወሻ ደብተር ተፈታኞች ዛሬ የሚሰጠውን አጠቃላይ የፈተና አሰጣጥ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባቸዋል። የፈተና አሰጣጥ መመሪያዎችን መጣስ ከፈተናው መሰረዝ ባለፈ ከባድ ሕጋዊ ቅጣት ያስከትላል ተብሏል። የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የ University መረጃ የምታገኙበት 👉 @Et_Exit_Exams
Only Fresh Graduates who have Labour Id number . ZamZam k to Recruit 300 Graduate Trainees in Collaboration with the Ministry of Labor and Skills (E-LMIS) ZamZam Bank, in collaboration with the Ministry of Labor and Skills (E-LMIS), is inviting applications from 300 fresh graduates for the position of Graduate Trainee. Eligibility Requirements Education: Bachelor's degree in any Business or Social Science field. Graduation Year: Graduates from 2015 to 2018 E.C. Exit Exam: Applicants must have passed the National Exit Examination. Work Experience: Not required (0 years). Application Process 1. Register on the E-LMIS platform. 2. Visit your nearest Woreda/Kebele office and provide your biometric information to obtain a Labor ID. 3. After obtaining your Labor ID, complete the application through the link below: Application Link: https://ethiojobshub.com/ministry-of-labor-and-skills-opportunity/ Note: Applicants should complete the E-LMIS registration and obtain their Labor ID before submitting the online application. @Et_exit_exams Empowering Ethiopian Job Seekers.
без подписи
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች፣ እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ቅሬታቸውን ማቅረብ እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ተፈታኞች በአካል መገኘት ሳያስፈልጋቸው ውጤት ባዩበት https://result.ethernet.edu.et/usernamepage ሊንክ በመግባት “Submit Complaint” የሚለውን አማራጭ በመጫን በኦንላይን ብቻ ማመልከት እንደሚችሉ የተገለጸ ሲሆን፣ የቅሬታ መቀበያ ጊዜው ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንደሚቆይ ተገልጿል። ይሁን እንጂ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ተፈታኞች እስካሁን ድረስ ውጤታቸውን መመልከት እንዳልቻሉና ለማየት ሲሞክሩ "Pending" የሚል መልዕክት ብቻ እየመጣባቸው መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። " ውጤት አላየንም እስካሁን ፤ እሱ ሳይፈታልን ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜው ተገልጿል። ውጤታችንን እንድንናይ ይደረግልን ፤ ችግር ካለም ይፋዊ ማብራሪያ ይሰጠን " ሲሉ ተማሪዎቹ ጠይቀዋል። ከተፈታኞቹ እየቀረበ ስላለው "Pending" የማለትና ውጤት አለመታየት ችግር ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ሚመከተው ክፍል የስልክ ጥሪ ብናደርግም ለጊዜው ምላሽ ለማግኘት አንተሳካም። ማብራሪያው እንዲተሰጠን የምናቀርብ ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ/ም Share to your Friends 🧡 @Et_exit_exams
без подписи
без подписи
ቅሬታዎን ያስገቡ! በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡ ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡ የ University መረጃ የምታገኙበት 👉 @Et_Exit_Exams
📣 Exit Exam ውጤት ተለቋል ከ ለሊት 6 ሰዓት ጀምሮ እየሰራ ብዙ ተማሪዎች result ያዩ ቢሆንም አሁን ላይ ሲስተሙ በመጨናነቁ ምክንያት ዌብሳይቱ not found ማለት ጀምሯል። ሰርቨሩ ዳግም መስራት እስኪጀምር በትግስት እንድጠብቁ አደራ እንላለን ሁልጊዜም ውጤት ሲለቀቀ መሰል ችግሮች እንደሚኖሩ ይታወቃል ። Link = https://result.ethernet.edu.et የ University መረጃ የምታገኙበት 👉 @Et_Exit_Exams
You can check your exit exam result through the below link https://result.ethernet.edu.et/result
ተሰርቆ የወጣው የፋርማሲ ፈተና
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи