tgindex
ዜና ስፖርት

ዜና ስፖርት

Статистика

☆ዜና ስፖርትን☆ ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ ! በቻናላችን ውስጥ 👇 ══════════════ ➲ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎች ➲ ቀጥታ ጨዋታ ጎሎች ➲ ስፖርታዊ ታሪክ ብቻ ምናለፋቹ ስፖርት ዜና ከፈለጋቹJoin በሉ Cr R @

Последний пост
27 сент. 2020 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
2 667
−5 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
18,2 тыс
19 постов
Вовлечённость
682,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 27 сент. 2020 г.44,7 тыс64

    ትላንት የተደረጉ 5ቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ✅ዌስትብሮም 3-3 ቼልሲ ✅ብራይተን 2-3 ማን ዩናይትድ ✅ክሪስቲያል ፓላስ 1- 2 ኤቨርተን ✅በርንለይ 0-1 ሳውዝሀምፕተን በጣሊያን ሴሪ ኤ ✅ቶሪኖ 2-4 አትላንታ ✅ካግላሪ 0-2 ላዚዮ ✅ሳምፕዶሪያ 2-3 ቤንቬንቶ ✅ኢንተር ሚላን 4-3 ፊዮረንቲና በስፔን ላሊጋ ✅ቫሌንሲያ 1-1 ሁሴካ ✅ኢሊቼ 0-3 ሪያል ሶሲዳድ ✅ሪያል ቤቲስ 2-3 ሪያል ማድሪድ ✅ዲፖርቲቮ አላቬስ 0-0 ጌታፌ በጀርመን ቡንደስሊጋ ✅ሜንዝ 05 1-4 ስቱትጋርት ✅ሻልክ 04 1-3 ወርደን ብሬመን ✅አርሜንያ ቤንፊልድ 1-0 ኮለን ✅ኦግስበርግ 2-0 ቦርሺያ ዶርትሙንድ ✅ባየር ሊቨርኩሰን 1-1 አርቢ ሌፕዢግ ✅ቦርሺያ ሞንቼግላድባች 1-1 ዩኒየን በርሊን በፈረንሳይ ሊግ 1 ✅ሴንት ኢቴን 0-3 ስቴድ ሬንስ ✅ኦሎምፒክ ዴ ማርሴ 1-1 ሜትዝ "SHARE"

  • 26 сент. 2020 г.35,2 тыс16

    ለሊቨርፑል ደጋፊዎች የተከፈተ ቻናል ተቀላቀሉ @sele_keyayochu @sele_keyayochu

  • 🏴3ኛ ሳምንት የፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ጨዋታው ተጠናቋል ብራይተን 2-3 ማን.ዮናይትድ #ማውፓይ 40' #ማግዋየር 43' #ማርች 90+4' #ራሽፎርድ 55' #ብሩኖ 90+7'(p) ብሮኖ ከመሸነፍ አድኖቸዋል

  • 26 сент. 2020 г.32,2 тыс17

    ⚽️ማጓየር ያስቆጠረው ጎል "Share'

  • ⚽️የሞፔይ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል "Share'

  • 🇬🇧3ተኛየእንግሊዝ_ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ⏰ 15' 🔴ማን.ዩናይትድ 0⃣ 🆚 0⃣ ብራይተን🔵 🏟 አሜክስ ኮምፕሌክስ ስታዲየም

  • 🔺|| የ እንግሊዙ ክለብ በርንሌ ሃሪ ዊልሰንን ከ ሊቨርፑል ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል ዊልሰንን ሊቨርፑልን መልቀቅ ይፈልጋል። ©ዜና ስፖርት

  • 25 сент. 2020 г.16,9 тыс22

    ➠ ስለ ሊዮ በሌሎች አንደበት ..... 💖በእግርኳስ ዓለም በጣም የሚወድድ ተጨዋች ነው ፡ ምክንያቱም ለህጻናት ተምሳሌት ለቀጣዩ ትውልድም ቆንጆ ታሪክ እንደኔ ሊዮ ሜሲ የብዙ ባሎንዶሮች ባለቤት ይሆናል ፡ አዎ እሱ ወደር የሌለው ልዩ ፍጡር ነው🙏 አርቲስት እና የቲካታካ #ዮሐን_ክራፍ ✅ ሜሲ የዓለማችን ቁጥር አንድ ተጨዋች ነው ፡ እሱን ከማንም ተጨዋች ጋር አታነጻጽሩት ፡ ሜሲ ከማራዶናም ከፔሌም ይበልጣል 🙏 #ዲያጎ ሲሞኒ ✅ ብዙ ሰዎች ማራዶና የዓለም ዋንጫ አሸናፊ በመሆኑ የምንጊዜም ቁጥር አንድ ነው ይላሉ ፡ ነገር ግን ሊዮ ሜሲ ከዓለም ዋንጫ የሚበልጡ ብዙ ገድሎች ጽፏል። ሊዮ የፕላኔታችን የምንጊዜም ምርጡ እግርኳሰኛ ነው 🙏 #አንቶኒዮ ካዛኖ ✅ሜሲ የሰው ልጅ ስለመሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም #አንድሬ ሄሬራ ✅ሜሲ ከሌላ ፕላኔት የመጣ ተጨዋች ነው ፡ እሱ ተወዳዳሪ የለውም ፡ ሊዮ ወደር የማይገኝለት ልዩ እና እንቁ ተጨዋች ነው ። #ሀሜስ ሮድሪጌዝ ✅ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጥሩ ሯጭ ነው ፣ ሊዮ ሜሲ ግን የእግርኳስ ፈጣሪ ነው። #ኮኬ ✅የአለማችን ምርጡ ተጨዋች ክ.ሮናልዶ ነው ፤ ምክንያቱም ሊዮ ሜሲ ከሌላ ፕላኔት የመጣ ነው። #አርዳ ቱራን ✅ክ.ሮናልዶ የሪያል ማድሪድ ምርጡ ተጨዋች ነው ፤ ሊዮ ሜሲ ግን የዓለማችን ምርጡ ተጨዋች ነው። #ፋቢዮ ካፔሎ ✅ክ.ሮናልዶ ምርጥ ተጨዋች ነው ነገር ግን ሊዮ ሜሲ እሱን 10 እጥፍ ይበልጠዋል ። #ክላስ ዣን ሀንትለር ✅ ሊዮ ሜሲ የዓለማችን የምንጊዜም ምርጡ እግርኳሰኛ ነው። #ማርኮ ሪዩስ ✅ ክ.ሮናልዶ ጥሩ ተጨዋች ነው ፡ ነገር ግን የኔ ምርጫ ሊዮ ሜሲ ነው ፤ ምክንያቱም እሱ ለማመን የሚከብድ ነገር ስለሚያሳየኝ ነው።

  • አየተደረገ ያለ የጀርመን ቦንደስሊጋ ጨዋታ ዕረፍት ኸርታ በርሊን 0 2 ፍራንክፈርት

  • ✅ውድ ተከታታዮች✅ 📢 በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ቻናል #MUTE የሚያደርጉ አባላት ‹ቻናሉ ላይ እንደሌሉ› ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #MUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል። ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት አይቆጠርም። 🔺|| እስኪ ቻናሉን #UNMUTE ያድርጉት እና አንድ ላይ ትልቅ እንሁን💪 🔺|| እኛ ማንም “ቻናሉ ላይ እንደሌለ” እንዲታሰብ አንፈልግም ስለዚህ በደግነት ከቻናሉ ስር #UNMUTE የሚለውን ይጫኑት። 🔺|| ደሞ በዚህ ቻናል እና በግሩፕአችን አሪፍ አሪፍ ነገሮች አያዘጋጀን ነው ግሪፑንም ተቀላቀሉ። እናመሰግናለን

  • ዜና ስፖርት pinned «✅እዚህ ቻናል ላይ አድሚን ሚሆን ሚፈልግ ካለ @Robertoson ላይ ያናግሩን።»

  • ሊይሮ ሳኔ ባየር ሙኒክ ከመጣ ⛳️2 ጨዋታ ⚽️1ጎል 🅰2 አሲስት 🏆1ዋንጫ ከቡድኑ ጋር አሳካ ©ዜና ስፖርት

  • ✅እዚህ ቻናል ላይ አድሚን ሚሆን ሚፈልግ ካለ @Robertoson ላይ ያናግሩን።

  • ትላንት በተጠነቀቀው 3ኛው ዙር የካራቦን ካፕ ጨዋታ ምርጥ ቡድን የተጫዋች ስብስብ ይሄን ይመስላል[Who scored] ©ዜና ስፖርት

  • 🔺|| ፔኤስጂ ሙፓፔ የመሸጫ ዋጋ ላይ £91 ሚ.ፓ ለጥፈውበታል ሙፓፔን ለመውሰድ ሊቨርፑልና ሪያል ማድሪድ በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ ©ዜና ስፖርት

  • ባየር ሙኒክ 2019/20 ጀምሮ፦ 🔻የሊጉን ዋንጫ አሳኩ 🔻የጀርመን ዲኤፍፒ ፖካል ዋንጫ አሳኩ 🔻የ አውሮፓ ሻምፒዮንሊግ አሳኩ 🔻የአውሮፓ ሱፐር ካፕ አሳኩ 🔻በጣም ድንቅ ቡድን ነው👏👏👏

  • ✅በ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች 🔻በ ጣሊያን ሴሪያ ⏰ቅዳሜ ሞሽት 3:45 👉 ኢንተር ሚላን ከ ፊዮሪቲና 🔻በስፔን ላሊጋ ⏰ቅዳሜ ምሽት 4:00 👉ሪያል ቢትስ ከ ሪያል ማድሪድ 🔻በእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ⏰እሁድ ምሽት12:30 👉 ማን.ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲ 🔺በስፔን ላሊጋ ⏰እሁድ ምሽት4:00 👉ባርሴኖላ ከ ቪያሪያል Share ዜና ስፖርት

  • ትላንት ምሽት ላይ የተደረጉ የካራቦን ካፕ ጨዋታ ውጤት ✅ብሪስቶል ሲቲ0 _ 3 አስቶን ቪላ ✅ሊንኮን ሲቲ 2_ 7 ሊቨርፑል ✅ማን.ሲቲ 2 _ 1 ቦርንማውዝ @ZENA_SPORT_ET

  • ዛሬ ምሽት ላይ የሚደረጉ የካራቦን ካፕ ጨዋታ ⏰3:ዐዐ ብሪስቶል ሲቲ ከ አስቶን ቪላ ⏰3:45 ሊንኮን ሲቲ ከ ሊቨርፑል ማን.ሲቲ ከ ቦርንማውዝ @ZENA_SPORT_ET

  • 📝Deal Done: 🔺|የፍራንክ ላምፓርዱ ክለብ ቼልሲ የሬንስ በረኛ የነበረውን ኤድዋርዶ ሜንዲን በ£22 ሚ ፓ ማስፈረም ችለዋል:: ✅በክለቡም እስከ 2025 ድረስ ሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል። @ZENA_SPORT_ET @ZENA_SPORT_ET