🛑ማንቺስተር ዪናይትድ ET ™🇪🇹🛑
СтатистикаDM FOT PROMOTION @meliko_322 https://t.me/+I-WXL2De1yJiMDE0 #🔴ማንቸስተር ዬናይትድ ET🇪🇹በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ! ------------------------ ➠| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ➠| የዝውውር ዜናዎች
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 055
- 1/48двое суток
- 1 209
- 1/72трое суток
- 1 303
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የቅድመ ውድድር አመት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ⌚️| የሙሉ ሰዓት ውጤት' 🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 1⃣ - 1⃣ ሊድስ ⚪️ ⚽ #ጆሿ_ዚርኪዜ #አሮንሰን⚽ -መለያ ምት 5️⃣-4️⃣ @man_united366. @man_united366
OFFICIAL ሴኔ ላመንስ ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ 1 ቁጥር ማሊያን ይለብሳል። @man_united366. @man_united366
ሌጀንድ ክርስትያኖ ሮናልዶ በ Ig ገፁ ሜሲን አፅናንቶታል። @man_united366. @man_united366
🥳የጨዋታ ቀን | MATCH DAY የቅድመ የውድድር ዘመን ዝግጅት ጨዋታ! ማንቸስተር ዩናይትድ 🆚 ሊድስ 🗓 ዕሮብ ነሃሴ 6 ⏰ ማታ 03:30 🏟️ ክሮክ ፓርክ - ዱብሊን ድል ያለ ድል ለክለባችን @man_united366. @man_united366
📍 ጊማሬሽ ወደ አርሰናል መዘዋወሩን ተከትሎ ልዊስ ስኬሊ ለማንችስተር ዩናይትድ እና ለቼልሲ ቀርቧል ። - ቤን ጃኮብስ @man_united366. @man_united366
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ከማይክል ካሪክ ጋር የመስራት እድል በማግኘቱ በጣም እንደተደሰተ ተዘግቧል። - Laurie Whitwell @man_united366. @man_united366
видео или голосовое, без подписи
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍያ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
BREAKING @man_united366. @man_united366
ራሽፎርድ ከማን ዩናይትድ ስብስብ ጋር ወደ አየርላንድ ተጉዟል! @man_united366. @man_united366
የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 🕰 ተጠናቀቀ ማን ዩናይትድ 1 -1 ፒኤስጂ #ኤምቤሞ #ምባዬ @man_united366. @man_united366
⚔️ የጨዋታ ቀን [ Match Day ] ! ❤️ 🤝 ለ2026/27 የውድድር አመት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ! 🔴 ማን ዩናይትድ 🆚 ፒኤስጂ 🔵 🗓 ዛሬ, ቅዳሜ ነሀሴ 2/2018 ⏰ አመሻሽ 12:00 🏟️ ኡሌቪ ስታዲየም - ስዊድን ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤️ @man_united366. @man_united366
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ከዓለም ዋንጫ እረፍቱ በኋላ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ልምምድ ተመልሶAugust 15 በቭሮትስላቭ ከኤሲ ሚላን ጋር በሚደረገው የቅድመ ውድድር ዘመን ወዳጅነት ጨዋታ የመጀመሪያ የጨዋታ ደቂቃ ሊያገኝ ይችላል። ይህ ጨዋታ ራሽፎርድ በቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለሚመራው ኤሲ ሚላንን የሚገጥምበት አስደናቂ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል! [TelegraphDucker] @man_united366. @man_united366
የማንቸስተር ዮናይትድ ተጨዋቾች በEA Sport fc 27 ላይ ይኖራቸዋል ተብሎ የሚጠበቀው ካርድ ! @man_united366. @man_united366
ፒኤስጂን የሚገጥመው የክለባችን ስብስብ ይፋ ሆኗል !! ቶም ሂተን፣ ሚ፣ ሄዝ አማስ፣ አርመር፣ ዶርጉ፣ ዳሎት፣ ሄቨን፣ ማጉየር፣ ማዝራዊ፣ ሾው፣ ዮሮ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ጃክ ፍሌቸር፣ ታይለር ፍሌቸር፣ ማውንት፣ አንድሬይ ሳንቶስ፣ ቴሌማንስ አማድ፣ ሌሲ፣ እምቡሞ፣ ዚርክዚ @man_united366. @man_united366
ብራያን ምቤሞ ዛሬ 27ኛ አመቱን ይዟል ! 🎉 @man_united366. @man_united366
ኒውካስል ለሉዊስ ሀል ዝውውር ሊጠየቅ የሚችለው ከፍተኛ የዝውውር ዋጋ ምክንያት ዩናይትድ ዝውውሩን ሊተወው ይችላል። 😔 Simon Stone @man_united366. @man_united366
видео или голосовое, без подписи