tgindex
Freshman prep E-Learning

Freshman prep E-Learning

Статистика

በ2019 አ.ም ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ የዘንድር 12ተኛ ክፍል እና ሪሚዲያል ተማሪዎች በዩኒቨርሲት ህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ለማገዝ የተከፈተ ነው🤩 This channel created for Fresh man university students of next year

Последний пост
05:50
Последнее чтение
12:57
Постов за неделю
7
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 255
−3 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 368
34 постов
Вовлечённость
60,7%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 37
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
207
1/48двое суток
237
1/72трое суток
255

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 05:501151

    በኢትዮጵያ ብዙ ቁጥር ያለው ተማሪ የሚቀበሉ እና ትልቅ በጀት ያላቸው 10 ዩኒቨርሲቲዎች እነዚህ ናቸው ። ይህ አመታዊ በጀታቸው ሲሆን ከአመት በፊት የተወሰደ መረጃ ነው ። https://t.me/Freshmanprepare

  • 13 авг.1 40236

    #ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው   @Freshmanprepare

  • This is to share the official call for applications for the DMD programs offered by the Department of Dentistry and OMFS for the 2026/27 academic year. We encourage all eligible candidates to apply and wish all prospective applicants every success in the application process. @UATprepare

  • AAU ማስታወቂያ አውጥቷል 🎉 🎉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ 2019 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት አዘጋጅቷል፤ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ እንዲሁም ሙሉ መረጃ ታገኛላቹ! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ: • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ 📅ከነሐሴ 8–16፣ 2018 📍ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የUAT ዝግጅት ለመጀመር ለመመዝገብ 👇 @AAUUATregisterbot ከምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ👇 @Uatadminbot @UATprepare

  • 📚 በ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የምትመርጧቸው  - የ Degree ፕሮግራሞች በ እያንዳንዱ Program ላይ ላሉ ዝርዝር መረጃዎች ለመግኘት 👇 https://admission.aau.edu.et/UndergraduateProgramsOnly JOIN : @UATprepare

  • የምዝገባ ቦታዎች፦ ➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (የማመልከቻ ሊንክ በምዝገባ ቀናት አክቲቭ ይሆናል) ➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ደሴ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር ➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ ➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ፣ ያቤሎ ➫ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ነገሌ 🔔 ምዝገባ ሲያደርጉ የአስፈላጊ ሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን (የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የቀበሌ መታወቂያ) ዋናውንና ኮፒውን መያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ፡፡ በሐሰተኛ መረጃ ለመመዝገብ ከሞከሩ ወዲያውኑ ከቅጥር ሂደቱ የሚወገዱ ይሆናል፡፡ ከምዝገባ ሂደት ጀምሮ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበትን ቻናል ተቀላቀሉ👇   https://t.me/EAUprepare https://t.me/EAUprepare

  • #ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁየሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ  (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30 ➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው)   የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም

  • Freshman prep E-Learning pinned a photo

  • ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር  የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደር እንደሚያሳየው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። @Freshmanprepare

  • #AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ያሰባችሁ 📌 ክረምቱን ለUAT በምትዘጋጁበት ወቅት እነዚን 4 ነጥቦች ችላ እንዳትሉ 1. በቂ በUAT style የተዘጋጁ ጥያቄዎችን አለመስራት፡ ፈተናው ቀላል ቢሆንም ከUAT ጋር የማይመሳሰሉ ጥይቄዎች ላይ ጊዜን በማባከን ፈተናውን ሲያዩ ግራ የመጋባት ስሜት ሊያጋጥም ይችላል። 2. ጊዜ አጠቃቀምን ችላ ማለት፡ ለUAT ስትዘጋጁ ትኩረታችሁ ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ ላይ ብቻ ሳይሆን ሰአት እየያዛችሁ ጥያቄዎችን ስሩ። ለፈተናው የሚሰጠው 2 ሰዓት በቂ ቢሆንም አንዳንድ የፈተናው ክፍሎች ሳይታሰብ ሰአት ሊወስዱ ይችላሉ። 3. እንደ Ratios, Percentages እና Algebra ያሉ ዋና ዋና የሂሳብ አይነቶችን ችላ ብሎ ወደ ፈተና መግባት። 4. ጥያቄ ከተሰራ በህዋላ የተሰራ ስህተትአዲስጋግሞ አለመመርመር ፡ ጥያቄ ከሰራችሁ በህዋላ ድክመታችሁን ለይታችሁ እነሱ ላይ በአግባቡ መስራት ያስፈልጋል። UAT preparation challenge በቅርብ ቀን ሊጀመር ነው አሁኑኑ ይመዝገቡ👇 @AAUUATregisterbot

  • ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃ የሚያገኙበት ፕሮግራም ከ ከነሐሴ 8 -16 2018 ይካሄዳል በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ ይሄ ማለት ጊዜው እየቀረበ ነው የUAT ዝግጅት መግባት አለመግባታችሁን ይወስናል - በተለያዩ ቪዲዮዎች ፣ ኖቶችና ጥያቄዎች ታግዞ ለመዘጋጀት ለመመዝገብ👇 @AAUUATregisterbot ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ማንኛውም ጥያቄ ይቀላቀሉን👇 @UATprepare @UATprepare

  • ⚡️ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት መግቢያ ፈተናውን ላሳሰባችሁ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና🤩 👉 ከማትሪክ በኋላ እስካሁን ያረፋችሁበት ይበቃል 🤗 💫 በዚህ ክረምት በቀረው አንድ ወር ለUAT የሚያዘጋጃችሁና በመጨረሻም ፈተናውን የሚመስል mock exam የምትፈተኑበት crash course UAT preparation ቻሌንጅ ሊጀመር ነው 🥳 ይሄ ቻሌንጅ ፈተናውን በተፈኑና UAT ሰቅለው AAU  በገቡ ተማሪዎች ስለሚሰጥ መግባት እንፈልጋለን ለምትሉ ሁሉ ምንም በማይገዛ ዋጋ አምና አዘጋጅተን AAU 💯 በገቡልን ተማሪዎች ካገኙት ጥቅም አንፃር እንደማይወዳደር ቢመሰከርልንም  ሁሉንም ተማሪ እንዲያማክል በ250 ብር ብቻ በኢትዮጵያ አንደኛውና ዉዱ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ልዩ እድል  🤩 በዚህ መመዝገቢያ ዋጋ የሚቆየው ዛሬና ነገ ብቻ ይሆናል🤩 መመዝገቢያ ቦታችን አሁን ተከፍቷል መመዝገብ ፈልጋችሁ እንቢ ብሏችሁ ለነበራችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 ለመመዝገብ👇 @AAUUATregisterbot @UATprepare

  • 👉የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2025 💥 የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ። ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል 🙏 1 Addis Ababa University 2 University of Gondar 3 Bahir Dar University 4 Jimma University 5 Mekelle University 6 Hawassa University 7 Haramaya University 8 Adama Science and Technology University 9 Arba Minch University 10 Jigjiga University 11 Addis Ababa Science and Technology University 12 Ambo University 13 Dilla University 14 Unity University 15 Debre Berhan University 16 Wollo University 17 Debre Markos University 18 Wolaita Sodo University 19 Madda Walabu University 20 Worabe University 21 Wachamo University 22 Debre Tabor University 23 Wolkite University 24 Ethiopian Civil Service University 25 Arsi University 26 Samara University 27 Assosa University 28 Dire Dawa University 29 Wollega University 30 Mattu University 31 Mizan-Tepi University 32 Kotebe Education University 33 Adigrat University 34 Woldia University 35 Oromia State University 36 Bule Hora University 37 Aksum University 38 Bonga University 39 Rift Valley University 40 Oda Bultum University 41 Raya University 42 Injibara University 43 Selale University 44 Debark University 45 Kebri Dehar University 46 Gambella University 47 Mekdela Amba University 48 Dembi Dolo University 49 Jinka University 50 Borena University 51 Ethiopian Police University ‎  ‎Source : UNIRANKS® — Top-Ranked Universities in Ethiopia - 2025) @UATprepare

  • 23 июл.5 9722

    የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ የሚጠናቀቅ መሆኑን ተከትሎ፣ ፈተናውን ላለፉት 23 ቀናት ሲሰጡ የቆዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎቻቸው ጥሪ እያደረጉ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ትምህርታቸውን ላላጠናቀቁ ነባር ተማሪዎቻቸው እንዲሁም ለክረምት መርሐግብር ተማሪዎች ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ @Freshmanprepare

  • ሙሉ መረጃ👆- frequently asked questions 👉ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 👉ስለ UAT አስፈላጊነት 👉እንዲሁም ስለ ሶስቱ - ✔️Government sponsorship ✔️self sponsorship ✔️University sponsorship(scholarship) ላልገባችሁ ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች ሁሉ በአንድ🥰 ሁሉም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሚገባ ተማሪ ሊያቀው ስለሚገባ share አድርጉት🙏😘 ለሙሉ UAT ዝግጅታችሁ የሚረዳችሁን ቻናል ለመቀላቀል 👇 https://t.me/UATprepare https://t.me/UATprepare

  • 22 июл.5 830130

    ዩኒቨርሲቲ ስትመርጡ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያለባችሁ ነገር #1 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው። ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል። ✔️ 1st Generation   📚 Addis ababa university   📚 Arba Minch University   📚 Bahirdar University.   📚 University of Gondar   📚 Hawassa University   📚 Haramaya University   📚 Jimma University   📚 Mekele University ✔️ 2nd Generation    📚 Dila University    📚 Dire dawa University    📚 Jijiga University    📚  Mede Melabo University    📚 ASTU    📚 Debra Markos University    📚 Aksum University    📚 Debra Birhan University    📚 Wollega University    📚Wollo University    📚 Mizan Teppi University    📚 Ambo University    📚 Semera University    📚 Kotebe motrop. University ✔️  3rd Generation   📚Adigrat University   📚Mattu University  📚 Woldia University   📚 Wolkite University   📚Debratebor University   📚 Wachamo University   📚Assosa University   📚AASTU University   📚Arsi University   📚Gambela University   📚 Bulehora University   📚Wolaita sodo university ✔️ 4th Generation    📚Jinka University    📚Bonga University    📚Worabe University    📚Injibara University    📚Debark University    📚Mekdela Amba University    📚Raya University    📚Dembidolo University    📚Selale University    📚Oda Bultum University    📚 Borna university @Freshmanprepare

  • Part 2 ይቀጥላል 🥰 መረጃ Part 2 ✔️የካፊው ምግብ               ምግቡ ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ከሌሎች ዮኒቨርሲቲዎች የተሻለ ነው ፤ በተለይ ደግሞ ሰፈረ ሰላም ካንፓስ ደስ የሚል ነው ። በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል                ከሌሎች ዮኒቨርስቲዎች የተለየ አይደለም ቁርስ ፍርፍር ፤ ሩዝ ፤ ሻይ በዳቦ ፤ ስልስ ይቀርባል ፤ ምሳ እና እራት በሳምንት 2-3 ቀን ስጋ ምሳ እና እራት ይኖራል ፤ ሽሮ ፤ ምስር ፤ አታክልት የመሳሰሉት ምግቦች ይቀርባሉ ።  (በፎቶ የምግቡን ጥራት ማየት ይቻላል) ✔️ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው               ከሌሎች ግቢዎች የተለየ አይደለም ነገር ግን 4 ኪሎ ግቢ ምግብ ከሚታሰበው በላይ ቅናሽ ነው ። ዋጋቸው ከታች ተቀምጧል ...! ቀላል ምግቦች ፓስታ ፍርፍር... etc 40  -60 ብር  ከባድ ምግቦች እንቁላል ፤ ስጋ ..etc  70 – 100 ብር ሻይ እና ቡና ...etc 10 -14 ብር ይሆናል ። ✔️የሎከር ነገር               ሎከር በጣም አስቸጋሪ ነው ፤ በዶርም ውስጥ አንድም የሚሰራ ሎከር ማግኘተ ይከብዳል ። የተማሪው አጠቃቀም ችግር ስለሆነ ገዝቶ ማስተካከል ይሻላል። ✔️  ውሃ              ውሃ እንደየካምፓሱ ይለያያል ፤ ከተማዋ ላይ የውሃ እጥረት ስላለ ግቢ ውስጥም የሚጠበቅ ቢሆንም ከሌሎች አካባቢዎች ግን በጣም የተሻለ ነው ብዙ አማራጭ ስላለ ብዙም ችግር አያጋጥምም ✔️ሽንት ቤት ...              እንደ ካንፓሶቹ ቢለያይም አብዛኛው ግን በጣም አሪፍ የሚባል ነው ፤ በተለይ 4 ኪሎ በየቦታው ይገኛል ፤  የሚያስከፋ ነገር የለውም ሻል ያለ ነው ።     ✔️በግቢው ስላለ የዕቃ ስርቆት፦!               እንደካንፓሶቹ ቢለያይም ግርግር ፤ ረብሽ የሚባል ነገር ስለሌለ የስርቆት ነገር በጣም rare ነው ፤ ቸልተኛ ካልሆነ ስርቆቶ ብዙ የሚያሳስብ ነገር አይደለም በተማሪ መገልገያ ቦታዎች ላይም (እንደ ላይብረሪ) ካሜራዎች ስላሉ የተሻለ security አለው።  ✔️የሃይማኖታዊ ተቋማት ፦                በብዙዎቹ ካንፓሶች በአቅራቢያቸው መስኪድ እና ቤተስኪያን ስላለ ሀይማኖታዊ ጉዳዮችን ለመከውን አያዳግትም ። ✔️ወሳኙ - የሰላም ሁኔታ እንደ አጠቃላይ ዋና ከተማና ሁሉም በሰላም እና በፍቅር የሚኖርባት የኢትዮጵያ እምብርት በሆነች አዲስ አበባ ላይ የሚገኝ እንደመሆኑ የሰላም ሁኔታ ከየትኛውም ቦታ በተሻሻለ አስተማማኝ እንደሆነ የማያቀውም የሚመሰክርለት ነው😍 join us 👇 https://t.me/UATprepare

  • #በካንፓሶች የሚሰጡ ፊልዶች    ✔️      6 kilo           ለሶሻል ተማሪዎች ብቻ የሶሻል ዘርፍ ትምህርቶችን ይሰጣል ።       ✔️5 kilo          ለኢንጂነሪግ ( Software , electrical ,   biomedical , mechanical , civil , chemical ..የሚሰጥበት ካንፓስ ነው ።      biomedical engineering ከሚሰጥባቸው ጥቂት ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነው። ✔️      4 kilo       በዚ ካንፓስ computer science እና computer engineering ይሰጣል ።        👍 18 ማዞሪያ         የሜዲሲን ዘርፎች በ Other health የሚካተቱትን ይሰጣል ።  ✔️       ጥቁር አንበሳ       ይህ ካንፓስ አንጋፋ ሲሆን በውስጡም የMedicine ኮርስን ይሰጣል ፤ ተማሪዎች አፓረንትም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ይወጣሉ ።  ✔️       ላም በረት        በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ብቻ አተኩሮ የሚሰራ ካንፓስ ነው ፤ AASTU የሚገኝበት ሲሆን APPLIED እና Enginering ኮርሶችን ይሰጣል ።  ✔️      ልደታ      በልደታ ካንፓስ  የሚሰጡት ፊልዶች architecture ፤ cottom ፤ urban plannig እና የመሳሉትን ያካትታል ።  ✔️         ሜክሲኮ        ይህ ካንፓስ የcommerce ግቢ ነው ።  ( marketing management , business administration, management የሚሰጥበት ካንፓስ ነው ።) ✔️       ሰፈረ ሰላም             የጤና ዘርፍ ግቢ ነው ፤ ሜዲስን ነርሲንግ እና የመሳሰሉት ወደ ጥቁር አንበሳ 3ተኛ አመት ላይ ከመሄዳቸው በፊት የማሩበት ግቢ ነው ። ✔️       ቢሾፍቱ ካንፓስ             AAU ደብረዘይት ላይ Veterinary medicine & Science collage አለው ። ደብረዘይት ነው የሚገኘው ካንፓሱ በጤና እና ሳይንስ ዘርፍ ይሰጣል ..! https://t.me/UATprepare

  • AAU UAT Prep Tutorial: #አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ           መረጃ part 1        ደረጃ... በሀገር አቀፍ ደረጃ 1ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል አድራሻ....        በኢትዮጽያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛል ። የአየር ሁኔታ ...        የመጀመሪያዎቹ ወራቶች መጠነኛ ብርዳማ ሆነው ወደ ኋላ ላይ ግን ሞቃታማ የአየር ንብረት አለው ።   የካንፓሶች ብዛት                በጣም ብዙ ማለትም አስራ ሰባት ይደርሳሉ ። እያንዳንዱ ካንፓስ  የተለያየ ፊልድ ይሰጣል ።  ያሉት  ካንፓሶች ፦ 6 ኪሎ ፣  5 ኪሎ ፣  4 ኪሎ ፣ ሜክሲኮ ፣ ልደታ ፣ 18 ማዞሪያ  ጥቁር አንበሳ ( hospital) ቃሊቲ ፤ ቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ፤  ላምበረት ......ካንፓሶችን ያካትታል ።

  • ⚡️ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2026 ✔️ የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ በ UniRank ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ። 👉 ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል 🙏 1. Addis Ababa University 2. University of Gondar 3. Jimma University 4. Bahir Dar University 5. Mekelle University 6. Hawassa University 7. Haramaya University 8. Adama Science and Technology University 9. Addis Ababa Science and Technology University 10. Arba Minch University 11. Dire Dawa University 12. Jigjiga University 13. Debre Birhan University 14. Wolaita Sodo University 15. Debark University 16. Dilla University 17. Unity University 18. Wollo University 19. Debre Markos University 20. Ethiopian Civil Service University 21. Kotebe Education University 22. Mattu University 23. Arsi University 24. Madda Walabu University 25. Ambo University 26. Wachamo University 27. Aksum University 28. Wolkite University 29. Adigrat University 30. Woldia University 31. Assosa University 32. Wollega University 33. Samara University 34. Mizan-Tepi University 35. Bule Hora University 36. Debre Tabor University 37. Werabe University 38. Bonga University 39. Injibara University 40. Kebri Dehar University 41. Oda Bultum University 42. Oromia State University 43. Gambella University 44. Raya University 45. Rift Valley University Join us : @Freshmanprepare

Freshman prep E-Learning — tgindex