Entrance prep E-learning
СтатистикаEntrance prep Tutorial በ2018 አ.ም 12ተኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎት ልዩ እገዛ በመስጠት በከፍተኛ ውጤት አልፈው ዩኒቨርሲቲ እንዲቀላቀሉ ያስችላል። Unlock your potential with entrance prep. Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC For paid promotion and cross @Epeadmin
- Последний пост
- 12:46
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 64
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 541
- 1/48двое суток
- 1 765
- 1/72трое суток
- 1 904
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የመረጃ ሳምንቱ ላይ በአካል መገኘት ያልቻላችሁ ተማሪዎችና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሄዳችሁ መረጃ የወሰዳችሁ ተማሪዎች መገኘት ላልቻሉት share እንድትደራረጉ እንዲሁ ቀጣይ በምታደርጓቸው ሂደቶች ላይ እንድትተጋገዙ የከፈትንላችሁን group ተቀላቀሉ👇 https://t.me/UATprepare2018 የሄዳችሁት በእርግጠኝነት የተገኘውን ተማሪ ብዛትና የሚጠበቅባችሁን ፉክክር አይታችኋል UAT ዝግጅታችን ላይ ተመዝግባችሁ መቀላቀል አንድ እርምጃ መቅደም ነው - በtelegram private class channel ቻሌኔጅ ልንጀምር ነው ለመመዝገብ👇 @AAUUATregisterbot
без подписи
без подписи
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞቹን የሚያስተዋውቅበት የ2019(2026/27) ትምህርት ዘመን የመረጃ ሳምንት» ተጀምሯል:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ኮሌጆቹና የትምህርት ክፍሎቹ የሚሰጧቸውን የትምህርት ፕሮግራሞች ለተማሪዎችና ለተማሪ ወላጆች የሚያስተዋውቅበት «የመረጃ ሳምንት» ከአርብ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ ተከፍቷል:: በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሲድስት ኪሎ በሚገኘው ፎረም ሕንፃ እስከ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው በዚህ መርሃ-ግብር፤ የሚከተሉት ዋና ዋና መረጃዎችና አገልግሎቶች ለጎብኚዎች ይቀርባሉ። • የቅድመ-ምረቃና የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ መስፈርቶች እና የማመልከቻ ሂደቶች፤ • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና አስፈላጊ መረጃዎች፤ • የመንግስት፣ የግል እና የፕሬዝዳንታዊ ስኮላርሺፕ አማራጮች ማብራሪያ፤ • ከተማሪዎች ምደባ እና ከትምህርት ክፍሎች አመዳደብ ጋር የተያያዙ ዝርዝሮች እና ሌሎችም መረጃዎች ይቀርባሉ። ይህ መርሃ-ግብር በተለይም ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ላጠናቀቁ ተማሪዎች እና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ለሚፈልጉ አመልካቾች፤ ስለ ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች ቅድመ-ግንዛቤ እንዲጨብጡ ለማስቻል የተዘጋጀ ነው።በተጨማሪም ከየኮሌጆቹ ከተወከሉ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በቀጥታ በመገናኘት የገፅ-ለገፅ ማብራሪያና ምክር ማግኘት ይችላሉ። <<አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ፤ ሕልምዎን ያሳኩ!» @Entranceprepare
💥 ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዓይነቶች ይፋ ሆኑ📚 የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል በሁለተኛ ዙር የሚተገበሩ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል ። ሚኒስቴሩ ለሁሉም የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ይፋዊ ደብዳቤ፣ በእነዚህ የሙያ ዓይነቶች የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህራን መምሪያ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጾ፣ ቢሮዎች የመምህራን ቅጥር፣ የበጀት መደብ፣ የትምህርት መሳሪያዎች ማሟላትና የመምህራን ሥልጠናን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላልፏል ። ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚሰጡት 11 የሙያ ዓይነቶች፦ 1. ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ 2. አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 3. አልባሳት ቴክኖሎጂ 4. ሕንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ 5. ቧንቧ ሥራ 6. ሶፍትዌር ማበልጸግ 7. ሰብል አመራረት 8. ጤና ክብካቤ አገልግሎት 9. ሆቴል አገልግሎት 10. ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት 11. ምግብ ዝግጅት በትምህርት ፖሊሲው መሠረት ተማሪዎች በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የሥራና ተግባር ትምህርትን አስተዋውቀው ቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ የሚመርጡ ሲሆን፣ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን በተመረጡት የሙያ ዓይነቶች ትምህርት ተሰጥቷቸው በ12ኛ ክፍል በ12 የሙያ ዓይነቶች ተመዝነው የሚወጡ ይሆናል ። Join us👇 @Entranceprepare
💥 አዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ለመግባት ላሰባችሁ ባለፉት አመታት ከነበረው ይዘት በመነሳት የዝግጅት ቻሌንጅ በቀራችሁ አጭር ጊዜ የፊታችን እሮብ ነሀሴ 13 ሊጀመር ነው 🥳 ✔️ ምን ምን ነገሮች ላይ ትኩረት አድርጋችሁ ማጥናት እንደሚኖርባችሁ ጥቆማ🤩 ✔️ ሁለቱንም የUAT ክፍሎች በModule የተከፋፈለ የጥናት ፕሮግራም📚 ✔️ በቪዲዮ ማብራሪያዎች ፣ አጫጭር መዘጋጃ ኖቶች ፣ በየቀኑ የሚሰጡ መለማመጃ ጥያዎችና quiz 🔣 ✔️ UAT based ጥያቄዎች (mock exam) ፈተናዎች 💯 ✔️ ፈተናውን ከወሰዱ የAAU ተማሪዎች exam tips and advice 🤗 ✔️ የምዝገባ ሂደት አስፈላጊ ነገሮች ላይ እገዛና እስከ ፈተናው ቀን የሚቆይ guidance🤝 በዚህ ቻሌንጅ AAU መግባት ህልማቸው ለሆኑ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ምዝገባችን ከመጠናቀቁ በፊት ለ 3 ቀን ብቻ በሚቆየየዎው ልዩ ቅናሽ በ250ብር ብቻ ተመዝገቡ👇 @AAUUATregisterbot Join us https://t.me/UATprepare
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ማስተማር ይፈልጋል። 🔔 ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ነፃ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት በነፃ ትምህርት ዕድሉ ይሰጣል፡፡ 9ኛ ክፍል ብቻ የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ድሬዳዋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● አሶሳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ባህር ዳር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 9ኛ እና 10ኛ ክፍል የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● ቡኢ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ቦንጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለ9ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 85 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነቶች 80 እና በላይያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ለ10ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ2017 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 70 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በ9ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 85 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነት 80 እና በላይ ያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/apply የመመዝገቢያ ጊዜ 👇 እስከ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት ይገለፃል፡፡ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ ተማሪዎች በሚደቡበት ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመማር ፈቃደኛ የሆኑ መሆን አለባቸው ተብሏል፡፡ @Entranceprepare
ማስታወቂያ ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። Join us for related information and share 👇 https://t.me/Entranceprepare
📢 AAU Information Week 2026 ✨ Official Kick‑Off Tomorrow! 🗓 Friday, August 14, 2026 ⏰ 11:00 AM 📍 Addis Ababa University – Main Campus, Forum Building Join us as we open Information Week with inspiring sessions and guidance for incoming students. Don’t miss it! Register for your UAT preparation 👇 @AAUUATregisterbot Join us for related AAU informations - @UATprepare
без подписи
#ጥቆማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ በሳይንስ ልህቀት ትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://bs.ministry.et (ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዙት የቢሮው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) Join us for related information and share 👇 https://t.me/Entranceprepare
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው @Freshmanprepare
በዚህ አመት 12ተኛ ክፍል ለተፈተናችሁ.... በዚህ ሰዓት ውጤት ተለቋል! እያሉ ማስታወቂያ የሚለቁ ቻናሎች ፣ ከማስታወቂያ የዘለል ነገር ምንም ነገር አንደሌለ ማወቅ አለባችሁ። ስለዚህ እናንተ ሳትረበሹ በትዕግስት እንድጠብቁ እናሳስባችኋለን። ከዚህ ውጭ "ፈተና ወቷል " ለማየት ይህን Join አድርጉ" የሚሉት አሉባልታ ነው እንጅ እስካሁን የተገለጸ አዲስ መረጃ የለም። @Entranceprepare
AAU ማስታወቂያ አውጥቷል 🎉 🎉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ 2019 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት አዘጋጅቷል፤ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ እንዲሁም ሙሉ መረጃ ታገኛላቹ! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ: • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ 📅ከነሐሴ 8–16፣ 2018 📍ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የUAT ዝግጅት ለመጀመር ለመመዝገብ 👇 @AAUUATregisterbot ከምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ👇 @Uatadminbot @UATprepare
📚 በ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የምትመርጧቸው - የ Degree ፕሮግራሞች በ እያንዳንዱ Program ላይ ላሉ ዝርዝር መረጃዎች ለመግኘት 👇 https://admission.aau.edu.et/UndergraduateProgramsOnly JOIN : @UATprepare
የምዝገባ ቦታዎች፦ ➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (የማመልከቻ ሊንክ በምዝገባ ቀናት አክቲቭ ይሆናል) ➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ደሴ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር ➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ ➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ፣ ያቤሎ ➫ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ነገሌ 🔔 ምዝገባ ሲያደርጉ የአስፈላጊ ሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን (የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የቀበሌ መታወቂያ) ዋናውንና ኮፒውን መያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ፡፡ በሐሰተኛ መረጃ ለመመዝገብ ከሞከሩ ወዲያውኑ ከቅጥር ሂደቱ የሚወገዱ ይሆናል፡፡ ከምዝገባ ሂደት ጀምሮ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበትን ቻናል ተቀላቀሉ👇 https://t.me/EAUprepare https://t.me/EAUprepare
#ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁየሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30 ➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው) የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደር እንደሚያሳየው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። @Entranceprepare
Entrance prep E-learning pinned a photo
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ያሰባችሁ 📌 ክረምቱን ለUAT በምትዘጋጁበት ወቅት እነዚን 4 ነጥቦች ችላ እንዳትሉ 1. በቂ በUAT style የተዘጋጁ ጥያቄዎችን አለመስራት፡ ፈተናው ቀላል ቢሆንም ከUAT ጋር የማይመሳሰሉ ጥይቄዎች ላይ ጊዜን በማባከን ፈተናውን ሲያዩ ግራ የመጋባት ስሜት ሊያጋጥም ይችላል። 2. ጊዜ አጠቃቀምን ችላ ማለት፡ ለUAT ስትዘጋጁ ትኩረታችሁ ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ ላይ ብቻ ሳይሆን ሰአት እየያዛችሁ ጥያቄዎችን ስሩ። ለፈተናው የሚሰጠው 2 ሰዓት በቂ ቢሆንም አንዳንድ የፈተናው ክፍሎች ሳይታሰብ ሰአት ሊወስዱ ይችላሉ። 3. እንደ Ratios, Percentages እና Algebra ያሉ ዋና ዋና የሂሳብ አይነቶችን ችላ ብሎ ወደ ፈተና መግባት። 4. ጥያቄ ከተሰራ በህዋላ የተሰራ ስህተትአዲስጋግሞ አለመመርመር ፡ ጥያቄ ከሰራችሁ በህዋላ ድክመታችሁን ለይታችሁ እነሱ ላይ በአግባቡ መስራት ያስፈልጋል። UAT preparation challenge በቅርብ ቀን ሊጀመር ነው አሁኑኑ ይመዝገቡ👇 @AAUUATregisterbot