tgindex
Gondar City Education Department

Gondar City Education Department

Статистика

ይህ የጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ የቴሌ ግራም ቻናል ነው። የፌስቡክ ገጻችንንም ይከተሉ፦ https://www.facebook.com/GondarEdu ወቅታዊና ጠቃሚ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ያገኙበታል።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 575
+4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 228
27 постов
Вовлечённость
146,2%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
867
1/48двое суток
993
1/72трое суток
1 071

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1 3901234

    📢 ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ ዕድል! 🎓✨ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም. በክልሉ በሚገኙት፦ 🏫 ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት – ደሴ 🏫 ክቡር ዶ/ር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት – ደብረ ማርቆስ 🏫 ደብረ ታቦር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 🏫 ሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. በክልሉ በመንግሥትም ሆነ በግል ትምህርት ተቋማት ተምረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የወሰዱ እና የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። 📌 1. የመመዝገቢያ መስፈርቶች 1.1 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት 👧 ለሴቶች፦ 80% እና ከዚያ በላይ 👦 ለወንዶች፦ 82% እና ከዚያ በላይ 1.2 የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት 👧 ለሴቶች፦ 83% እና ከዚያ በላይ 👦 ለወንዶች፦ 85% እና ከዚያ በላይ 📅 2. የምዝገባ ጊዜ እና ሂደት 🗓 የምዝገባ ቀን፦ ከነሐሴ 06–15/2018 ዓ.ም. 📍 የምዝገባ ቦታ፦ በአማራ ክልል በሚገኙ ሁሉም የወረዳ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤቶች። ➡️ ከነሐሴ 16–20/2018 ዓ.ም. በዞን ትምህርት መምሪያዎች የመረጃ ማጣራትና ማደራጀት ሥራ ይከናወናል። ➡️ ከነሐሴ 21–22/2018 ዓ.ም. የተደራጀው መረጃ ለክልል ት/ቢሮ ይላካል። 📝 3. የመግቢያ ፈተና 📍 የፈተና ቦታ፦ በዞን ዋና ከተሞች 📅 የፈተና ቀን፦ ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም. ⚠️ ማስታወሻ፦ ተማሪዎች ለፈተና ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው። 📊 4. የመጨረሻ ውጤት አሰላለፍ ከ100% 📝 የጽሑፍ ፈተና – 80% 🇬🇧 እንግሊዝኛ 40% ➗ ሒሳብ 40% 📚 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 15% 📖 የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 5%

  • 3 авг.3 1302134

    በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 194,374 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 165,342 (85.06%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara6.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇 @emacs_ministry_result_qmt_bot የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara6.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ውጤት ትናንት መለቀቁ ይታወቃል።

  • 2 авг.3 1682940

    የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2018 ዓ.ም የተሰጠውን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና 173,699 ተማሪዎች ውስደው ነበር። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ተማሪዎችም ውጤታቸውን https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ ፤ በሚመጣው ቅጽ ላይ  የተማሪ መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስም በአማርኛ በማስገባት ፤ ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot  ላይ መመልከት ይችላሉ። ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው https://amhara.ministry.et/#/complaint ላይ በመግባት ቅሬታቸው ማቅረብ እንደሚችሉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። 2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

  • 24 июл.6 33310

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 79410

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 70611

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 3929

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 4148

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 17210

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.5 97711

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.5 8858

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.5 9549

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 120338

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 0416

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 0598

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.5 8926

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.5 55010

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.5 0236

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.4 99410

    видео или голосовое, без подписи