HABESHA BIZZ💸
Статистикаእንኳን ወደ ሀበሻ ቢዝ መጣቹ በዚህ ቻናል የተለያዩ ቢዝነስ ነክ የሆኑ ዜና እና መረጃዎችን የምንለቅ ይሆናል።
- Последний пост
- 26 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን መጋቢት 17 2018 🇺🇸ዶላር 190.92 ብር 🇪🇺ዩሮ 220.26 ብር 🇬🇧ፓውንድ 254.96 ብር 🇸🇦ሪያል 50.89 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 51.98 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 138.07 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 132.67 ብር 🇨🇳ዩዋን 27.64 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 622.29 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 241.00 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 496.45 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 505.75 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 269.27 ብር ምንጭ ፡ ethioblackmarket
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን መጋቢት 15 2018 🇺🇸ዶላር 190.74 ብር 🇪🇺ዩሮ 221.09 ብር 🇬🇧ፓውንድ 255.20 ብር 🇸🇦ሪያል 50.88 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 51.91 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 138.46 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 133.01 ብር 🇨🇳ዩዋን 27.67 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 622.33 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 232.31 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 496.12 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 505.20 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 269.08 ብር ምንጭ ፡ ethioblackmarket
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ታህሳስ 14 2017 🇺🇸ዶላር 143.95 ብር 🇪🇺ዩሮ 150.33 ብር 🇬🇧ፓውንድ 181.26 ብር 🇸🇦ሪያል 38.37 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 39.23 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 100.26 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 90.09 ብር 🇨🇳ዩዋን 19.72 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 467.96 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 160.31 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 374.27 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 383.22 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 203.16 ብር ምንጭ ፡ ethioblackmarket በቪድዮ ለማየት ይህንን ይጫኑ
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ታህሳስ 8 2017 🇺🇸ዶላር 142.78 ብር 🇪🇺ዩሮ 150.14 ብር 🇬🇧ፓውንድ 181.75 ብር 🇸🇦ሪያል 38.00 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 38.92 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 100.04 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 90.64 ብር 🇨🇳ዩዋን 19.05 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 464.34 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 159.64 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 371.30 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 376.86 ብር 🇶🇦ኳታር ሪያል 31.86 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 201.56 ብር ምንጭ ፡ ethioblackmarket በቪድዮ ለማየት ይህንን ይጫኑ
Channel photo updated
በአዲስ አበባ ከደረጃ በላይ የካርበን ልቀት ያላቸው መኪኖች እንዳይነዱ የሚያግድ መመሪያ ስራ ላይ ሊውል ነው በአዲስ አበባ በተሽከርካሪዎች የበካይ ጋዝ ወይም ካርበን ልቀት የሚፈጠርን የአየር ብክለትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አስገዳጅ መመሪያ ስራ ላይ ሊውል እንደሆነ ተሰምቷል። መመሪያው በአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተዘጋጀ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገልጿል።በከተማዋ ያለው የአየር ብክለት መጠን ከአለም አቀፍ ብሎም እንደ ሀገር ከወጣው ስታንዳርድ ወይም መለኪያ ከማለፉ አኳያ አስገዳጅ መመሪያው እንዲወጣ ምክንያት መሆኑም ተነግሯል፡፡ በመሆኑም በተሽከርካሪዎች ላይ በሚደረግ ፍተሻ ከጭስ እና ከጋዝ ልቀት አልፈው ከተገኙ ለጊዜው አገልግሎት እንዳይሰጡ ይደረጋሉ ተብሏል። መመሪያው በቅርቡ ወደ ተግባር እንደሚገባም ይጠበቃል። የአንድ መኪና የካርቦን ሞኖክሳይድ ልቀት በኪሎ ሜትር ከ0 ነጥብ 5 ግራም መብለጥ እንደሌለበትም ተገልጿል። እነኝህን ተሽከርካሪዎች የተሻለ ቴክኖሎጂዎች እንዲገጠምላቸው እና የብክለት መጠኑ እንዲቀንስ አስፈላጊው የጥገና ስራ እንዲደረግላቸው እንደሚደረግ ተዘግቧል። ምንጭ: TikvahethMagazine
የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል። • በአንድ ካሬ ሜትር አሸናፊ የሆነው ከፍተኛ ዋጋ 470 ሺህ ብር ሲሆን ዝቅተኛ 20 ሺህ 100 ብር ነው። የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ ተሰራጭቷል። በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ የተመዘገበው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሲሆን ይህም በካሬ ሜትር 20 ሺህ 100 ብር ነው። ከፍተኛው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር እንደሆነ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር ያቀረበው " ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ት/ቤት " መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከአሸናፊዎች ዝርዝር ላይ ተመልክቷል። በአጠቃላይ 4 ሺህ 201 ተጫራቾች የጨረታ ሰንድ በኦንላን መግዛታቸው ተነግሯል። ከነዚህ ውስጥ 2 ሺ 972 ሰነዶች ተሟልተው ተመላሽ እንደተደረጉ ተገልጿል። 1ኛ የወጡ አሸናፊ ተጫራቾች በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ኤም.ኤ ህንጻ ላይ የአዲስ አበባ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የሊዝ ውል እንዲፈጽሙ ጥሪ ቀርቧል። 1ኛ የወጡ ተጫራቾች ውል የማይፈጽሙ ከሆነ ዕድሉ 2ኛ ለወጡት ተጫራቾች ተላልፎ ይሰጣል። ምንጭ፡ tikvahethiopia
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ሰኔ 1 2016 🇺🇸ዶላር 116.26 ብር 🇪🇺ዩሮ 126.35 ብር 🇬🇧ፓውንድ 148.50 ብር 🇸🇦ሪያል 31.00 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 31.65 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 84.93 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 77.24 ብር 🇨🇳ዩዋን 16.05 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 379.84 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 130.45 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 302.01 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 308.48 ብር 🇶🇦ኳታር ሪያል 31.86 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 164.00 ብር ምንጭ ፡ ethioblackmarket በቪድዮ ለማየት ይህንን ይጫኑ
የባንክ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ሰኔ 1 2016 🇺🇸ዶላር 57.10 ብር 🇪🇺ዩሮ 62.10 ብር 🇬🇧ፓውንድ 69.70 ብር 🇸🇦ሪያል 13.77 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 14.06 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 37.77 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 34.35 ብር 🇨🇳ዩዋን 7.13 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 177.97 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 61.08 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 149.24 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 152.40 ብር 🇶🇦ኳታር ሪያል 15.77 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 81.04 ብር ምንጭ ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቪድዮ ለማየት ይህንን ይጫኑ
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ግንቦት 29 2016 🇺🇸ዶላር 116.76 ብር 🇪🇺ዩሮ 126.99 ብር 🇬🇧ፓውንድ 149.14 ብር 🇸🇦ሪያል 31.13 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 31.79 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 85.37 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 77.68 ብር 🇨🇳ዩዋን 16.21 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 384.04 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 130.84 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 295.47 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 303.40 ብር 🇶🇦ኳታር ሪያል 32.07 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 164.76 ብር ምንጭ ፡ ethioblackmarket በቪድዮ ለማየት ይህንን ይጫኑ
የባንክ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ግንቦት 29 2016 🇺🇸ዶላር 57.09 ብር 🇪🇺ዩሮ 62.02 ብር 🇬🇧ፓውንድ 69.59 ብር 🇸🇦ሪያል 13.77 ብር 🇦🇪UAE ድርሀም 14.06 ብር 🇨🇦ካናዳ ዶላር 37.77 ብር 🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 34.32 ብር 🇨🇳ዩዋን 7.13 ብር 🇰🇼ኩዌት ዲናር 177.95 ብር 🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 61.03 ብር 🇴🇲ኦማን ሪያል 149.22 ብር 🇧🇭ባህሬን ዲናር 152.43 ብር 🇶🇦ኳታር ሪያል 15.77 ብር 🇯🇴ጆርዳን ዲናር 81.03 ብር ምንጭ ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቪድዮ ለማየት ይህንን ይጫኑ
በህንዱ አላን ኩባንያ ስር የሚገኘው አክሸከር ኢትዮጵያ የተሰኘው ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለ። ቄራው በወር በአማካይ እስከ ስልሣ ሺህ ኪሎ ግራም የግመል ስጋ ሣውዲ አረቢያ እየላከ እንደሚገኝ ሠምተናል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የከተማዋ የመሬትና ልማት አስተዳደር ከሶስተኛ ወገን ጥያቄ ነፃ ናቸዉ ያላቸዉን ቦታዎችን በሊዝ ለማስተላለፍ 2ኛ ዙር ጨረታ ማዉጣቱ ተነገሯል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ መሬትን በሊዝ ለማስተላለፍ 2ኛ ዙር ጨረታ ማዉጣቱ ታዉቋል። በዚህ 2ኛው ዙር ጨረታ 243 መሬት (ቦታ) የተዘጋጀ ሲሆን፣ እነዚህ ቦታዎችም በአስር ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ናቸዉ ተብሏል። ከዚህ ቀደም አልሚዎች ተጫርተው አሸናፊ ከሆኑ በኋላ በሚተላለፉ የተለያዩ ቦታዎች ላይ “የይገባኛል” ጥያቄዎች ይነሱባቸው የነበረ ቢሆንም አሁን ለመተላለፍ የተዘጋጁ ቦታዎች ግን ከሶስተኛ ወገን ጥያቄ ነፃ መሆናቸውን አስተዳደሩ ገልጿል። ምንጭ፡ capitalethiopia
ኬንያ ከኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ የገዛችው የኤሌክትሪክ ሀይል ከባለፈው አመት በ41 በመቶ ማደጉ ተገለፀ ኬንያ ከፈረንጆቹ አዲስ አመት 2024 ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ከኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ የገዛችው የኤሌክትሪክ ሀይል ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ41 በመቶ ማደጉን ተገለፀ። ኬንያ በተጠቀሰው ጊዜ ከኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ 408.78 Gigawatt-hour (GWh) የገዛች ሲሆን ይህም ባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ከተገዛው የ 288.3 GWh የኤሌክትሪክ ሀይል ግዢ በ41.7 የበለጠ መሆኑ ተጠቁሟል። ለሀይል ግዢው ኬንያ ወደ 4.23 ቢሊየን የኬንያ ሽልንግ ያወጣች ሲሆን የሃይል አቅርቦቱ ርካሽ እንደሆነና ሀገሪቱ ጥገኛ የሆነችበትን የሙቀት ሀይል ማመንጫ ወጪን እየቀነስ መሆኑን ቢዝነስ ዴይሊ አስነብቧል። ምንጭ: tikvahethmagazine
መንግስት ከዶላር አንፃር የብርን የመግዛት አቅም ሊያዳክም እንደሚችል ከምናልባትም በላይ የሆኑ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ ይህም ከአለም የገንዘብ ድርጅት ብድር ለማግኘት የተቀመጠላት ቅድመ ሁኔታ እንደሆነ ይነገራል፡፡በብዛት ምርቶችን በዶላር ከውጭ ገዝታ የምታስገባው ኢትዮጵያ፤ ከዚህ በላይ የብርን የመግዛት አቅም ብታዳክም የኑሮ ውድነቱን እንደሚያባብሰው የምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች ስጋት አለን እያሉ ነው፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የወሰደችው ብድር ለመክፈልም እንደምትቸገር ይጠቅሳሉ፡፡ ምንጭ: ሸገር FM
ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ምርቶች ከ 700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሏ ተነግሯል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል ከሚያደርግባቸው ምርቶች 816 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 700 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ የተገኘ ሲሆን ይህም የእቅዱን 85.57% ማሳካት ተችሏል:: በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 210,717.66 ቶን የቅባት እህሎች፣ 457,713.38 ቶን የጥራጥሬ እህሎች በጥቅሉ 668,431.04 ቶን የወጪ ምርት አቅርቦትና ግብይት ተከናውኗል። ምንጭ: የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒሰቴር
ኢድ ሙባረክ ለሁሉም የእስልምና ተከታዮች።
https://youtu.be/XymdeO7f3bo