tgindex
Mulu sport ሙሉ ስፓርት🇪🇹

Mulu sport ሙሉ ስፓርት🇪🇹

Статистика

⭐ ይህ የቴሌግራም ገፅ 100 ሺህ በላይ ተከታዮችን በፌስቡክ ያፈራው የ ሙሉ ስፖርት (mulusport) የቴሌግራም ቻናል ነው። 📌እዚህ ቻናል ምን ምን ይገኛል። # ፈጣን የስፖርት መረጃዎች_ከጫወታ በፊት ና በጫወታ ሰዓት ስፖርታዊ ትንተናዎችን # ቀጥታ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ #ስፖርታዊ ታሪኮች እና ውጤቶች # ተዎዳጅ ፎቶዎች contact @abiniyas

Последний пост
21 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 000
−3 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
754
20 постов
Вовлечённость
75,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
309
1/48двое суток
354
1/72трое суток
381

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ዴላፎንቴን ተሸክመው ደስታቸውን ገልፀዋል። 😂 @mulusport

  • 🚨🗣️ ያን ዲዮማንዴ፦ “ከምባፔ ጋር ማሊያ መቀያየር እንዴት ነበር? እሱ ‘ይህ የመጀመሪያ ጨዋታህ ነው?’ ብሎ ጠየቀኝ። እኔም ‘አዎ’ አልኩት። ከእሱ ጋር ማሊያ መቀያየር በጣም ልዩ ስሜት ሰቶኝ ነበር፣ እጅግም ደስ ብሎኛል። " @mulusport

  • 🗣️ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ኔይማር ጁኒየር ፦ “በባርሴሎና፣ PSG እና በብራዚል ሲጫወት ታላቅ ነገር ያደረገ ተጫዋች ሆኖ ይታወሳል። ግን ሁልጊዜም ከዚያ በላይ መስጠት ይችል ነበር የሚል ስሜት በደጋፊዎች ዘንድ ይኖራል። ባሎን ዶር ማሸነፍ ይችል ነበር። ቢሆንም እሱ እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ ያለው ተጫዋች ነው፤ ክህሎቱም ከምናየው በላይ ነው። ለብራዚል እግር ኳስ አሳዛኝ ቀን ነው።” 💔🇧🇷 @mulusport

  • 🚨 በዓለም ዋንጫ ታሪክ እንዲህ ያለ ነገር ታይቶ አይታወቅም! በአንድ የዓለም ዋንጫ መድረክ 3 ተጫዋቾች እያንዳንዳቸው 7 ጎሎች አስቆጥረው ለወርቅ ጫማው ሲፎካከሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ሊዮኔል ሜሲ፣ ኤርሊንግ ሃላንድ እና ኪሊያን ምባፔ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከታዩት ታላላቅ የጎል ፉክክሮች አንዱን እያሳዩን ነው። 🔥 @mulusport

  • የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የብራዚል እና ኖርዌይን ጨዋታ በዚ መልኩ ሲከታተሉ ነበር 🥶🥶 @mulusport

  • የ2026 የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ስነ ስርዓትን በደረጃ አስቀምጧቸው! 👇 @mulusport

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • እንኳን ደስ አላችሁ የንጉሱ ደጋፊዎች ❤️ @mulusport

  • 5 мая1 0404

    OFFICIAL | ዴቪድ ራያ ለተከታታይ ሶስተኛ አመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል! @mulusport

  • ፔፕ ጋርዲዮላ፡- "እጅግ በጣም ጥሩ ነበርን! ዕርግጥ ነው 2 ውድ ወሳኝ ነጥቦችን ጥለናል ቢሆንም አሁንም ቢሆን ያለቀ ነገር የለም ሊጉ እስኪያልቅ ድረስ ትግላችንን እንቀጥላለን።" @mulusport

  • ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት 4 አመታት #በሊጉ በሜዳው ሊቨርፑልን አሸንፎት አያውቅም ። 2022 ዛሬስ ? @mulusport

  • BREAKING: ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዕሮቡ ጨዋታ ላይ ባሳየው አስደናቂ የሆነ እንግዳ አቋም የተጠራጠረዉ የሊጉ አወዳዳሪው አካል የዶፒንግ ምርመራ ማድረግ አለብኝ በማለት ለክሪስ ጥሪ አድርጎ ኮሚቴው አስፈላጊ የተባለውን ናሙና በሙሉ ወስዶ ምርመራው አከናውኗል .... ታድያ የ41 ዓመቱ አፍላ ወጣት በሚገባ ምርመራውን አድርጎ ጨርሶ ውጤት ሲመጣ ንጉስ መሆኑን የሚያሳይ ሆርሞን ብቻ ነው እንጂ አንድም አነቃቂ ንጥረ ነገር በደሙ ውስጥ ዝር እንዳላለበት አረጋግጧል 🐐 @mulusport

  • 50 ቀናት..... ⏳ @mulusport

  • “ አሁን ፕሪምየር ሊጉ እንደ አዲስ ነው እነሱ በእጃቸው ቀሪ ጨዋታ አላቸው እኛ ደግሞ በእጃችን በ3 ነጥብ ልዩነት እንመራለን ስለዚ ጨዋታው ክፍት ነው ።” ሚኬል አርቴታ @mulusport

  • ዴክላረን ራይስ ጋደረጋቸው 30 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በ28 ጨዋታዎች ያስመዘገበው ሬቲንግ ይህን ይመስላል! Player Of The Season?👀 @mulusport

  • ከ ዕርስ ውጭ ሰበር 🔥 አሜሪካ እና ኢራን የ2 ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት አድርገዋል ። የሆርሙዝ ሰርጥም ሙሉ ለሙሉ ይከፈታል ። @mulusport

  • በአውሮፓ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋክፖ በላይ ትላልቅ የጎል እድል  የፈጠረ ተጨዋች የለም(10)።(who scored) @mulusport

  • 🗣️ መሐመድ ሳላህ፡ "ሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብ ብቻ አይደለም፣ የፍቅር ስሜት ነው፣ ታሪክ ነው፣ ነፍስ ነው… ይህንን የዚህ ክለብ አካል ላልሆነ ለማንኛውም ሰው ማስረዳት እጅጉን ከባድ ነው።" @mulusport

Mulu sport ሙሉ ስፓርት🇪🇹 — tgindex