HU Awada student info center
СтатистикаThis channel provide you basic information about HU awada cumpas
- Последний пост
- 19 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 004
- 1/48двое суток
- 1 150
- 1/72трое суток
- 1 240
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይገምቱ ይሸለሙ 🙏🙏 የፊፋ ዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ለመሆኑ ዋንጫውን አርጀንቲና ወይስ ስፔን ይወስደዋል? ግምታችሁን እና ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! ቀድሞ በትክክል የጨዋታውን ዉጤት የገመቱ ሶስት ሰዎች በቅደም ተከተል የ300 የ200 እና የ100 ብር የአየር ሰዓት ይሸለማሉ🙏 ማሳሰቢያ 1. አንድ ሰው ከአንድ ጊዜ በላይ መገመት አይችልም!! 2. መገመት እና edit ማድረግ የሚቻለው እስከ ምሽቱ 3:00 ብቻ ነው፣ ከዛ በኋላ ኮመንቶቹ screenshot ይደረጋሉ። https://t.me/HUawada
በኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሪኬርዶችን የሰበረው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አፊን ፊልም በዩቱብ ተለቀቀ። የፊልሙ ሊንክ 👇 https://youtu.be/S1UTKr5XjGs?si=xFXP_vUehpGWszmL
🎊 CONGRATULATIONS to Yonatan Degol 🎉, a graduate of the Economics Department at Hawassa University College of Business and Economics, on achieving a remarkable CGPA of 3.98/4.00 — the highest in the college and also in the HU! This extraordinary achievement includes 37 A+, 13 A, and 3 A- grades from freshman year through graduation, earning him a well-deserved gold medal 🥇. His success reflects exceptional discipline, consistency, determination , and academic excellence. 💚❤️Congratulations to all Hawassa University graduates of 2026
It's happening tomorrow... To be live streamed on Hawassa university Facebook page
🚨🚨🔔 ወድ የAwada business and Economics college ተመራቂ ተማሪወች በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እያልን በዋናዉ ግቢ የምረቃ በአል መሆኑ ይታወቃል እናም Awada campus ተመራቂ ተማሪወችን ለማጓጓዝ ባስ ስለተመደበ በነገዉ ዕለት 7:00 ላይ በሩ ጋር እንድትገኙ እንላለን... ዋናው ግብ እራት እና ማደሪያ ተዘጋጅቶዋል Congratulation🎓🎓🎓🎓
#የ2018 ዓ.ም. የAwada Business and Economics College ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በብሔራዊ የመውጫ ፈተና (National Exit Examination) ባሳካችሁት ከፍተኛ ውጤት ልባዊ እንኳን ደስ አላችሁ! በትጋት፣ በጽናት እና በቁርጠኝነት ያሳያችሁት ስኬት የእናንተን ብቃት ብቻ ሳይሆን የኮሌጁንና የHawassa Universityን ክብር ከፍ አድርጎታል። ለወደፊት በሙያችሁ እና በሕይወታችሁ ተጨማሪ ስኬቶችን እንድታስመዘግቡ እንመኛልን ። እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም ዕድል! 🎉🎓 የተማሪዎች መማክርት ፅ/ቤት
без подписи
без подписи
без подписи
🎉🎊🎉🎊የምስራች እንኩዋን ለተመራቂነት ክብር አበቃን እያልን ካሁኑ የምርቃት ዝግጅታችንን እንድንጨርስ እናሳስባለን። እንደሚታወቀው ጊቢያችን ለተመራቂ ተማሪዎች ከጋውን ውጪ ሪቫን እና ባይንደር አይሰጥም ይህንንም በማስመልከት ከላይ የምታይዋቸውን ሪቫን እና ባይንደሮች በታላቅ ቅናሽ ዋጋ ለኛ ለተማሪዎች ቀርበውልናል ። (የGC Committee ተወያይተውበት ለተማሪዎች የቀረበ ዋጋ እና quality) የበለጠ መረጃ ለማግኘት 0940075413 0942292659 ላይ በመደወል ወይም inbox በማድረግ ያግኙን።
📢#ForToday's Exit Exam Takers, How was your Exit Exam experience today? Please share the rules, regulations, and overall process in the comment section to help future test-takers. Good luck, and we look forward to hearing from you! 🎓👇 https://t.me/Awadadiscuss https://t.me/HUawada
ለአራተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ የመውጫ ፈተና Orientation ዛሬ ስላለ 2:30LT መማሪያ ክፍል እንድትገኙ።
ውድ ተፈታኞቻችን፣ ይህ ፈተና ግድግዳ አይደለም — ድልድይ ነው። ከትምህርት ዓለም ወደ ህልማችሁ ዓለም የሚዘረጋ ድልድይ። እያንዳንዳችሁ በዚህ ጉዞ የራሳችሁ ታሪክ አላችሁ — የተለያየ ትግል፣ የተለየ ተስፋ፣ የተለየ ህልም። አሁን ግን ሁላችሁም አንድ ላይ ቆማችኋል። አእምሮአችሁ እንደ ተራራ ጨረቃ ይብራ፣ ልባችሁ እንደ ጸጥ ባሕር ይረጋጋ፣ እጆቻችሁ በእምነት ይሞሉ። አንዳንድ ጊዜ ፈተና ከባድ ሆኖ ሊሰማን ይችላል፤ ግን እናንተ ከእሱ የበለጠ በርትተናል። የማታውቁት ቢመጣ፣ ያወቃችሁት በሺህ ይመልሳል። ጭንቀትን በትናንሽ ትንፋሾች አስወግዱት፣ ተስፋን ደግሞ በትልልቅ መተንፈሻዎች ወደ ውስጥ አስግቡ። ስለዚህ በድፍረት ግቡ። በፍቅር ተፈትኑ። መልካም እድል ሎጀስቲክስ ፣ማርኬቲንግ፣ ኮፕሬቲቭ፣ ማናጅመንት፣አኳንትንግ፣ ኢኮኖምክስ ። ብርታት፣ ሰላም እና የተረጋገጠ ድል ለእናንተ ይሁን። ከተማርዎች ህብረት ጽ/ቤት
Exit entrance ticket hardy copy print argachu yazu hulachum gideta nw
4th year👈 Username and password yalderesachu Dr mesay ga hedachu check argu
без подписи
без подписи
የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና #በድጋሚ ተፈታኝ የሆናችሁ (Re-sitters) የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ በመግባት አውርዳችሁ ፕሪንት ማለት ይኖርባችኋል። (ከላይ በምስል የተያያዘውን ቅደም ተከተል በመጠበቅ ያውርዱ።) @tikvahuniversity
без подписи
без подписи