ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football
Статистикаእግርኳስ ቅመም እንጂ ወጣወጥ አይደለምና በሚገባው ልኬቱ ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል !!! ይቀላቀሉን since everybody is focusing on writing and blogging about the few elite football professionals & clubs, we focus mainly on interesting current affairs & in depth analysis of the most import
- Последний пост
- 8 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚨 🇦🇷 ሜሲ : እኔ ያለቀስኩት ፔናሊቲውን የመታሁበት ደካማ መንገድ የቡድን አጋሮቼን ልፋት ከንቱ ያስቀረ መስሎኝ ስለነበር ነው:: በስተመጨረሻ ግን የፈጣሪ ልዩ ስራ ደስተኛ አድርጎኛል ::
🇦🇷 አርጀንቲና ከ2-0 መመራት ተነስታ ግብጽን 3ለ2 በመርታት ጉብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች ሙሉ መረጃውን ለመመልከት 👇👇👇👇👇👇 https://delina.app/footy/matchDetails.php?game_id=4653848
ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከፖርቹጋል አሰልጣኝነቱ ተሰናበተ
ስፔን በሚኬል ሜሪኖ የ91ኛ ደቂቃ ጎል ፖርቹጋልን 1-0 በማሸነፍ ወደሩብ ፍጻሜ ማለፍ ችለዋል !!! ሙሉ መረጃውን ለመመልከት 👇👇👇👇👇👇 https://delina.app/footy/matchDetails.php?game_id=4653844
видео или голосовое, без подписи
ኖርዌይ በኤርሊንግ ሃላንድ ሁለት ጎሎች ብራዚልን 2-1 በማሸነፍ ወደሩብ ፍጻሜ አልፋለች !!! ሙሉ መረጃውን ለመመልከት 👇👇👇👇👇👇 https://delina.app/footy/matchDetails.php?game_id=4653846
🇵🇹🇵🇹🇵🇹 ምስጋና ለጎንካሎ ራሞስ ይገባና ፖርቹጋል ክሮሺያን 2-1 በመርታት ከስፔን ጋር ለምታደርገው ፍልሚያ ትኬቷን ቆርጣለች ሙሉ መረጃውን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.delina.app/footy/matchDetails.php?game_id=4653707
https://www.delina.app/footy/matchDetails.php?game_id=4653710
https://www.delina.app/footy/matchDetails.php?game_id=4653710
https://delina.app/footy/matchDetails.html?fotmob_id=4653703
ብሩኖ ጉማሬሽ በአለም ዋንጫው 4 አሲስቶችን አበርክቷል ! Delivering #ቅሪላFooty
🚨 🆕 እንግሊዝና ጋና ባደረጉት ጨዋታ ላይ ጁድ ቤሊንግሃም አፉን ሸፍኖ ጆርዳን አየውን ሲያናግር የታየ ቢሆንም ፓራጓያኑ ሚጌል አልሚሮን ላይ የተሰጠው ቀይ ካርድ ለእንግሊዛዊው አማካይ ያለመሰጠቱ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል በተለምዶ The Vinicius Law እየተባለ የሚጠራው አዲሱ ህግ " ተጫዋቾች አፋቸውን በእጃቸው ሸፍነው ያልተገባ ወይንም ፀያፍ ነገር የሚናገሩ ከሆነ " ቀይ ካርድ የሚያሰጥ ሲሆን ይሄ ህግ አፋቸውን ሸፍነው የሚናገሩ ተጫዋቾች ላይ በሙሉ የሚተገበር ባለመሆኑ ነው ጁድ ቀይ ካርድ ያልተሰጠው
🇶🇦 ኳታር 🆚 ስዊዘርላንድ 🇨🇭 https://youtube.com/live/OPcPbiUecmM?feature=share
Cherki Player Of The Season ብለው የሲዝኑ ምርጡን ተጫዋች ይምረጡ 👇👇👇👇 https://www.delina.app/man-city-home-kit
Szobozlai Player Of The Season ብለው የሲዝኑ ምርጡን ተጫዋች ይምረጡ 👇👇👇👇 https://www.delina.app/liverpool-25-26-home-jersey-kit
Bruno Fernandes Player Of The Season ብለው የሲዝኑ ምርጡን ተጫዋች ይምረጡ 👇👇👇👇 https://www.delina.app/manchester-united-new-home-kit
💪 Declan Rice Player Of The Season ብለው የሲዝኑ ምርጡን ተጫዋች ይምረጡ 👇👇👇👇 https://www.delina.app/arsenal-home-jersey
የመድፈኞቹን ማልያ በ1,700 ብቻ ከለር: ቀይ በነጭ ሳይዝ: Medium, Large & Extra Large ስሪት: ታይላንድ አይነት: እጀ ጉርድ ስታይል: circle AEROREADY 100% Polyester ኣዲስኣበባ ከሆኑ በነፃ ዴሊቨር እናደርጋለን ከኣዲስኣበባ ውጪ ከሆኑ በፖስታ ቤት እንልካለን 300 ብር 👇👇👇👇👇👇 https://www.delina.app/arsenal-home-jersey
ሪያል ማድሪድን ምን ነካው ? ሪያል ማድሪድን ምን ነካው ? 👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=j66807ljktA
💪 United ወደቤቱ ተመልሷል ማንችስተር ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ባላንጣው ሊቨርፑልን በኩኛ በሼሽኮና በኮቢ ማይኑ ጎሎች 3-2 ማሸነፉን ተከትሎ ከሁለት ሲዝኖች ቡሃላ ወደኣውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ መመለሱን አረጋግጧል 🚨የማንችስተር ዩናይትድ ቀዩ ማልያን በ1,700 ብር ለመግዛት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇 https://www.delina.app/manchester-united-new-home-kit