Bureau Of Harari Region Revenue Authority የሐረሪ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ
Статистикаየሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮ ከክልሉ ውስጥ ኢኮኖሚ የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት የመሰብሰብ ኃላፊነት ያለበት ተቋም ነው። ይህም የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ዘላቂ ልማትና እድገትን ትልቅ አስተዋፅ ያደርጋል።
- Последний пост
- 6 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1142/2018 በአጭሩ ******* የታክስ አስተዳደራችንን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ እንዲሁም የግብር ስወራን ለመከላከል የገቢዎች ሚኒስቴር አዲስ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1142/2018 (Directive No. 1142/2026) አውጥቷል። በመመሪያው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ •ዲጂታል ደረሰኝ (Electronic Invoice)፦ በየቀኑ የሚደረጉ ግብይቶች በሚኒስቴሩ እውቅና ባገኘ ሶፍትዌር አማካኝነት ዲጂታል ሆነው ይመዘገባሉ። እያንዳንዱ ደረሰኝ ልዩ የደረሰኝ ምዝገባ ቁጥር (IRN) እና ፈጣን መላሽ ኮድ (QR Code) ይኖረዋል። •የኢኮሜርስ (e-Commerce) እና የዲጂታል ገበያ ቦታዎች፦ በኦንላይን መድረኮች ላይ የሚከናወኑ ግብይቶችም በተናጠል በሻጩ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ደረሰኝ እንዲቆርጡ ሥርዓት ተዘርግቶላቸዋል። •ከቀጥታ ግንኙነት ውጭ (Offline Mode) መሥራት፦ የኢንተርኔት ግንኙነት በሚቋረጥበት ወቅት ግብይት እንዳይስተጓጎል ለተወሰነ ጊዜ ከመስመር ውጭ ሽያጭን መመዝገብና ግንኙነቱ ሲመለስ በቀጥታ ወደ ማዕከላዊ ሲስተሙ መላክ የሚያስችል አማራጭ ተካቷል። • ጠንካራ የደህንነት ሥርዓት፦ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሽያጭ መመዝገቢያ ሶፍትዌሮች ሁሉ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የደህንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ለአቅራቢዎችና ለአገልግሎት ሰጪዎች የተቀመጡ ቅድመ-ሁኔታዎች፦ •የዕውቅና ምስክር ወረቀት ለማግኘት አልሚዎችና አቅራቢዎች እንደየዘርፋቸው ተስማሚ የባለሙያ ብዛትና በየሁለት ዓመቱ የሚታደስ የመልካም አፈጻጸም ዋስትና (Performance Guarantee) በባንክ ወይም በመድን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፦ •የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት አቅራቢዎች፦ 30,000 የአሜሪካን ዶላር ዋስትና እና ቢያንስ 4 ባለሙያዎች •የሶፍትዌር አገልግሎት አቅራቢዎች ፦ 50,000 የአሜሪካን ዶላር ዋስትና እና ቢያንስ 6 ባለሙያዎች •የኢኮሜርስ ኦፕሬተሮች፦ 25,000 የአሜሪካን ዶላር ዋስትና •ለራሱ ብቻ የሚጠቀም ታክስ ከፋይ፦ 15,000 የአሜሪካን ዶላር ዋስትና የዋስትና መጠኑና የባለሙያዎቹ ብዛት እንደ ታክስ ከፋዮች ብዛትና ዓመታዊ ጥቅል የሽያጭ መጠን ሊጨምር ይችላል። ይህ መመሪያ በታክስ ሕጉ መሠረት የሂሳብ መዝገብ በሚይዙ ሁሉም ታክስ ከፋዮች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#2 ቀን ብቻ ቀረው! ሰኔ 28 /2018 ዓ.ም (ሐረሪ የገቢዎች ቢሮ) የ 2018 በጀት ዓመት ልጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረዉ; በመሆኑም ግብር ያልከፈላቹ ና የግብር እዳ ያለባቹ ግቡር ከፋዮቻችን በሙሉ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ ማታ 1:00 ዲረስ እያገለገልን ስለሆነ መጠቹ እንድትከፈሉ እናሳዉቃለን። ግብርን በወቅቱ ባለመክፈል ከሚመጣው ቅጣትና ወለድ ለመዳን ዛሬውኑ አሳውቀው ይክፈሉ! ግብር ለሀገር ክብር! ሐረሪ ገቢዎች ቢሮ ሰኔ 28,2018 ዓ:ም
без подписи
без подписи
без подписи
# Guyyaa lama qofatu haafe! Waxabajjii 28, 2018 A.L.I. Biiroo Galii Naannoo Hararii Bara baajataa 2018 xumuruuf guyyaan lama qofa hafe, Kanaafuu kaffaltii gibiraa keessan kan hin raawwanne fi liqii(Idaa) gibiraa kan qabdan kaffaltoonni gibiraa naanno keenyaa hundii, guyyaa Sanbataa fi Dilbataa dabalatee halkan hanga sa'aatii 1:00ttii tajaajilla kena waan jirnuf waajjira keenya dhuftanii gibira keessan akka kaffaltan isiin beeksifna. Yeroon gibira kaffaluun adabbii fi dhala irraa of eeguuf har'auma gara waajjiraatti dhuftanii gibira keessan kaffalaa. Gibirri kabaja biyyaati! Gibira yeron kafalun jalala biya agarsisa! Biiroo Galii Naannoo Hararii Waxabajjii 28, 2018 A.L.I.
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በሐረሪ ክልል የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በሐኪም ጋራ ኢንሼቲቭ ፕሮጀክት ስፍራ ችግኝ ለመትከል የሐረሪ ገቢዎች ቢሮ አመራር ና ሰራተኞች የችግኝ ጉርጋድ እያዘጋጅ ነው። ሰኔ 26; 2018 ዓ:ም ሐረሪ ገቢዎች ቢሮ
без подписи