- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 41
- Всего постов
- 44
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 150
- 1/48двое суток
- 1 317
- 1/72трое суток
- 1 421
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የዓፄ ዘርአያዕቆብ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ፅህፈት ቤት ተሸለመ 07/12/2018 ዓ.ም (የዓፄ ዘርአያዕቆብ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ፅህፈት ቤት) በመድረኩ የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ክንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት፣ የመምሪያ እና የገቢ ጽ/ቤት ሃላፊዎች ግብር ክፋይ ነጋዴዎች፣ መንግስት ሰራተኞች፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም የአከራይ ተከራይ ግብር ከፋዮች ታድመዋል። የዓፄ ዘርአያዕቆብ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት ከ270 ሚሊዮን ብር በላይ ወይም የዕቅዱን 94.25 በመቶ ገቢ በመሰብሰብ ከአምስቱም ክፍለ ከተማ 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሜዳልያ ሽልማት kደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ክንቲባ አቶ በድሉ ተበርክቶለታል። በተመሳሳይ የአፄ ዘርአያዕቆብ ክፍለ ከተማ በገቢ አፈፃፀም ከአምስቱም ክፍለ ከተማ በጠቅላላ ስራ አፈፃፀም 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሜዳልያ ተሸላሚ ሆኗል። አቶ ወንደሰን እሸቴ የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈጻሚ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ለዚህ ውጤት መምጣት የላቀ አስተዋፅኦ ለነበራቸው ለክፍለ ከተማ አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና ግብር ከፋዮች ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል። በመቀጠልም በ2019 ዓ.ም ለመሰብሰብ የተሰጠንን 500 ሚሊዮን 999 ሺህ ብር በመሰብሰብ የሕብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር አገልግሎቶችን ተደራሽ ማድረግ ወሳኝ በመሆኑ የገቢ ስወራን ለመከላከልና ገቢውን በተሻለ ለማስቀጠል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ቅንጅታዊ አሠራር ሊጠናከር እንደሚገባ አሳስበዋል። መረጃው የአፄ ዘርአያዕቆብ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት ግብር ትምህርት እና ኮሚዩኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት ነው
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ የምንገነባው ትምህርት የግብርና ልማት የምናደራጀው የጤና የመንገድ እና ድልድይ ግንባታ የምንዘረጋው የኮሪደር ልማት ለቀጣይ ትውልድ የምናወርሰው ቅርስ ነው፡፡ ስለዚህ ዛሬ ሆነን ነገን የምንገነባው በሚከፈለው ግብር ነውና ለስኬታማነቱ አሻራችንን እናሣርፋለን፡፡ የጋራ መድረክ በአወሣሰኑ፣ በአሰባሰቡና ወደ ልማት አዋዋሉ ላይ በተለያዩ አደረጃጀቶች በሚፈጠሩ መድረኮች በጋራ እየተነጋገርንና ምክክር እያደረግን ችግሮችን በዘላቂነት እንፍታ። የሚሰበሰበው ገቢ በደጅዎ፣ በአካባቢዎ፣ የሚታይ ልማትን የሚያወጣ ወሣኝ የልማት ፋይናንስ ነውና ሁላችንም ልማት እንዲመጣ እንዲሁም እንደምንጠይቀሁ ሁሉ ለገቢ አሰባሰቡም የዜግነት ድርሻችንን እንወጣ! ለጋራ ብልጽግና የክልላችን ልማት በሁሉም አቅጣጫ እንዲሰፋና በየደረጃው ያለው የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ እንዲሆን የክልላችን ኢኮኖሚ ያመነጨውን ገቢ በአግባቡ መሰብሰብ ይገባል፡፡ እንደ ክልል በራስ የገቢ ምንጭ ወጫችንን የመሸፈን ግባችንን ለማሣካት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል። ዘላቂነት ያለው የሀገር ግንባታና ብልጽግና የሚረጋገጠው ከጥገኝነት የተላቀቀ ገቢ ማመንጨት ሲቻል ነው፡፡ እያንዳንዱ ተጠቃሚ የሚሆንበት ልማት የሚመጣው ከራሱ በሚመነጭና በራስ በሚሰበሰብ ገቢ ነው፡፡ ለዚህም ሁሉም የዜግነት ድርሻውንና ግዴተውን ሊወጣ ይገባል። ውድ ግብር ከፋዮቻችን የያዝነውን ሀገራዊ ብልጽግናን የማረጋገጥ ታላቅ ራዕይ እውን ለማድረግ ሁላችንም የሚፈለግብንን ግብርና በአደራ የተሠጠንን በውክልና የምንሠበስበውን ታክስ በታማኝነትና በወቅቱ ለገቢ ሰብሣቢ ተቋማት ማሣወቅ ለነገ የማይገባ ግዴታችን ነው። በውስጣችን፣ በአካባቢያችን፣ በገቢ ተቋሙና መሰል አካላት የምናያቸውን ብልሹ አሰራሮች በቁርጠኝተት በመታገልና በማጋለጥ ትውልዳዊ እዳችንን ልውጣ ይገባል። በየደረጃ በመስጠትና መቀበል ዙሪያ የሚታዩ ችግሮችን በጋራ መካከልና በታማኝነት ደረሰኝ ማሰጠትና መቀበል ዋነኛ ተልዕኮና አደራ መሆኑን አውቀን ተጨባጭ ውጤት እናስመስግብ ወሣኙ መልዕክታችን ነው። “ደረሰኝ በመስጠትና በመቀበል የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!” መንገሻ ፈንታሁን (ዶ/ር) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
ስለሆነም ግብር ለሀገር ግንባታ እርስዎ የሚከፍሉት ታክስ የራስዎ፣ የቤተሰብዎ እና የህዝብዎ የነገ ተስፋ ነው፡፡ ዛሬ የምንገነባው ትምህርት የግብርና ልማት የምናደራጀው የጤና የመንገድ እና ድልድይ ግንባታ የምንዘረጋው የኮሪደር ልማት ለቀጣይ ትውልድ የምናወርሰው ቅርስ ነው፡፡ ስለዚህ ዛሬ ሆነን ነገን የምንገነባው በሚከፈለው ግብር ነውና ለስኬታማነቱ አሻራችንን እናሣርፋለን፡፡ የጋራ መድረክ በአወሣሰኑ፣ በአሰባሰቡና ወደ ልማት አዋዋሉ ላይ በተለያዩ አደረጃጀቶች በሚፈጠሩ መድረኮች በጋራ እየተነጋገርንና ምክክር እያደረግን ችግሮችን በዘላቂነት እንፍታ። የሚሰበሰበው ገቢ በደጅዎ፣ በአካባቢዎ፣ የሚታይ ልማትን የሚያወጣ ወሣኝ የልማት ፋይናንስ ነውና ሁላችንም ልማት እንዲመጣ እንዲሁም እንደምንጠይቀሁ ሁሉ ለገቢ አሰባሰቡም የዜግነት ድርሻችንን እንወጣ! ለጋራ ብልጽግና የክልላችን ልማት በሁሉም አቅጣጫ እንዲሰፋና በየደረጃው ያለው የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ እንዲሆን የክልላችን ኢኮኖሚ ያመነጨውን ገቢ በአግባቡ መሰብሰብ ይገባል፡፡ እንደ ክልል በራስ የገቢ ምንጭ ወጫችንን የመሸፈን ግባችንን ለማሣካት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል። ዘላቂነት ያለው የሀገር ግንባታና ብልጽግና የሚረጋገጠው ከጥገኝነት የተላቀቀ ገቢ ማመንጨት ሲቻል ነው፡፡ እያንዳንዱ ተጠቃሚ የሚሆንበት ልማት የሚመጣው ከራሱ በሚመነጭና በራስ በሚሰበሰብ ገቢ ነው፡፡ ለዚህም ሁሉም የዜግነት ድርሻውንና ግዴታውን ሊወጣ ይገባል። ውድ ግብር ከፋዮቻችን የያዝነውን ሀገራዊ ብልጽግናን የማረጋገጥ ታላቅ ራዕይ እውን ለማድረግ ሁላችንም የሚፈለግብንን ግብር እና በአደራ የተሠጠንን በውክልና የምንሠበስበውን ታክስ በታማኝነትና በወቅቱ ለገቢ ሰብሣቢ ተቋማት ማሣወቅ ለነገ የማይገባ ግዴታችን ነው። በውስጣችን፣ በአካባቢያችን፣ በገቢ ተቋሙና መሰል አካላት የምናያቸውን ብልሹ አሰራሮች በቁርጠኝት በመታገልና በማጋለጥ ትውልዳዊ እደራችንን ልንወጣ ይገባል። በየደረጃ በመስጠትና መቀበል ዙሪያ የሚታዩ ችግሮችን በጋራ መካላከልና በታማኝነት ደረሰኝ መስጠትና መቀበል ዋነኛ ተልዕኮና አደራ መሆኑን አውቀን ተጨባጭ ውጤት እናስመስግብ ወሣኙ መልዕክታችን ነው። “ደረሰኝ በመስጠትና በመቀበል የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!” መንገሻ ፈንታሁን (ዶ/ር) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
ለክቡራን የክልላችን ግብር ከፋዮች የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት እንዲሰበሰብ በክልላችን ም/ቤት ከፀደቀለት የገቢ ዕቅድ ውስጥ ከ93 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰብስቦ የእቅዱን 92.66% በማሣካት የክልሉን ተቋማት ያቀዱትን እቅድ እንዲያሣካ የፋይናንስ ምንጭ በመሆን ስኬታማ ውጤት አስመዝግቧል። በገጠር እና በከተሞቻችን እየተከናወኑ የሚገኙት የኮሪደር ልማቶች፣ አዳዲስ የትምህርት ተቋማት ግንባታዎች፣ ዘመናዊ የጤና ጣቢያዎች፣ እንዲሁም የመንገድና የድልድይ ግንባታዎች እርሰዎ የከፈሉት ታክስ ለልማት መዋሉን የሚያሣዩ ህያው ምስክሮች ናቸው። ለዚህ የጋራ ስኬት ዋና መሠረቱ ለክልላችን እድገት በመቆም ግብር የመክፈል ኃላፊነትን በታማኝነት የተወጣችሁት እናንተው ታማኝ ግብር ከፋዮቻችንና የክልላችን የልማት አጋሮች ሁሉን አቀፍ ጥረት ነው። በአሁኑ ወቅት በ2019 በጀት ዓመት ክልላችንን የሚመጥን እና የህዝባችንን የመልማት ፍላጐት የሚያረካ የ166 ቢሊየን ብር የገቢ ግብ ሰንቀን እየሰራን እንገኛለን። ይህ ግብ እውን የሚሆነው በጋራ ጥረታችንና በመተማመን ላይ የተመሠረተ የግብር አከፋፈል ስርዓት ሲረጋገጥ ብቻ ነው። በአንዳንድ አካባቢዎች በግብር አሰባሰብ ሂደት ላይ የሚስተዋሉ የግብር ጭማሪ ቅሬታዎች ሊኖሩ ይችላሉ። በግብር ውሣኔ፣ ስርጭትና አሰባሰብ ላይ የሚታዩ ችግሮች በውይይትና በምክክር እንዲሁም በተዘረጋው የቅሬታ ይግባኝ ስርዓት በየደረጃው ባለው አደረጃጀት እየፈታን መጥተናል፡፡ በቀጣይም በዚሁ ስርዓት የሚፈታ ይሆናል። ስለሆነም ግብር ለሀገር ግንባታ እርስዎ የሚከፍሉት ታክስ የራስዎ፣ የቤተሰብዎ እና የህዝብዎ የነገ ተስፋ ነው፡፡
видео или голосовое, без подписи
በስራ ባልደረባችን ሽልፈተ-ሕይወት የተሰማንን ጥቅልቅ ሀዘን እንገልጻለን በምስራቅ ጎጃም ዞን አስ/ር በሉማሜ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ገቢዎች ጽ/ቤት የግብር አወሳሰን፣ አሰባሰብና ክትትል ዋና ስራ ሂደት አስተባባሪ የነበሩት አቶ ናቃቸው ጫኔ ሞት ልብ የሚነካ ነው። ሟች አቶ ናቃቸው ጫኔ የሉማሜን ገቢ ጽ/ቤት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሲያገለግሉ ቆይተው በደረሰባቸው ድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አመራርና ሰራተኞች በስራ ባልደረባችን ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው እና ስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የመረጃ ምንጭ ምስ/ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ
видео или голосовое, без подписи
ከ20 ሺህ በላይ ዜጎች የቤት ባለቤት ሊሆኑ ነው የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ህጋዊ መሠረት ያሟሉ 901 የቤት ህብረት ስራ ማህበራት አባላት የብሎክ እጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ማካሄድ ጀመረ። በአራት ሳይቶች (ወረብ፣ አዲስ ዓለም፣ መኮድ እና ሰልቸን) በ1045 ሄክታር መሬት ላይ በሚከናወነው በዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ከ19 ሺህ 6 በላይ አባላት የቤት መስሪያ ቦታ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው አስታውቀዋል። የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ሓላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ/ር) በበኩላቸው፣ የለውጡ መንግስት የቤት ልማት ፖሊሲ ዘርግቶ በመሥራቱ ባለፉት አምስት ዓመታት በክልሉ ከ140 ሺህ በላይ ዜጎች በማህበር ተደራጅተው የቤት ባለቤት መሆናቸውን ገልጸዋል። ከተማ አስተዳደሩ ባህርዳርን ለኑሮ ምቹ ለማድረግና የዜጎችን መሠረታዊ የቤት እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ መሰል ሰው ተኮር ስራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተረጋግጧል። የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
"እኛ የምንሰበስበው ገቢ የመላው ክልላችን ተቋማት ወደ ፊት የመራመጃ ዓቅም እና የእድገታችን ህያው የልብ ምት ነው።" መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) በሲሳይ አስማማው አስተያየት እና ጥያቄ ቢኖርዎ ከዚህ ገፅ በተጨማሪ እነዚህን አድራሻዎች ይጠቀሙ በፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/AmraNews https://www.facebook.com/profile. በቴሌግራም:- Amhara Region revenue bureau በዩትዩብ:- https://www.youtube.com/ ገቢያችን Website:- https://www.abor.gov.et/ እንዲሁም አስተያየትና ጥቆማ በ 9504 ይደውሉ መደበኛ ስልክ ቁጥሮች 058 220 57 49/ 09 47