tgindex
International Clinical Laboratories (ICL)

International Clinical Laboratories (ICL)

Статистика

Please contact us for any support using our Telegram @ICLCustomerSupport

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
63
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 567
+6 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
773
40 постов
Вовлечённость
30,1%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 63
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
346
1/48двое суток
396
1/72трое суток
427

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሕመም ምልክቶች ከመታየታቸው በፊት፣ መደበኛ የጤና ምርመራ ማድረግ ስለ ሜታቦሊክ (የሰውነት ሕዋሳት እንቅስቃሴ) ጤንነትዎ ግልጽ ምስል ይሰጥዎታል። Regular screening gives you a clear picture of your metabolic health long before symptoms ever show up.

  • Jiraattota magaalaa Naqamtee fi Naannoosheetiif Tajaajila Laabiraatoorii Amansiisaa ta’e siniif dhiyeesinee jirra. Kanaafuu Tajaajila Qorannoo Laabiraatoorii argachuuf karaa ykn daandii fagoo deemuun osoo humna keessanii fi maallaqa kessaan hin qisaasessiin dhiyeenyatti Intarnaashinaal Kilinikaal Laabiraatooriis Naqamtee dhuftanii har’uma argachuu dandeessu. Wayita gara Buufataa Tajaajila Intarnaashinaal Kilinikaal Laabiraatooriis Naqamtee geessaniin baga nagaan dhuftanii jalqabaa irraa kaasee hanga tajaajila barbaaddan argattanii deebitanitti iddoo mijaawaa, tajaajilaa mijaawaa fi si’oomina qabu kan argattan ta’uu keessan isiniif mirkaneessina. Adeemsaa hojii saampilii waliitti qabuu keessatti haala fedhii maamiltoota keenyaa giddu galeessa godhateen ga’umsaa fi of eeggannoo ol’aanaatiin raawwanna. Tajaajilli Laabiraatoorii Sadarkaa Adunyaa hundaa irratti fudhatama ol’aanaa qabu kunoo balbala keessanitti siniif dhufeera. #ICLEthiopia #Nekemte #Welega

  • ለአቃቂ ቃሊቲ ነዋሪዎች ታላቅ የምስራች! በቅርብ ቀን ድካምና እንግልትን የሚያስቀር መፍትሄ በይፋ ልንከፍትላችሁ ነው፡፡ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የላቦራቶሪ አገልግሎታችንን ወደ እርስዎ ለማቅረብ ዝግጅታችንን አጠናቀናል! በአቃቂ ቃሊቲ ኢንዱስትሪና መኖሪያ መንደር ለምትገኙ ነዋሪዎችና ሰራተኞች ፈጣንና አስተማማኝ የምርመራ አገልግሎት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ነን፡፡ አዲሱን የኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ አቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፋችንን የመክፈቻ ቀን በቅርብ እስክንገልፅልዎ ገፃችንን በመከተል ይጠብቁን፡፡ Something big is coming to Akaki Kality! We are expanding our reach to bring internationally accredited diagnostic care even closer to you. Soon, residents and businesses in the Akaki Kality industrial and residential zone will have direct access to fast, reliable, and world-class laboratory services right in their neighborhood. Follow our page and stay tuned as we announce the official opening date of our new International Clinical Laboratories (ICL) Akaki Kality branch very soon!   #ICLEthiopia #AkakiKality #ComingSoon #Expansion #WorldClassDiagnostics #EthiopiaHealthcare

  • ጤናዎ ትልቁ ሀብትዎ ነው! ታድያ በቂ ትኩረት እየሰጡት ነው? የተሟላ ጤንነት ቀጣይነት የሚኖረው አስቀድሞ በመጠንቀቅ ነው፡፡ የኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ ማይላብ ቼክ አጠቃላይ የጤና ምርመራ የሰውነትዎን አጠቃላይ ሁኔታ አስቀድመው እንዲረዱ ያስችልዎታል፡፡ የህመም ምልክቶች እስኪታዩ ሳይጠብቁ የዘወትር የጤና ምርመራ በማድረግ ጤንነትዎን በጥንቃቄ ይጠብቁ፡፡ ለአስተማማኝ የላቦራቶሪ ምርመራ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ ቅርንጫፍ በመሄድ ዛሬውኑ የጤናዎን ሁኔታ ይወቁ! Your health is your greatest asset—are you giving it the attention it deserves? True wellness starts with proactive care. With ICL’s MyLab Check, our flagship wellness panel, you can gain deep insights into your body's vital health markers long before symptoms even appear. Whether you are aiming for peak daily energy or long-term preventive care, a routine check-up is your best strategy. Take charge of your health journey today. Call us or visit your nearest International Clinical Laboratories (ICL) center to learn more about our MyLab Check packages! #ICLEthiopia #MyLabCheck #PreventiveCare #Wellness #HealthFirst #EthiopiaHealth #ICL

  • Jiraattotaa Naqamtee Hundaa tiif Kilinikni Inteernaashinaal Laabiraatoorii Naqamteetti argamu banamee hojii isaa guutuumaan guututti jalqabee kan jiru ta’uunsaa kan beekamu yoo ta’u Jiraattonnii Magaalaa Naqqamtee fi ummannii Wallagaa Naanoosheetti argamtan tajaajilaa Qoraannoo Laabiraatoorii, haalaan baayyee si’oomina qabuu fi sadarkaan qulqullina isaa Sadarkaa Addunyaa irratti barbaachise guutu osoo fagoo hin deemiin dhiyeenya keessanittii argachuu dandeessu. Hojii walitti qabuu saampilii si’oomina qabu irraa eegalee, hangaa bu’aa qoraannoo amanamaa ta’ee argamutti, tajaajilaa baayyee si’oominaa fi sadarkaan qulqullina isaa eegame kennuu fi tajaajilaa fayyaa naanichaattii haala barbaadameen dhiyeesuuf gareen ogeessotaa fayyaa keenyaa si’oominaan hojjataa jira. Ammuma kana hatatamaan kottaatii tajaajilaa qoraannoo Laabiraatoorii si’oominaa qabuu fi sadarkaa qulqulinaa ol’aana ata’e argaadhaa siniin jenna. #HealthcareExcellence #ICLEthiopia #Diagnostics #Nekemte #Welega #EthiopianHealthcare

  • Minimizing Rejection & Toxicity: Rapid Tacrolimus TDM in Ethiopia Tacrolimus has a narrow therapeutic window—sub-therapeutic levels risk graft rejection, while supratherapeutic exposure drives CNI nephrotoxicity. International Clinical Laboratories (ICL) provides fast, high-precision in-house Tacrolimus Therapeutic Drug Monitoring (TDM) so nephrologists can adjust doses with confidence. Key Advantages: ✔️Rapid Turnaround Time: Local processing eliminates overseas shipping delays. ✔️High Precision & Reproducibility: Validated assaying for long-term tracking. ✔️Standardized Handling: Strict whole-blood protocols safeguard sample integrity. ✔️Local Care: Supporting Ethiopian transplant teams with reliable diagnostics. Partner with ICL for specialized transplant diagnostics. #Nephrology #TransplantMedicine #Tacrolimus #ICLEthiopia #HealthcareEthiopia

  • የዓለም አቀፍ የሳንባ ካንሰር ቀን ፣ ቅድመ ምርመራ ሕይወትን ይታደጋል! በርካታ የሳንባ ሕመም አይነቶች ገና በመጀመሪያ ደረጃቸው ላይ እና በቀላሉ መታከም በሚችሉበት ወቅት፣ ምንም ዓይነት የሕመም ምልክት ሳያሳዩ በሰውነታችን ውስጥ ሊቆዩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? በዓለም አቀፍ የሳንባ ካንሰር ቀን፣ “በሽታን ቀድሞ ማወቅና መታከም ሕይወትን ይታደጋል!” በሚል ዋና መርህ ፤ በሽታን አስቀድሞ ስለመከላከል የተወሰነ እንበላችሁ። የቅድመ-ምርመራ ክትትል ሐኪሞች የሳንባዎን ጤንነት እንዲገመግሙ፣ ጥቃቅን የሰውነት ለውጦችን ቀድመው እንዲለዩ፣ እንዲሁም የበሽታው ምልክቶች በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ላይ ዕንቅፋት ከመፍጠራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት ቅድመ-ጥንቃቄ የታከለበት የሕክምና ዕቅድ እንዲያወጡ ይረዳቸዋል። ስለ ጤናዎ ያለዎት ግንዛቤ ዋነኛውና ጠንካራው የቅድመ-ምርመራ መሣሪያዎ ነውና ወደ ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ በመምጣት በማስረጃና በሳይንሳዊ ምርምር ላይ የተመሰረቱ የቅድመ-ምርመራ አማራጮቻችንን በመረዳት ለጤንነትዎ ቅድመ-ጥንቃቄ የተሞላበትን እርምጃ ይውሰዱ።

  • 25 июл.1 0461

    ከጤና ምርመራዎች መካከል ለየትኛው የበለጠ ቅድሚያ ይሰጣሉ? Which health check do you prioritize most?

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ክረምት የጤና የበጎ ፈቃድ ዘመቻዎች በጤና ማዕቀፍ ያልተደረሱ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመድረስ ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው። ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ (ICL) በሸገር ከተማ ዳልቲ ማረሚያ ቤት በተካሄደው ዓመታዊው የክረምት በጎ ፍቃድ የጤና ምርመራ ዘመቻ ይፋዊ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝቷል። በክብርት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ሌሎች የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በዚህ መርሃ ግብር፣ ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ ለማረሚያ ቤቱ ሰራተኞች፣ በጎ ፍቃደኞች እና ታራሚዎች ነፃ የሰውነት ባዮሜትሪክስ ምርመራ አቅርቧል። በቀጣይነትም በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል በሚደረገው የክረምት በጎ አድራጎት ነጻ ምርመራዎችን በማቅረብ Summer is a season of goodwill, community support, and bringing essential healthcare to those who need it most. ICL attended the official opening ceremony of the annual summer goodwill health screening campaign held at Sheger City, Daleti Prison. In the presence of H.E. Dr. Mekdes Daba, Minister of Health, and other higher MOH officials, we provided free body biometrics screening for the staff and inmates of the prison. #ICL #InternationalClinicalLaboratories #MoHEthiopia #DrMekdesDaba #ShegerCity #DaletiPrison #HealthScreening #PublicHealth #CSR #Ethiopia #የጤናሚኒስቴር #የበጎፈቃድአገልግሎት

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የክረምት የጤና የበጎ ፈቃድ ዘመቻዎች በጤና ማዕቀፍ ያልተደረሱ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመድረስ ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው። ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ (ICL) በሸገር ከተማ ዳልቲ ማረሚያ ቤት በተካሄደው ዓመታዊው የክረምት በጎ ፍቃድ የጤና ምርመራ ዘመቻ ይፋዊ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝቷል። በክብርት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ሌሎች የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በዚህ መርሃ ግብር፣ ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ ለማረሚያ ቤቱ ሰራተኞች፣ በጎ ፍቃደኞች እና ታራሚዎች ነፃ የሰውነት ባዮሜትሪክስ ምርመራ አቅርቧል። በቀጣይነትም በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል በሚደረገው የክረምት በጎ አድራጎት ነጻ ምርመራዎችን በማቅረብ Summer is a season of goodwill, community support, and bringing essential healthcare to those who need it most. ICL attended the official opening ceremony of the annual summer goodwill health screening campaign held at Sheger City, Daleti Prison. In the presence of H.E. Dr. Mekdes Daba, Minister of Health, and other higher MOH officials, we provided free body biometrics screening for the staff and inmates of the prison. #ICL #InternationalClinicalLaboratories #MoHEthiopia #DrMekdesDaba #ShegerCity #DaletiPrison #HealthScreening #PublicHealth #CSR #Ethiopia #የጤናሚኒስቴር #የበጎፈቃድአገልግሎት

  • 5 የተለመዱ ስህተቶች ጥቃቅን የናሙና አሰባሰብ ስህተቶች ወደ ተሳሳተ የምርመራ ውጤት ወይም ናሙናውን ውድቅ ወደማስደረግ ሊመሩ ይችላሉ። የተለመዱት ችግሮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ ✔️የተሳሳተ መለያ (ሌብል) ማድረግ ✔️በቂ ያልሆነ የናሙና መጠን ✔️ሄሞሊሲስ (የቀይ ደም ሕዋሳት መሰባበር) ✔️የተሳሳተ የናሙና መሰብሰቢያ ቱቦ መጠቀም ✔️ተገቢ ያልሆነ የማጓጓዣ (የትራንስፖርት) ሁኔታ ተዓማኒ እና ጥራት ያለው የላብራቶሪ አግልግሎት ለማግኘት ወደ ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ። ትክክለኛ የናሙና አሰባሰብ ፤ የምርመራውን ትክክለኛነት እና የሕሙማንን እንክብካቤ ጥራት ይጠብቃል። Small collection errors can lead to inaccurate results or sample rejection. Common issues include ፦ ✔️ Incorrect labeling ✔️ Insufficient sample volume ✔️ Hemolysis ✔️ Wrong collection tube ✔️ Improper transport conditions Visit any of our convenient ICL branches to access world-class, accredited laboratory services Proper sample collection protects diagnostic accuracy and patient care.

  • ከደም ምርመራ በፊት እንድንጾም የምንጠየቀው ለምን እንደሆነ ያውቃሉ? ዋናው ዓላማ የሰውነታችንን ትክክለኛና መደበኛ የጤና መነሻ (Baseline status) ለማወቅ ነው። ምግብ ስንመገብ ሰውነታችን ምግቡን ወዲያውኑ ወደ ስኳር እና ስብ ስለሚቀይረው፣ በደማችን ውስጥ ጊዜያዊ ጭማሪ ይፈጠራል። ሳይጾሙ ምርመራ ከተደረገ፣ ውጤቱ የሰውነትዎን ትክክለኛ የጤና ሁኔታ ሳይሆን በወቅቱ የተመገቡትን ምግብ ነባራዊ ሁኔታ ብቻ ነው የሚያሳየው። ከ8 እስከ 12 ሰዓታት መጾም ይህንን ጊዜያዊ ለውጥ በማስወገድ አስተማማኝ ውጤት ለማግኘት ይረዳል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው የላብራቶሪ አግልግሎት ለማግኘት ወደ ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ። Why are you asked to fast before a blood test? The main goal is to determine your body's true baseline status. When you eat, your body immediately converts food into sugars and fats, causing a temporary spike in your bloodstream. If you test without fasting, the results will only reflect what you recently ate rather than your actual everyday health profile. Fasting for 8 to 12 hours clears these temporary fluctuations, ensuring accurate and reliable results. Visit any of our convenient ICL branches to access world-class, accredited laboratory services.