Kidane-Mehret Ethiopian Catholic Church, Washington DC
Статистикаየኪዳነ ምሕረት የካቶሊክ ግእዝ ኢትዮጵያ ሥርዓት ቤተክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲ Official Parish Message Board on Telegram
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 158
- 1/48двое суток
- 181
- 1/72трое суток
- 195
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
Save you Retreat Day.
Dear all. Hopefully all is well Sorry for any inconvenience. Please note that there will be no Mehlela prayer this evening, as we have already prayed with the international community. We will resume tomorrow, Thursday, at 7:00 PM. God bless you all.
ሰላም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች እና የፍልሰታ ቤተሰቦች እንኳን ከወዲሁ ለፆመ-ፍልሰታ በሰላም፣ በጤና እና በምህረት አደረሳችሁ እያልን በየዓመቱ እንደተለመደው በጋራ ሆነን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍልሰት እንደምንፆም የታወቀ ነው። በዚህም ዓመት በልዪ መልኩ "ከማርያም ጋር መፍለስ" በሚል መሪ ቃል ከርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከቤተክርስቲያናችን አባቶች እና እህት ወንድሞች ጋር በህብረት በመሆን እንደተለመደው ከመጪው ዓርብ 07. August 2026 ቀን ጀምሮ እስከ 22. August 2026 ድረስ ልዩ የሆነ የፍልሰተ-ለማርያም ምህልላ ፕሮግራምን ያዘጋጀን ለሁላችንም ያዘጋጀን ስለሆነ፤ ሁላችሁም ከታች በሚገኘው ማስፈንጠሪያ (zoom meeting link) በመግባት እንድትገኙ እና በየዕለቱ በፍልሰታ ማርያም አማላጅነት በጋራ፥ ፍልሰተ ማርያም፥ አማናዊት ተምሳሌት እያልን በበረከት ቤታችንን እንድትሞላ፣ የክርስቶስን ምህረት እና የፍቅር ዓይኖቹን የናፈቁ ነፍሶቻችን ይዘን ቅድስት ማርያምን በአማላጅነት ቸር ከሆነው ከልጅሽ ከመድሃኔዓለም ዘንድ ምህረት አሰጪን፥ እያልን በፆም፣ በፀሎት ለመትጋት ሁላችሁንም እንጋብዛለን። https://us02web.zoom.us/j/7501402410 የምህልላ ዝግጅቱ የሚጀመረው ++ ከ ሰኞ እስከ አርብ ከ 20:00 - 22:00 Eastern European Time, በ London Time ደግሞ 19:00 - 21:00 በኢትዮጵያውያን ሰዓት አቆጣጠር ደግሞ ከ ምሽቱ 3:00 - 5:00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም 14:00 - 16:00 Eastern Day Time ሲሆን ++ ቅዳሜ ቀን ደግሞ ከ 15:00 - 19:00 Eastern European time በኢትዮጵያውያን ሰዓት አቆጣጠር ደግሞ ከ 10:00 - 2:00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም ከ 9:00 - 13:00 Eastern Day Time ይሆናል። ++ ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄዎች በ Telegram ገፃችን https://t.me/EthiopiancatholicsECSD በ Instagram ገፃችን https://www.instagram.com/ethiocatholics?igsh=MXN0d2lvaDJ0dHI4dw%3D%3D&utm_source=qr በዚህ የ Facebook ገፃችንን https://www.facebook.com/share/g/1D6ub1dsyE/?mibextid=wwXIfr በመጠቀም ማንኛውንም ጥያቄ እና ሐሳብ ማቅረብ ይቻላል። Ethiopian Catholic Spiritual Discussion.
https://t.me/KMECC/2686
ውድ ወገኖቻችን፣ በክርስቶስ ስም ሰላምታችን ይድረሳችሁ! በዚህ ረቡዕ፣ ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. (August 12, 2026)፣ ከ2፡00 ከሰዓት እስከ 4፡00 ከሰዓት ድረስ የዓለም አቀፍ መሐላ ጸሎት (Mehlela Prayer) እንመራለን። የመርሃ ግብሩ ዝርዝር፦ • የመክፈቻ ጸሎት — አባ አባይነህ • መዝሙር — ገነት ግርማ • የመሐለላ ጸሎት • መንፈሳዊ ትምህርት — አባ አባይነህ “አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን ጽድቅና መንግሥቱን ፈልጉ።” • መዝሙር — ገነት ግርማ • የመዝጊያ ጸሎት ሁላችሁንም በጸሎትና በኅብረት አብረን እንድንሆን እንጋብዛችኋለን። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ሰላም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች እና የፍልሰታ ቤተሰቦች እንኳን ከወዲሁ ለፆመ-ፍልሰታ በሰላም፣ በጤና እና በምህረት አደረሳችሁ እያልን በየዓመቱ እንደተለመደው በጋራ ሆነን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍልሰት እንደምንፆም የታወቀ ነው። በዚህም ዓመት በልዪ መልኩ "ከማርያም ጋር መፍለስ" በሚል መሪ ቃል ከርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከቤተክርስቲያናችን አባቶች እና እህት ወንድሞች ጋር በህብረት በመሆን እንደተለመደው ከመጪው ዓርብ 07. August 2026 ቀን ጀምሮ እስከ 22. August 2026 ድረስ ልዩ የሆነ የፍልሰተ-ለማርያም ምህልላ ፕሮግራምን ያዘጋጀን ለሁላችንም ያዘጋጀን ስለሆነ፤ ሁላችሁም ከታች በሚገኘው ማስፈንጠሪያ (zoom meeting link) በመግባት እንድትገኙ እና በየዕለቱ በፍልሰታ ማርያም አማላጅነት በጋራ፥ ፍልሰተ ማርያም፥ አማናዊት ተምሳሌት እያልን በበረከት ቤታችንን እንድትሞላ፣ የክርስቶስን ምህረት እና የፍቅር ዓይኖቹን የናፈቁ ነፍሶቻችን ይዘን ቅድስት ማርያምን በአማላጅነት ቸር ከሆነው ከልጅሽ ከመድሃኔዓለም ዘንድ ምህረት አሰጪን፥ እያልን በፆም፣ በፀሎት ለመትጋት ሁላችሁንም እንጋብዛለን። https://us02web.zoom.us/j/7501402410 የምህልላ ዝግጅቱ የሚጀመረው ++ ከ ሰኞ እስከ አርብ ከ 20:00 - 22:00 Eastern European Time, በ London Time ደግሞ 19:00 - 21:00 በኢትዮጵያውያን ሰዓት አቆጣጠር ደግሞ ከ ምሽቱ 3:00 - 5:00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም 14:00 - 16:00 Eastern Day Time ሲሆን ++ ቅዳሜ ቀን ደግሞ ከ 15:00 - 19:00 Eastern European time በኢትዮጵያውያን ሰዓት አቆጣጠር ደግሞ ከ 10:00 - 2:00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም ከ 9:00 - 13:00 Eastern Day Time ይሆናል። ++ ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄዎች በ Telegram ገፃችን https://t.me/EthiopiancatholicsECSD በ Instagram ገፃችን https://www.instagram.com/ethiocatholics?igsh=MXN0d2lvaDJ0dHI4dw%3D%3D&utm_source=qr በዚህ የ Facebook ገፃችንን https://www.facebook.com/share/g/1D6ub1dsyE/?mibextid=wwXIfr በመጠቀም ማንኛውንም ጥያቄ እና ሐሳብ ማቅረብ ይቻላል። Ethiopian Catholic Spiritual Discussion.
без подписи
Dear Kidanemeheret Parishioners, Greetings in Christ! You are warmly invited to join us for the Mehlelela Mariam Prayer from August 7–21, 2026, each evening from 7:00 PM to 8:10 PM. Conference Call: 1 (848) 777-1212. Code: 1 6612 # Only Sundays we pray after Mass. The prayer service will be held via Conference Call. We look forward to praying together and growing in faith as a parish family. God bless you all!
без подписи
August 2, 2026 Holy Holy Holy and Lord Have Mercy
Sunday August 2, 2026 homily by Abba Eyasu
August 2, 2026 Gospel Reading
August 2, 2026 1st & 2nd Readings