የ ፍቅር ጥቅስ እና ምክር ። ❤️LOVE QUOTES AND ADVICE .❤️
Статистика💚💛❤️ ❤️💛💚 💯 መልዕክት ስላስቀመጡልኝ አመሰግናለው። በተቻለ ፍጥነት ለመመለስ እሞክራለው። የፍቅር ጥቅስ እና ምክር። 1❤️https://www.facebook.com/281023595832730/photos/a.699430973991988/995740251027724/?type=3&app=fbl 2💛https://youtube.com/channel/UCewoXIv8MG_UnIgwD_al61Q
- Последний пост
- 21 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 395
- 1/48двое суток
- 452
- 1/72трое суток
- 488
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ተጣልተናል_እኮ . እንደማንመለስ ምለን በታቦቱ፣ ንግግር ካቆምን አልፈዋል ወራቱ፣ ኧረምን ወራቱ አመታቱም ነጉዷል፣ ሌላ ወድጃለው እሱም ሌላ ወዷል፣ ግና.... ቁልምጫ በሚሉት እዳ ተለክፌ፣ ሙሉ ስሙን መጥራት አለመደም ኣፌ፣ ተጣብቆብኝ አንዴ የቁልምጫው ነገር፣ ስለሱ ስጠየቅ ለሰዎች ስናገር፣ ውዴ፡ ማሬ፡ ፍቅር፡ ላለማለት ስጥር፣ ይቀድመኛል ኣፌ ባስታዎስኩት ቁጥር። 🤍 @AHADU_ZEMA_JR 🤍 🤍 @AHADU_ZEMA_JR🤍
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
10ሩ በሲቪዎ (CV) ላይ ሊያደርጓቸውና ሊያስወግዷቸው የሚገቡ ነጥቦች #ቢዝነስሚዲያ / 1) ሙያዊ ያልሆነ የኢሜይል አድራሻ (Professional Email) ስህተት፦ super.man2024@gmail.com ❌ ትክክል፦ abebe.kassa@gmail.com ✅ 2) ከስራው ጋር የማይገናኙ የትርፍ ጊዜ ፍላጎቶች (Relevant Hobbies) ስህተት፦ ፊልም ማየት (Watching movies) ❌ ትክክል፦ ስልታዊ ጨዋታዎች (Strategic games/Chess) ✅ 3) በጣም ዝርዝር የሆነ አድራሻ (Minimal Address) ስህተት፦ አዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07፣ የቤት ቁጥር 123 ❌ ትክክል፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ (Addis Ababa, Ethiopia) ✅ 4) አላስፈላጊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች (Professional Social Media) ስህተት፦ TikTok, Snapchat ❌ ትክክል፦ LinkedIn, GitHub (ለቴክኖሎጂ ስራዎች) ✅ 5) የሲቪ የጀርባ ቀለምና ዲዛይን (CV Background Color) ስህተት፦ ደማቅ ቀለሞች ወይም ጥቁር ዳራ ❌ ትክክል፦ ንጹህ ነጭ (White background) ✅ 6) የሙያ ማጠቃለያ ግልጽነት (Clear Professional Summary) ስህተት፦ "ስራ ፈልጋለሁ" (Seeking any job) ❌ ትክክል፦ "ባለኝ የ5 ዓመት ልምድ ድርጅቱን መጥቀም እችላለሁ" (The right fit for the role) ✅ 7) የፊደል አጻጻፍ ስታይል (Simple Fonts) ስህተት፦ ለማንበብ የሚከብዱ ጌጣጌጥ የበዛባቸው ፊደላት (Fancy fonts) ❌ ትክክል፦ ግልጽና ቀላል ፊደላት (Arial, Calibri) ✅ 8) የትምህርት ደረጃ አቀራረብ (Education Focus) ስህተት፦ የ8ኛ ወይም የ10ኛ ክፍል ውጤት መጥቀስ ❌ ትክክል፦ የመጨረሻው የተመረቁበት ከፍተኛ ትምህርት (Degree/Diploma) ✅ 9) አላስፈላጊ የግል መረጃዎች (Personal Information) ስህተት፦ የጋብቻ ሁኔታ፣ ሃይማኖት፣ የፖለቲካ አመለካከት ❌ ትክክል፦ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና የሙያ ብቃት ብቻ ✅ 10) ተያያዥነት የሌለው የሥራ ልምድ (Relevant Work History) ስህተት፦ ለሂሳብ ሹምነት ስራ እያመለከቱ ስለ ሹፌርነት ልምድ መጥቀስ ❌ ትክክል፦ ከሚያመለክቱበት ዘርፍ ጋር የሚሄድ ልምድ (Relevant Experience) ✅
ለወንዶች 15 ወሳኝ ሕጎች! 1. በፍጹም አታላህ (ማግጣብህ) ወደተለየሃት ሴት አትመለስ። 2. አንዲት ሴት በፍጹም እንድትንቅህ (እንድታዋርድህ) አትፍቀድ። 3. ተቀምጠህ የእጅ ሰላምታ አትስጥ (አትጨብጥ)። 4. ሌሎችን ለማስደመም (ለማስመሰል) ብለህ በፍጹም አትጎዳ። 5. ያልገዛኸውን ነገር የመጨረሻውን ቁራሽ በፍጹም አትብላ። 6. ሁልጊዜ የተሻለ ለመሆን ትልቅ ምኞት (ተነሳሽነት) ይኑርህ። 7. ማንም ወንድ እንዲደፋፈርህ ወይም እንዲያዋርድህ በፍጹም አትፍቀድ። 8. ጥያቄ ስትጠየቅ (መልስ ከመስጠትህ በፊት) ከ1-3 ሰከንድ ቆም ብለህ አስብ። 9. ለፍቅር ግንኙነት አትለምን። 10. እጅ ስትጨብጥ አጨባበጥህ ጠንካራ (ጽኑ) ይሁን። 11. በሳምንት ቢያንስ 4 ጊዜ ስፖርት ስራ። 12. ዝግጅቱ ምንም ይሁን ምን በደንብ (ዘንጠህ) ልበስ። 13. ራስህን መከላከል ተማር። 14. ገንዘብ ለመስራት የተለያዩ መንገዶችን ፈልግ (ፍጠር)። 15. ሁልጊዜም ትልቁን ዓላማ (ዋናውን) አልም። ❤❤❤❤❤
ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው ! ብዙ ወንዶች አንድ የሚስቱት ወይም የሚሳሳቱት ነገር አለ .... ሴቶችን ስሜታዊ እና ቀጥተኛ አድርገው ይስላሉ ሴት ልጅ እንደዛ አይደለችም .... እንደዛም ሆና አታውቅም ሴት ሁሉንም ነገር በስልት የምታደርግ እና ይሄም የወንድን አይምሮ እንደሚቆጣጠርላት አሳምራ የምታውቅ ፍጥረት ናት። ሴት ልጅ በጉልበት እንደማትችልህ ስለምታውቅ ትግሏ የተጠና ነው .... አይምሮህን ተቆጣጥራ ልትጥልህ ነው የምትዘጋጀው ጡንቸኛ ሆንክ አልሆንክ፤ 100 ኪሎ ክብደት አነሳህ 150 ኪሎ፤ በሰፈሩ የተፈራህ ጉልቤም ብትሆን .... የጨዋታውን አካሄድ ካላወቅክ ፥ እንደህፃን ልጅ ቁጭ አድርጋ ታስለቅስኻለች .... እመነኝ ከረሜላ እንደተቀማ ህፃን ታስነባኻለች ተከተለኝ ልንገርህ #ሀ ሴት ልጅ መቼም እፈልግኻለሁ አትልህም በሆኑ በሆኑ መንገዶች እንደምትፈልግህ ታሳይኻለች ደጋግማ በመደወል፣ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በምትለጥፋቸው ነገሮች፣ ስቶሪ በምታደርጋቸው ነገሮች፣ በአለባበሷ እና በሁኔታዋ .... መረቧ ላይ መውደቅህን እርግጠኛ ከሆነች በኋላ ግን ተወት ታረግኻለች ..... ጭራህን እየቆላህ ስትከተላት ትውላለህ #ሁ ሴት ልጅ በምንም ጉዳይ ብዙ ጊዜ ቀጥተኛ ክርክር አትገጥምም ያኮረፈች ትመስላለች ቀዝቀዝ ትላለች ችላ ችላ ትልኻለች ምን አድርጌያት ነው ደሞ? ..... እንድትል ታደርግኻለች በስተመጨረሻም ምርጫ አሳጥታህ .... ምንነቱን በቅጡ እንኳን ባላወቅኸው ነገር ይቅርታ ትለምናለህ #ሂ የሆነ ጊዜ ላይ .... የሆነ ወንድ ድንገት ከአፏ ላይ አይጠፋም ኤርሚ እንዲህ አድርጎ .... ኤርሚ ደውሎልኝ .... ኤርሚ ቅድም ነግሮኝ .... ኤርሚ እየመጣ ነው .... ኤርሚን ወዳው ወይም ተመችቷት አይደለም አንተን ማስቀናት ነው አላማዋ በማስቀናት ሙከራ ውስጥ ስሜትህን ትቆጣጠራለህ ወይስ አትቆጣጠርም የሚለውን እየፈተነችህ ነው እንዳትሸወድ .... ሴት ልጅ ከፍቅረኛዋ በላይ የወደደችውን ወንድ ስም በፍጹም በፍቅረኛዋ ፊት አታነሳም .... በሆነ አጋጣሚ ስሙ ቢነሳ እራሱ .... ማነው? የቱ ነው? የትኛው ነው? እኔ አውቀዋለሁ? እኔንጃ ምንም አልመጣልኝም .... እያለች ሽምጥጥ ነው ከጀርባህ አብራው እያደረች ሁላ ድንገት መንገድ ላይ አግኝተኸው ሰላም በይው ብትላት እንደ አዲስ ሰው ኮስተር ብላ ተዋውቃ ፥ አንተ ላይ ተለጥፋ ታልፈዋለች #ሃ ስሜትህን እንደ መስታወት ታጠናዋለች ከዛም መልሳ አንተው ላይ ትጠቀመዋለች በጣም የፈለካት እንደሆነ ካየች ላንተ ስሜት አይኖራትም እንደ ማንኛውም ሴት እንደምታያት ከተሰማት አቅሏን እስክትስት ድረስ አንተን ፍለጋ ትደክማለች #ሄ የሆነ የሆነ ነገር ትነግርኻለች .... በቃ ሙሉ ታሪኳን እና ማንነቷን ያወቅህ ይመስልኻል ... ብትወደኝ ነው በዚህ ልክ ግልፅ የሆነችልኝ ትላለህ ማንነቷን፣ ገመናዋን አሳልፋ ሰጠችኝ ትላለህ እንዳመንካት እርግጠኛ ስትሆን .... ለሷ ያለህን አዘኔታ እንደ ማሰሪያ ገመድ ተጠቅማ በቁጥጥሯ ስር ታስገባኻለች ትኩረቷን ለመሳብ እንድትደክም ታደርግኻለች ለእሷ ብለህ የማታደርገው ነገር አይኖርም አብሲት ካልጣልኩሽ፣ ጎመን ካልቀነጠስኩልሽ ትላለህ ..... እዚህ ጋር ስትደርስ ያለህን ሀይል ሁሉ ታጣለህ በጣም እንደቀረብካት እርግጠኛ ስትሆን ተጣበክብኝ፣ ጊዜ አሳጣኻኝ በሚል ተልካሻ ምክንያት ትርቅኻለች መለየት ፈልጋ አይደለም .... እንድትከተላት፣ እንድትለምናት፣ አለ አንቺ ሴት የለም እንድትላት ቃል ሳታወጣ እስረኛዋ ታደርግኻለች ሴት ልጅ እነዚህ ታክቲኮች የምትጠቀመው በተፈጥሮ ሰይ|ጣናዊ ሆና አይደለም .... እንደሚሰሩላት ሞክራ ስላረጋገጠች ነው የጨዋታውን ምንነት እስክትረዳ እና እስኪገባህ እንደ ቅል ታሽከረክርኻለች ብዙ ወንዶች በሴት ልጅ የተፈተኑት እና ከሴት መራቅን የሚመርጡት ይሄንን ባለመረዳታቸው ነው። ... ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው ! ★★★ ኦሮማይ ★★★
без подписи
ሴቶች ከወንዶች የሚደብቋቸው ድብቅ እውነታዎች 1...ሴቶች ብዙውን ጊዜ በውስጠ-ህሊናቸው ለራሳቸው ያላቸውን ግምት ከፍ ለማድረግ ከወንዶች እውቅናን ይፈልጋሉ። 2...የአንተን በራስ መተማመን ወይም የበታችነት ስሜት የአካል እንቅስቃሴህን በማንበብ ብቻ በቅጽበት ማወቅ ትችላለች። 3...የመጀመሪያ ፍቅሯ ሁሌም በልቧ ውስጥ ልዩ ቦታ ይኖረዋል—ለዚያ ግንኙነት ሁሉንም ነገር ሰጥታለችና። 4...ምንም ያህል በሳል ብትመስልም፣ አሁንም ጨዋታ አዋቂና የልጅነት ባህሪዋን የሚቀበልላትን ወንድ ትፈልጋለች። 5...ሴቶች ወንዶችን ስሜታቸውን ስለማይገልጹ ሊተቹ ይችላሉ፣ ነገር ግን እነሱም ብዙውን ጊዜ የራሳቸውን ስሜት ይደብቃሉ። 6...ተፈጥሯዊ መዓዛህን ትወደዋለች እና ስትቀርባት በድብቅ ታሸተዋለች። 8...ሴቶች ስለ ቀድሞ ግንኙነቶቻቸው ሁልጊዜ ሙሉ በሙሉ እውነቱን ላይናገሩ ይችላሉ። 8...ባታምንም እንኳ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችህን ትፈትሻለች። 9...ወደ አንተ ስሜት ካላት፣ ከስፖርት በኋላ ያለህን ላብ እና ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ የአይን ለአይን ግንኙነትን በድብቅ ትወደዋለች። ይህ ሀሳብ ከተመቻችሁ ላይክ፣ ኮሜንት እና ሼር አድርጉ! #የፍቅር_ጥቅስ_እና_ምክር።
без подписи
#በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ 👈 ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል አንብቡት ሼር አርጉት #በዚህ_ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበ ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው ። ቅዱስ ጳውሎስ" ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይንሮው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል ። አንድ ሰው በሂወቱ ሃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ሃላፊነት ሊወስድለት አይችልም። ወንዱ ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔር ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ ፣ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የድያብሎስ መኖርያ ይሆናል። አላስተዋልም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16) ። ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖርያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወዲ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦ ☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ። እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦ ☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)። ☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)። ☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)። ☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)። ☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና( 1ኛ ቆሮ 5:1)። ☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)። ☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)። ታድያ ምን እናድርግ? " እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የህይወት አክሊል የሚገኘው በፆም ፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ ንስሐ ገብተን በቅዱስ ቁርባን መኖር፣ አስራት በኩራት በማውጣት ስንኖር ነው። ቅዱስ አምላካችን በማቴ 6:33። ላይ " እንዴምለዉ #የፍቅር_ጥቅስ_እና_ምክር ። # share
Live stream finished (20 seconds)
Live stream started