tgindex
❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

Статистика

🌹🌹🌹🌹🌹ህይወት ያለ ፍቅር ፍፁም ሙሉ አትሆንም።❤️❤️❤️❤️ 💋💋🌹❤️ታምኝ ልቦች ሁሌም በፍቅር ውስጥ አሸናፊ ናቸው❤️❤️❤️💋💋 For comment Cross & AD @Nhatty_Xia

Последний пост
17 окт. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 311
−10 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
30,9 тыс
20 постов
Вовлечённость
716,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 окт. 2024 г.21,5 тыс145106

    ❤️❤️አንቺ በህይዎቴ ካለሽ ሁሉንም ማለፍ እቺላለሁ❤️❤️ Share it for your soulmate https://t.me/love_qoutes_pp

  • 15 июн. 2024 г.26,7 тыс10189

    አንዳንድ ጊዜ አንቺ ባትኖሪኝ ኖሮስ ብዬ አስብና.... ፈጣሪን ከልቤ አመሰግነዋለሁ ❤️❤️❤️ Share it to your...... 🫀 https://t.me/love_qoutes_pp

  • 24 дек. 2023 г.34,7 тыс178165

    ከቀመስኩሽ ወዲህ 😍😍😍🎍🥀🥀🥀 😂😋😋🌺🥀🥀🥀 እንደ ልጅነትሽ የልጅነት ጣዕም.. ከንፈርሽ ጣፍጦኛል ከቀመስኩሽ ወዲህ እህል ባፌ አይዞርም ምግብ ከልክሎኛል በግድ አላምጬ ወደታች ብገፋም ናፍቆትሽ ነው እንጂ ሰውነቴ አይፋፋም ከመሳምሽ ወዲህ ማር ይመረኝ ጀመር ውሀው ኮሶ ኮሶ ግራዋ ተሻለኝ እምዬ መጥና ካስፈጨችው በሶ ከቀመስኩሽ ወዲህ ካንቺ ሀሳብ ገባው ከሰውነት ወጣሁ ያንቺን እፁብ ጣዕም ሚተካልኝ አጣሁ ከቀመስኩሽ ወዲህ እንደ ትኩስ ወተት እንደ ማር እንጎቻ ሰውነቴ ሚሻው .. ያንቺን ከንፈር ብቻ 😋😘😘 🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 #Share

  • 11 сент. 2023 г.34,8 тыс99176

    😍😍😍🎍🥀🥀🥀 😂😋😋🌺🥀🥀🥀 እኔ ብዙ ነገር አልፈልግም። ጊዜሽን፣ ፍቅርሽን እና እንቺን ነው እምፈልገው። 😋😘😘 🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 #Share

  • 2 февр. 2023 г.40,3 тыс114167

    🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️ 🌺አንቺ የኔ ቁጥር አንድ አይደለሽም 💔💔 ❤አንቺ የኔ ብቸኛዋ ነሽ🥰🥰🥰🥰 🌹❤️🌺🥀👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨🥀🌹🌹❤️❤️ @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp

  • 25 янв. 2023 г.38,4 тыс10298

    🥰🥰🥰እኔ አልጋየ ውስጥ ነኝ🥰🥰🥰 ❤️❤️❤️አንቺም አልጋሽ ውስጥ ነሽ❤️❤️❤️ 🌹🌹🌹ስለዚህ ከሁለት አንዳችን የተሳሳተ ቦታ ነን🌹🌹 @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp የተመቸው share ያድርግ

  • 25 янв. 2023 г.36,4 тыс65103

    🥰🥰❤️😘😘ደረትሽ ላይ ተኝቸ የልብ ምትሽን እስካዳምጥ መጠበቅ አልቻልኩም✊🥀🥀🥀 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢     🌹🌹 🌹 A🌹🌹 🌹 …...…,•’``’•,•’``’•,ፍ …...…’•,’🌹’ ,•’ ...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ ,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’ ’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’ር    ’•, @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp

  • 25 янв. 2023 г.34,8 тыс106117

    ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️ 🌹 👉 ሁለት አይን 🌹 ❤️ 👉 ሁለት ጆሮ ❤️ 🌹 👉 ሁለት እጅ 🌹 ❤️ 👉 ሁለት አግር ❤️ 🥰🥰🥰🥰ተሰጥቶናል ነገር ግን አንድ ልብ ብቻ ነው ያለን ምክንያቱም ሌላኛውን እራሳችን መፈለግ እንዳለብን ስለሚታሰብ🥰🥰🥰 ከተመቻቹ share አድርጉት 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍

  • 24 янв. 2023 г.33,1 тыс6777

    😍😍😍🎍🥀🥀🥀አንዴ ብትስሚኝ ብበደርሽ😂😋😋🌺🥀🥀🥀 😋😘😘🌹🌹እንደምመልስልሽ ቃል እገባለሁ🌹🌺🌺🌺🌺🌺 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 #Share

  • 24 янв. 2023 г.31,8 тыс99107

    _ # [_😎_] ስለአንቺ ቁንጅና ስለአንቺ ቁመና ከንፈር እና ዳሌ ተረከዘ ሎሚ ፣ ፀጉር ገለመሌ ለጡት ለወገብሽ ፣ ለፀባይሽ ጭምር በግጥም በዝርው ፣ በአድናቆት ስዘምር እንዴት ስለራሴ እስከዛሬ አልፃፍኩም ፣ በጣም እንደማምር? ብሽቅ ሰው ነኝ የምር!😎 •───────────────────•   ╔━━━━━━━❤️‍🩹━━━━━━━╗            👉   @love_qoutes_pp  👈 ╚━━━━━━━❤️‍🩹━━━━━━━╝ 😏•───────────────────•

  • 23 янв. 2023 г.30,4 тыс13055

    🥀💊እማ...ልጅሽ በጣም ከፍቶታል እባካሽ እንደልጅነቴ እቅፍሽ ውስጥ ገብቼ🥺 ፀጉሬን እያሻሸሺኝ ልተኛ ይሄን የተረገመ አለም ልርሳና ወደዛ ደስ ወደሚለው አለምሽ ውሰጂኝ🙁 አቃለሁ ሰማይ ቤት ተመችቶሻል እኔም ካንቺ ጋር ነው መሆን ምፈልገው በቃ ውሰጂኝ😢😭😭 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 😍@love_qoutes_pp😍 #Share

  • 22 янв. 2023 г.30,2 тыс170106

    ❤️‍🔥❤️‍🔥💔 እመጣለሁ ብለሽ - ከሄድሽ ጀምሮ ናፍቆት #አሸበረኝ ልክ እንደጌታቸው - ልክ እንደ ጃል ማሮ🤦‍♂ ይኸው ከዛ ወዲህ ኑሮዬ #ተሳክሯል - ለቅሶ ነው ምስቀው🤥 ፀሀይ #ይበርደኛል - ብርድ ነው #ምሞቀው🙄 ይኸው ከዛ ወዲህ ከራሴ አጣላሽኝ - አሳየሽኝ #ፍርጃ😠 ትንሽ #ከቆየሽስ - መኖሬንም #እንጃ 🙆‍♂❤️‍🔥                    እያልኩኝ አልገጥም #እንደጅል አፍቃሪ💔 #ከመጣሽ ቶሎ ነይ ከፈለግሽም #ቅሪ😏 . . . የተመቸው 👍 #ሼር

  • 20 янв. 2023 г.28,9 тыс14041

    #ፈጣሪዬ_ሆይ🙏 ለእናቴ በምድር #ፀጋን በሰማይ #ገነትን አውርስልኝ🙏 🗣እ... ና...ቴ.....እ...ወ.ድ..ሻ.ለ..ሁ #አዎ_አንቺን_ነው_የኔ_ውድ_እናት😍😘 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • 20 янв. 2023 г.28,4 тыс7443

    እናቴ ሆይ አንቺ ለእኔ በዓለም ካሉት ሀብቶች ሁሉ የበለጠ ውድ ነሽ። ላንቺ ያለኝ ፍቅር ከምንም በላይ ነው።እናቴ፣ አንቺ በህይወቴ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆንሽ የሚገልጹ ቃላት የሉም፣ እና በህይወቴ እንዴት እንደምመራ ተጽእኖ ማሳደርሽ ይቀጥላል።

  • 19 янв. 2023 г.32,8 тыс99139

    #ላንች_ስል አፈቀርኩሽ ስልሽ እሺ ባትዪኝም አቅም ኖሮኝ እኔ ልጠላሽ አልቻልኩም ባላገኝሽ እንኳን ተጣመሩ ባይለን መዉደዴን ያሳይሽ ብዬ በመወሰን "ያንቺ የሆነውን ሁሉን እወዳለሁ" ብዬ ድሮ ያኔ ቃሌን ሰጥቻለሁ፡፡ እናም ቃል አክብሬ በልቤ አንግቤው ምትወጂውን ሁሉ ስወድ እኖራለው፡፡ ያፈቀርሽውን ሰው እኔም አፈቀርኩት ወደሽ ስታገቢው ላንቺ ስል ወደድኩት የወለድሽውን ልጅ እንዳንቺ አየሁት ከነጭቃው እኔም እንዳንቺው አቀፍኩት ይበቃል ሲልልኝ በጣም ምትወጂያትን ቆንጆ ጓደኛሽን ላንቺ ስል ወድጂያት ከሷ ፍቅር ያዘኝ ላንቺ ስል ባፈቅራት ከሷ አጣመረኝ፡፡ @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp #Please🙏 #Share

  • 19 янв. 2023 г.29,7 тыс108135

    #ከፍቅር በላይ : አፍቅሮኛል እያልሽ ያወጋሽው ወሬ ስንት ጆሮ አልፎ ከኔም ደርሷል ዛሬ። በኔ መውደድ ታስሮ መላወስ ከብዶታል ያልሺውም ንግግር ከጆሮዬ ገብቷል። ከራሴው ሳትሰሚ ሳታውቂው እርግጡን የብብትሽን ጣልሽ ስታልሚ ቆጡን። ሁሉን ሰምቻለው ማን ምንስ እንዳለኝ አንቺ አፍ እንዳለሽ እኔም ጆሮ አለኝ። : : ምንም ይሁን ምንም ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም እውነቱ ግን ይህ ነው እኔ አላፈቅርሽም እኔስ አልወድሽም። : : እርግጥ ነው አልክድም... ከቤትሽ ፊት ለፊት ከግንቡ ጥላ ስር ሁሌ እቀመጣለው ዕድል ያልቀናኝ ለት ያላየውሽ እንደው ጨርቄን እጥላለሁ ያየውሽም ከሆን እንደ ረጋ ወተት በደስታ እናጣለው። : : እርግጥ ነው አልክድም... ያ የሰፈራችን ጠብደሉ ጎረምሳ በጨዋታ መሀል ሲሰድብሽ ስሰማ በጣም ተናድጄ ፈንክቼው ሮጬያለው ጠብቄ ጨለማ። ደግሞም የሆነ ቀን በመንገድ እያለፍሽ አንዱ ጓደኛችን የለከፈሽ ለታ ደም ፋላቴ መቶ አዝንቤበታለው የቡጢ ጋጋታ። : : እርግጥ ነው አልክድም... ሳገኝሽ ስቄያለው ሳጣሽም ከፍቶኛል አንቺን ብቻ እያየው በመንገድ ሳቀናም መብራት ፖል ገጭቶኛል ትረፍ ሲለኝ ከላይ መኪናም ስቶኛል። : : እርግጥ ነው አልክድም... ጎኔና ፍራሼ የገጠሙ ጊዜም በህልሜ አይሻለው ስምሽን ሲጠሩት የጠሩኝም መስሎኝ ስንቴ አቤት ብያለው አዝነሽ ያየው ቀንም ደም እንባ አልቅሻለው። : : ይህንም አልክድም... ምንም ቢሆን ምንም እኔ አንቺን አልወድም። : : አፍቅሮኛል ብለሽ ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም እውነት እውነት ስሚኝ እኔ አላፈቅርሽም። : : ይህ ፍቅር አይደለም ይህ መውደድ አይደለም ለጓደኞችሽም ዳግም ስታወጊ ከዚህ የተሻለ ሌላ ቃል ፈልጊ። አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አትግደዪ ከፍቅር በላይ ነው ያፈቀረኝ በዪ ከመውደድ በላይ ነው የወደደኝ በዪ። @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp

  • 18 янв. 2023 г.26,9 тыс3535

    https://t.me/love_qoutes_pp #Share

  • 18 янв. 2023 г.27,4 тыс55106

    ካንቺ ሱስ ይዞኛል https://t.me/love_qoutes_pp

  • 18 янв. 2023 г.25,7 тыс72108

    በፊት አንቺን አጥቼ   መኖር በጣም ነበር የምፈራው😔😔 አሁን ግን አንቺን አጥቼ በአንቺ   ወስጥ ደግሞ አራሴን አጥቼ   እየኖርኩ ነው 💔💔💔💔💔💔💔

  • 17 янв. 2023 г.24,5 тыс3116

    ጥር 10 ከተራ 🙏 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ  በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አደረሳችሁ!!! @love_qoutes_pp @love_qoutes_pp #Share To your family & friends