#ብሩክ 22
Статистикаበየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን አመስግን 🙏🙏🙏 አስተያየት ለማጋራት ለማስታወቂያ ለክሮስ ፕሮሞሽን (@birukurael22) ይጠቀሙ tiktok.com/@biruk22302 Group https://t.me/biruk_223
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 23
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 119
- 1/48двое суток
- 136
- 1/72трое суток
- 147
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጊዜን ወደ ኋላ መመለስ ብትችሉ ኖሮ ምን ታደርጉ ነበር ❓❓❓
#አልፈልግም አልፈልግም አልዘምትም አልተኩስም የወንድሜን ገላ በጥይት አልበሳም ለወንበር ግፊያ እነሱ ሲሯሯጡ አውላላ ሜዳ ላይ ምስኪኑን የደሀ ልጅ በጥይት የቀጡ የረከሱ የወረዱ በስልጣን ሽሚያ አእምሮአቸው የተደፈነ ልባቸው ኢትዮጵያን ትቶ ለብሄርተኝነት የወገነ ልብሳቸው የፀዳ ልባቸው ያደፈ በደሀው ደም ባለ ጊዜ ሆነው ስልጣን ከነሱ የተጎናፀፈ በነሱ በረከሱት በወረዱት ተምረው ግን በመህየሙት በግድ የለሽነት በራስ ወዳድነታቸው ሰዋዊነትን አጥተው ጭፍንነት ለታደሉት እኔ አልዘምትም እኔ አልሄድም እምቢ መንገድ ለራሴ አልፈጥርም ወደ ሀጥያት ግቢ ✍ብሩክ
እኔ የናፍቆትን ስሜት አላውቀውም እሷን ከቀረብኩ በኋላ ግን ሳያት፣ሳገኛት፣#ፍቅር_ስታስይዘኝ የውስጤን መናገር ስሰንፍ የደስታ ቃል አጥቼ አንደበቴ ሲቆለፍ ያለ እረፍት ልቤ ይመታል"መስማቷን ግን እንጃ🤷♂ ሳጣት ደግሞ የፍርሀት መረብ ልቤን አጥምዶ ስጋት ውስጥ ይከተኛል እንደዚ አይነት ወንድ እኮ አልነበርኩም ማሰብ መናፈቅ ማለም አስጀመረችኝ ታንግሰኝ አታንግሰኝ እንኳን ሳላውቅ የማላውቀውን ፍቅር ሰጥታ እሷ ግን ልቤ ላይ ንግስት ሆነች ለካ ፍቅር ምንንም ይቀይራል ...ብሩክ💘ክሊታ
ብሩክ...ሲጋራ ስገዛ ባለ ሱቁን በወረቀት ጠቅልልኝ አልኩት ባለ ሱቁ ....ok ቤተሰብ እንዳያዩህ ነው አለኝ ብሩክ....ምን አገባህ ዝም ብልህ አሸጥም አልኩት ባለ ሱቁ ....ሆሆሆሆ ጊዜው ተበላሽቷል አለ መጥፎ መሆኑን ካወቀ ለምን ሱቁ ውስጥ መሸጡን አያቆምም...መሸጥ ከፈለገ ደሞ ለምን ዝም አይልም
ብታዩት እኮ የሆነ ድርቅ ያለ ነው እንዴት ከዚ ፍቅር ያዘሽ ብላቹ ትገረሙብኛላቹ ናፍቀህኛል ስለው 🙍♂ እሺ ይባላል😁😒 ምናለ የሴት ልጅ ናፍቆት እንገናኝ ማለት መሆኑ ገብቶት ላግኝሽ ቢለኝ ☺️ ...ቲና
ማርያምን 🙈ስታፈቅሩ መልክ ይረክስባቹሀል ...ቲና
ፈራሁ ፈራሁ ለእህቴ አዝላ ላሳደገችኝ ሆና እንደናቴ ስትገባ ስትወጣ ልቤ ሰግቶ አለቀ ስሜት በአደባባይ ቀሚስ አሰወለቀ ፈራሁ ፈራሁ ለሴት ልጄ በደፋሪ አለም ማሳደግ ወልጄ በምን ድፍረት ተማሪ ብዬ ልላካት የቀን ጅብ ጥርሱን ስሎ እየጠበቃት ፈራሁ ፈራሁት ለስሜቱ የተገዛውን ጠላት ሴት እህቴን ልጄን ሲያደፍጥ ለመብላት ለደቂቃ ስሜት ሴት ልጄን ሲቀጥፋት መቁሰሏ ሳያንሰኝ ሞትን ሲያስታቅፋት ፈራሁ ፈራሁ ወዴት ልሂድ ??? ምን አይኔ ይመልከት 😭ስሜት ቀሚስን ሲያሳድድ ፈራሁ የቱ አንጀቴ ይቻል??? ምን አቅሙ አለኝ ??? ዘርቼ ኮትኩቼ ያሳደኳትን ልጅ ለመለመች ስል ቀጣፊ ሲነቅጠኝ 😭😭😭 ብሩክ 22
አንዳንድ ሰዎች ስራቸው መረበሽ ብቻ ነው ጓደኛ ሆነው ይቀርቡህና ይከዱሀል ፍቅረኛ ሆነው ይቀርቡህና ይጎዱሀል ለምን❓
#ብሩክ 22 pinned «http://tiktok.com/@biruk22302 http://tiktok.com/@biruk22302 http://tiktok.com/@biruk22302»
http://tiktok.com/@biruk22302 http://tiktok.com/@biruk22302 http://tiktok.com/@biruk22302
без подписи
#ብሩክ 22 pinned «ኢቺን ቲክቶክ አካውንት ፎሎው አርጓት ቤተሰብ tiktok.com/@biruk22302»
ኢቺን ቲክቶክ አካውንት ፎሎው አርጓት ቤተሰብ tiktok.com/@biruk22302
እረ ወገንታት የቤት ክራይ ደረሰብኝ ወዬ ወዬ በሉኝ አካውንቴን አስቀምጥላችኋለው እኔ አልቻልኩም 😭 1000...............
በብቸኝነቴ ልመንኩስ ያልኩ ይመስል ወንድ ቀርቤ አላውቅም ነበር መንገዴን ራሱ ከሰው ነፃ አድርጌው አንድ ወንድ ወደ ልቤ መርቼ አላውቅም ለቀንም ቀን አለው እንሚባለው አንድ ቀን ግን ልቤ ዳለጠ አሸፈትከኝ ፈገግታህ ከጭፍን ልቤ ውስጥ ብርሀንን መንጥቆ አወጣ በፈገግታህ የዘላለም ምርኮህ አርገህ ገዛህኝ☺️ ✍መክሊት 22
ማርያምን ነው ምላችሁ አሁን ያለሁበት ቦታ ማህበረሰቡ ኦሮምኛ ቋንቋ ነው ሚናገሩት የተከፈተውን ዘፈን ግን አያችሁ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ከዘረ እንፅዳ በቃ 2:00 ማክሰኞ /2018
ፈሪ ለእናቱ ብለው ኢህው የኛ ሰፈር ወንዶች ሲጨንቃቸው ሲጠባቸው 🤦♂️ ሰፊውን የሚስቶቻቸውን ቀሚስ ለብሰው ከአፈሳ አመለጡ 🏃♂️💨 አጉል ወንድነት💪 ስንወጣጠር እኛ ብቻ ተበላን ✍🏿 ፀሀፊ ዘማች ብሩክ
без подписи
አለሁልህ ያሉኝ ከአጠገቤ ሲርቁ ውስጤ ቆሰለ ሳቄ ረገፈ እንባዬ ገደብ አልባ ሆነ ሁሉም የጊዜ ተነጂዎች ሲሆኑብኝ ማንነቴ ታዛቢ ሆነ ሳልፈልግ ቂም ሰብሳቢ ማንነትን አላበሱኝ አለን ብለውኝ ግን እንደሌሉ ሳውቅ ቃላቸው ለኔ ቂመኛ ልብ ሰጠኝ አለሁ ባይ ሁላ ረጋፊ ነው "እምነትህን በፈጣሪ ላይ ብቻ ጣል እርሱ ዘላለም የታመነ ነውና 🙏 ✍#22
እረ ወገን እየቀለድን እኮ 30 አመት ሊሞላን ነው ተፍ ተፍ ብለን ለልጆቻችን የሆነ ነገር እንስራላቸው እንጂ