✎የፍቅር ጥቅሶች||™
Статистика✎የፍቅር ጥቅሶች||™ ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው!✍︎📚◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ የፍቅር ጥቅሶችን የምታገኙበት ነው አብራችሁን ሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎ Share ያድርጉ እንወዳችኋለን❤ for any comments ➛ @Lover_quoteBot https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr . . . Leave Channel
- Последний пост
- 3 окт. 2021 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ችግርን ከአቅሙ በላይ ቦታ የምትሰጠው ከሆነ ከጤንነትህ ጨልፈህ ውሃ እያጠጣኸውና እያሳደግከው እንደሆነ እወቅ። ችግሮችን ሀዘን አይፈታቸውም። ለችግሮች በአቅማቸው መጋፈጥ መፍትሄ ነው። ለሚያሳምምህ ነገር ሁሉ ማዘንና መጨነቅ ግን የለብህም። አንዳንድ ነገሮችን እንዳላየም፣ እንዳልሰማም ሆነህ ችላ በላቸው። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
#በልብህ ውስጥ በርካታ ጦርነቶች ይኖራሉ። ልብህ እጅግ የሚጣረሱ ሀሳቦችን የያዙ ወታደሮች የመስዋትነት አውድማ እንደሆነም አትዘንጋ። ያመንክበት ወታደር ግን ከትግል ሜዳው እንዲያፈገፍግና ከመሀል መንገድ እንዲመለስ አትፍቀድ። ያኔ ነው የመርህ ሰው የምትሆነው። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
#በህይወትህ ውስጥ ከተፈጠሩ ክስተቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ አንተ በአንድ ወቅት የመረጥከው ምርጫ ነፀብራቅ ናቸው። የተለያዩ ውጤቶችን ከፈለግህ የተለዩ ምርጫዎችን አስተናግድ። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
#ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ ብዙ ነገር ይወድቅብሃል። ስለወደቁት ነገሮች ዘላቂ መፍትሄ አስብ። ጉዞህንም በጥንቃቄ ቀጥል። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
አገናኝተህ ከምትለያየን ምነው ከበፊቱ ባታስተያየን For any profile picture ☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
❝በህይወት መንገድ አታርፍድ... ድንገት ከረፈደብህም አትቅር... ምክንያቱም ስታረፍድ ትቀጣለህ... ስትቀር ግን ታጣለህ።❞ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
⇘የውሸት ልብ ይዘህ ሰዎችን በቀረብክ ቁጥር የእውነት ልብ ይዘው የሚጠብቁህን ሰዎች ታጣለህና ተጠንቀቅ። ⇘እውነት የህሊና ህግ ናት...ማንም ከእውነት ያመለጠ ቢመስለውም የገዛ ህሊናው ሲያሳድደው ይኖራል። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
1⃣፦ ሰዎች ምክንያት እየፈለጉ ጥፋተኛ ካደረጉህ ሊርቁህ እንደፈለጉ እየነገሩህ ነውና ከአንደበትህ አልፎ ውስጥህን የሚያዳምጥ አምላክ መቼም የትም እንዴትም ካንተ ጋር ነው። 2⃣፦ በህይወት ውስጥ ፈተና ከበዛብህ አትዘን ታገስ...የጨረቃ ውበት የሚጨምረው ጨለማ በዙሪያዋ በጨመረ ቁጥር ነውና። 3⃣፦ ጨለማን ጨለማ አያጠፋውም ጨለማን ማጥፋት የሚችለው ብርሀን ብቻ ነው፣ጥላቻን ጥላቻ አያጠፋውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
ቴዲ አፍሮ #Shemendefer ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
видео или голосовое, без подписи
በጣም እንደምትወዳቸው ንገራቸው … ነገን ማንም አያውቅም፣ ማን እንደሚቆይ፣ማን እንደሚሄድ አናውቅም። ዛሬ ከአጠጋባችን ያሉ ሰዎች ነገ ይኖራሉ ማለት አይቻልም። ህይወት አጭር ናት… እኔ እወዳቹሀለው❤️ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
ከሰዎች ጋር ባለህ መስተጋብር ውስጥ መልካም ሰው ሁን። አንተ በዚህ አለም ውስጥ ያለህ አንድ ሰው ብትሆንም በአንዳንድ ሰዎች ልብ ውስጥ ግን ሁለንተና ዓለም ልትሆን ትችላለህ። ለማንም የማያጋሩትን ችግር ላንተ የሚነግሩህና ለህይወት መፍትሄ የሚፈልጉህ ዓላማቸው። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
💔 ስሜትህን ስብርብር አድርገው ካበቁ በኃላ ለምን ተቀየርክ ብለው ሲጠይቁ አያናድም? ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
ለሰው ልጅ ከሚያደክሙት እና ህይወቱን ከባድ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል ከአቅም በላይ ማሰብ ነው...! ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
ትውስታዎችህን ተጠንቀቅ ህመሙ አንድ ጊዜ ብቻ ይጎበኝህ ይሆናል ግን አንተ እሱን መጎብኘትህን ላታቆም ትችላለህ... For any profile picture ☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
በምትሄድበት መንገድ እሾህ እየዘራህ አትሂድ... ምናልባት በሄድክበት መንገድ ስትመለስ ባዶ እግርህን ትመለስ ይሆናል...!! For any profile picture ☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
ብዙ ችግሮች ይጠፋሉ...!የሰው ልጅ የራሱን ህይወት ከሌሎች ሰወች ህይወት በላይ ለራሱ ማውራት ሲጀምር ብዙ ችግሮች ይጠፋሉ። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
የግድ ብዙ ነገሮችን ማወቅ የለብህም ያወከውና ጭንቅላትህ ውስጥ ያለው በቂህ ነው አንዳንዴ ማወቃችን እንዲቆጨን የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
• አንድ ሰው ፊት ስትናገር አንተ በሱ ቦታ ብትሆን ልትችለው የምትገምተውን ያህል ተናገር! አንድ ቀን አንተም በሱ መፈተንህ አይቀርም እና.... ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr
❤️ #ፍቅር ሁለት እግሮች ካልኖሩት ራሱን ችሎ መቆም አይችልም። የመንከባከብ እግር እና የመከባበር እግር ናቸው...አንዱ አንዱን ካጣ አንካሳ ፍቅር ይሆናል። ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ ✎የፍቅር ጥቅሶች #ሼር @Lover_quote https://t.me/joinchat/WUhXRl00OLejGdQr