- Последний пост
- 27 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ተጀመረ 🔥 MGW Vacation and Summer Tutorial Class For all 2nd year health students: እንሆ ጊዜው ደረሰና ለእናንተም አገልግሎታችንን ጀመርን ፤ አሁን ላይ Freshman second Semester ጨርሳችሁ ጤና የመረጣችሁ ተማሪዎች አብረን ተጨማሪ 1 አመት የሚያቆዬን እጅግ ወሳኝ Tutorial and Mentorship ተጀምሮላችኋል። ➡️ በሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች Tutorial and Mentorship Program ምንምን ትምህርቶችን አብረን እንማራለን ? 1⃣Gross Anatomy 2⃣Embryology 3⃣Physiology 5⃣Biochemistry 5⃣Pathology 6⃣Microbiology 7⃣Pharmacology ➡️ቲቶሪያሉ ለእነማን ያገለግላል ? 🟰ይህ ቲቶሪያል በዚህ አመት Freshman ጨርሳችሁ ጤና Department ለገባችሁ ተማሪዎች ማለትም :- 1⃣ Medicine 🔢 Dental Medicine 🔢 Pharmacy 🔢 Anesthesia 🔢 Radiology 🔢 Veterinary Medicine 🔢 HO 🔢 Midwifery 🔢 Nursing & Medical Laboratory. ⚪️ የሚገርም ቆይታ ይኖረናል ፤ በምንም የማይተካ እገዛን እንደምንሰጣችሁ እርግጠኞች ነን 💯 ለሁለተኛ ዓመት ጤና ተማሪዎች Tutorial and Mentorship Program ስትመዘገቡ አንድ ጊዜ ብቻ 340 ብር ትከፍላላችሁ ፤ ሌላ ተጨማሪ ምንም ነገር አያስፈልጋችሁም። 🟥MGW ማስተማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
видео или голосовое, без подписи
🔥 MGW Vacation and Summer Tutorial Class For all 2nd year health students: አሁን ላይ Freshman second Semester ጨርሳችሁ ጤና የመረጣችሁ ተማሪዎች አብረን ተጨማሪ 1 አመት እንቆያለን ። 📌የጤና ተማሪዎች የሚማሯቸው ኮርሶች Informally, Normal and Abnormal ተብለው ይከፈላሉ ። 🚩 Normal የምንላቸው ጤነኛውን የሰው Structure or function or ደግሞ Molecular organization የምትማሩባቸው ናቸዉ ። እነሱም ➡️Anatomy (Gross, Histo , Embryo ) ➡️Physiology ➡️Biochemistry ናቸዉ ። 🟰 Abnormal የምንላቸው የሰውን Abnormalities በተለያዬ Dimensions የሚያጠኑትን ነው ። እነሱም ➖Pathology ➖Microbiology ➖Parasitology ➖Pharmacology ናቸው 🔕 Normal ያልናቸውን በደንብ ካላወቃችሁ Abnormal ያልናቸውን አታውቁም። 💻በተለይ Introduction to med በቅርቡ የምትጀምሩ በጣም መጠንቀቅ አለባችሁ ፤ ከወዲሁ ብዙ ነገር ጨርሳችሁ ራሳችሁን ብቁ ማድረግ አለባችሁ። 📊 ስትጀምሩ ከተዘናጋችሁ Frustration ስለሚገጥማችሁ በጣም ትጎዳላችሁ ከወዲሁ ብዙ ነገር ጨርሱ ፤ አንብቡ ፣ ጥያቄ ስሩ🙏 ❇️ አስቡት አንዱ ሞጁል ብቻ 33 Credit hour ነው ያለው ፤ ውጤት ዝቅ ካለ 7 ዓመቱንም አይነሳም ⚪️ እንዳትቸገሩ ፣ እንዳትዘናጉ እንዲሁም ቀድማችሁ እንድትማሩ Medical Gateway ያዘጋጀው የጤና ተማሪዎች Tutorial ወሳኝ እንደሆነ ምንም ጥያቄ የለውም 🥰 📍 እስከ ነሀሴ -10,Anatomy , Embryology & Physiology ገፋ አድርገን (የሚያልቅልንም ከሆነ ጨርሰን) , Gross Anatomy , Embryo እና Physiology ድብልቅ አድርገን Final Exam ይኖራችኋል ። ✍️የእኛን ፈተና ብትወድቁ ( ከ 100 % ከ 60በታች ብታመጡ ) ማስጠንቀቂያ ይሆናችኋል ፤ ዩኒቨርሲቲያችሁ የሚፈትናችሁን ከ 60 በታች ብታመጡ ግን No Excuse አንድ አመት ትደግማላችሁ 💯 ➡️ ቀድማችሁን ራሳችሁን የምታዩበት እንዲሁም የምትማሩበት ቦታ ሲገኝ ፈጥናችሁ ተጠቀሙ ፤ እኛም እስከመጨረሻው አብረናችሁ ነን። ሰኔ -20 ጀምረን እንቀበላችኋለን🥰 Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
➡️ለ2ኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች በሙሉ (PC1 and Other Health's). Summer and Vacation Tutorial ! ⚪️በ Freshman የተጀመረው ቲቶሪያላችን አሁን ደግሞ ለሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች ከAnatomy እስከ Pharmacology በጥራት ለመስጠት ከሰኔ 20 ጀምሮ አዲስ Introduction To medicine ለምትጀምሩ ተማሪዎች እና ሌሎች Other Health ተማሪዎች በጣም ወሳኝ Tutorial ፤ Mentorship and Vital Exam Practices ይጀመራል🥰 ➡️በክረምቱ Program ምንምን ትምህርቶችን አብረን እንማራለን ? 1⃣Gross Anatomy 2⃣Embryology 3⃣Physiology 5⃣Biochemistry 5⃣Pathology 6⃣Microbiology 7⃣Pharmacology ➡️ቲቶሪያሉ ለእነማን ያገለግላል ? 🟰ይህ ቲቶሪያል በዚህ አመት Freshman ጨርሳችሁ ጤና Department ለገባችሁ ተማሪዎች ማለትም :- 1⃣ Medicine 2⃣ Dental Medicine 3⃣ Pharmacy 4⃣ Anesthesia 5⃣ Radiology 6⃣ Veterinary Medicine 7⃣ HO 8⃣ Midwifery 9⃣ Nursing & Medical Laboratory. ➡️ ክረምቱን አብረን ነን ፤ የሚገርም ጊዜን አብረን እናሳልፋለን ፤ እንማማራለን ...ብዙ ነገር እናቀልላችኋለን💯 Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
#Final_Exam ➡️MGW Freshman second Semester final exam tentative schedule. ✅እጅግ ወሳኙን ይሄንን ሴሜስተር እስከመጨረሻው በብርታት መጨረስ አለባችሁ ፤ በተለይ Department ያልመረጣችሁ ተማሪዎች በጣም ማጥናት ይኖርባችኋል 💯 📌እኛም አሪፍ አድርገን አዘጋጅተናችኋል ፤ ባወጣንው Program መሰረት Final Exam እንፈትናችኋለን ፤ እንፈትሻችኋለን ። 🟥MGW Second Semester Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0930513350 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
#Final_Exam ሰላም ውድ ተማሪዎች ✅ Civics and moral Education ✅ Emerging Technology ✅ Anthropology ✅ Communicative English -2 ✅ Global Trends በዚህ ሳምንት Program አውጥተን Final Exam እንፈትናችኋለን ። 🟥MGW Second Semester Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💬APP Support : @MGW_Support Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи