Ethio Messi fans/ኢትዮ ሜሲ
Статистикаእንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ታላቁ ተጫዋች የእግርኳስ ንጉስ ስለሆነው 👉ብዙ ክብሮች ኖሮት ስለ ራሱ እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለማይለው 👉ብዙዎች ሪከርድ ሲያሳዱ እሱ ግን ሪከርድ የሚያሳደው 👉እግርኳስ ምን አይነት እንደሆነ ላሳየን ስለ Lionel Messi ብዙ የሚተነተንበት ቻናል ነው ስለተቀላቀላችሁን እናመሰግናለን Owner: @onajonah
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 25
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 345
- 1/48двое суток
- 395
- 1/72трое суток
- 426
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
ሊዮኔል ሜሲ የሚያደርጋቸው ውድ የ ሮሌክስ ሰአቶች እና ዋጋቸው። 🐐😴 @Messi_Fans_et
ከ2009 ጀምሮ እጅግ በጣም ብዙ የማን ኦፍ ዘ ማች ሽልማቶችን ያገኙ ተጫዋቾች📊🏆 Leo 🔝 SHARE||@Messi_fans_et
📶ነፃ internet 📶ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ብራዚል ምን ያህል የአለም ዋንጫ አላት? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
🔥 ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ... 👇 Here We Go👇
📸:-በ አንድ ወቅት ቻሎባህ እና ሊዮኔል ሜሲ 😁 Currently Como player 😎 @Messi_Fans_et
💔 ሊዮ ሜሲ፦ "ያለ አንተ ምን እንደማደርግ አላውቅም። እንዴት መቀጠል እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል። የማውቀው ነገር ቢኖር እግር ኳስ መጫወት ብቻ ነበር፣ አሁን ግን ለረጅም ጊዜ መቀጠል እንደምችል በጣም ተጠራጥሬያለሁ። "ከመጀመሪያው ጀምሮ ከጎኔ ነበርክ፣ እስከ መጨረሻው ደግሞ ጥቂት ጊዜ ብቻ ነበር የቀረን። ለምን ትንሽ ተጨማሪ ታግሰህ አብረን መጨረስ አልቻልንም?"💔 SHARE||@messi_fans_et
“ሜሲ ቅዠት ሆኖብኝ ነበር… እሱን እንዴት ማስቆም እንደምንችል እያሰብኩ ሌሊቶችን አሳልፌያለሁ።” 🎙ጆዜ ሞሪንሆ Sʜᴀʀᴇ || @messi_fans_et Sʜᴀʀᴇ || @messi_fans_et
ሜሲን በቡድኑ ውስጥ ማየታችሁ አስገርሟችሁ ነበር? በሱ መገኘት ተገርማችኋል? ካሴሚሮ፡ "በእርግጥ። ሊዮን በመልበሻ ክፍል ውስጥ ስታዩት ደስታ ይሰማችኋል አይደል? ነገር ግን ያለምንም ጥርጥር በጣም ነው ያስገረመኝ። በተለይ ለቡድኑ ያለው ቁርጠኝነት በጣም ነው ያስደነቀኝ። በመጨረሻም እራስህን እንዲህ ብለህ ታስባለህ... ለዚህ ነው እሱ ታላቅ የሆነው፣ ለዚህ ነው በታሪክ ከተነሱ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ፣ ምናልባትም በታሪክ ምርጡ የሆነው። አሁንም ምርጥ መሆኑን የሚያረጋግጠው ለዚህ ነው።" "ለእኔ፣ ሁልጊዜ እንደምንለው፡ ክብር ልንሰጠው ይገባል፣ እናመሰግነዋለን፣ ድጋፋችንን እንቀጥላለን፣ ለእሱ እና ለቤተሰቡ መልካሙን ሁሉ እንመኛለን። ዛሬ ከእኛ ጋር ያደረገው ነገር እና እዚህ መገኘቱ በእውነት የሚያስደንቅ ነው።" SHARE||@messi_fans_et
ሊዮ ወጣት እያለ🥹 SHARE||@messi_fans_et
🗣 ካሴሚሮ ስለ ሜሲ :- "እሱ በታሪክ ውስጥ ምርጡ ተጫዋች ነው። ኮፍያህን አንስተህ "አመሰግናለሁ" ልትለው ይገባል። እሱን መደገፍ እና ማበረታታት አለብን።" "ዛሬ ያደረገው ነገር አስደናቂ ነበር።" SHARE @Messi_Fans_et
ትናንተ በተደረገ የመጀመሪያ ዙር የሊግ ካፕ ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ በ Club Lyon 3-2 በሆነ ውጤት ሽንፈት አስተናግዷል ! በጨዋታውም ንጉሱ ሜሲ በ 2ኛው አጋማሽ ተቀይሮ ገብቶ ጨዋታውን አከናውኗል :: SHARE|| @Messi_Fans_et SHARE|| @Messi_Fans_et
📲ኔይማር:- “ለአንተና ለቤተሰብህ ትልቅ ጥንካሬን እመኛለሁ ❤️🙏 ትልቅ መፅናናትን እመኝላችኋለው።" @Messi_Fans_et
ሊዮ አባቱን ማጣቱን በገለፀበት የIG ፖስት ላይ ክሪሰቲያኖ ሮናልዶ መፅናናቱን ተመኝቶለታል። 👇 "በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ላንተና ለቤተሰቦችህ ትልቅ ዕቅፍ ይድረሳችሁ፣ ሊዮ ብርታቱን ይስጣችሁ።" SHARE||@messi_fans_et
ሊዮ አባቱን ማጣቱን በገለፀበት የIG ፖስት ላይ ክሪሰቲያኖ ሮናልዶ መፅናናቱን ተመኝቶለታል። 👇 "በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ላንተና ለቤተሰቦችህ ትልቅ ዕቅፍ ይድረሳችሁ፣ ሊዮ ብርታቱን ይስጣችሁ።" SHARE||@messi_fans_et
iFFHS የምንጊዜም ምርጥ 5 ተጫዋቾችን በደረጃ አስቀምጧል 🐐🤗 @Messi_Fans_et
ሊዮ እና ቤተሰቡ ሮዛሪዮን ለቀው በመውጣት ወደ ሚያሚ ጉዞ ጀምረዋል ..... SHARE||@messi_fans_et