tgindex
N𝕚𝕞𝕠𝕟𝕒 K𝕖𝕟𝕖𝕒 Law Page

N𝕚𝕞𝕠𝕟𝕒 K𝕖𝕟𝕖𝕒 Law Page

Статистика
@NimonaOromoКнигианглийский

"..Keep reading books, but remember that a book is only a book, and you should learn to think for yourself" _Maxim Gorky

Последний пост
16 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
79
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
Категория
Книги
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 207
+1 Са 5 дн.
Сутки
−2
−0,17%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
182
40 постов
Вовлечённость
15,1%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всогО 79
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
109
1/48двое суток
124
1/72трое суток
134

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • #አንድ ተከሳሽ አስቀድሞ በፈጸመዉ ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ በአመክሮ ከተፈታ 5 (አምስት ዓመት) የሆነዉ ቢሆንም በፍ/ቤት የመሰየም ጥያቄ አቅርቦ ባልተሰየመበትና ቅጣቱም ከፍርድ መዝገብ ተሰርዞ እንዳልተሰጠ ባልተቆጠረበት ሁኔታ የጥፋተኝነቱ ሪከርድን በቅጣት ማክበጃነት መያዝ ተገቢ ስለመሆኑ.. #የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 161791 በቅጽ 24 የወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ)፣ 84(1/ለ)፣ 232፣ 233

  • በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 160 መሠረት ድንጋጌ ላይ እንደተቀመጠው የታገደው ንብረት ሊበላሽ የሚችል ከሆነ ከፍርድ በፊት መሸጡ የግድ ወይም የተሻለ ሲሆን በዚህ መልክ ተሽጦ በገንዘብ ሊቀየር እንደሚችል ተደንግጓል። ይህ የታገዱ ሊበላሹ የሚችሉ ንብረቶችን እንዳይበላሹ የሚጠብቅ የህግ ድንጋጌ ነው። 9) እግድ ሲሰጥ ምን ጉዳዮችን መመልከት አለበት? ፍርድ ቤቱ እግድ የሚሰጥበት ንብረት ወይም ገንዘብ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ጉዳይ ስለመሆኑ ማረጋገጥ አለበት። ባይታገድ ኖሮ ንብረቱ የሚሸሽ ፣ የሚጠፋ፣ የሚበላሽ ስለመሆኑ መታወቅ አለበት። ይህንን በቃለ መሀላ ወይም በማስረጃ ሊረጋገጥ የሚችል ሲሆን ፍርድ ቤቱ በራሱ ሊያረጋግጥ የሚችልባቸው የምርመራ ሂደቶች ማጣራት ህግ የሚከለክለው አይደለም። ይህም የሚሆነው አላግባብ የዜጎች የሶስተኛ ወገኖች የንብረት ባለቤትነት መብት፣ የንግድ ሾል እንቅስቃሴ እና ተያያዥ መብቶች አላግባብ እንዳይታገድ ነው። የማይመለስ ወይም የማይተካ ጉዳት የሚደርስ ስለመሆኑ ማረጋገጥ አለበት። ሌላው ክርክር የተነሳበትን ንብረት ተከሳሽ ሊያሸሸው የሚችለው ስለመሆኑና እያሸሸው ስለመሆኑ መረጋገጥ አለበት። ከሳሽ የሚያረጋግጠው ቃለመሀላ ለከሳሽ ማስረጃ እንጂ እግድ እንዲሰጠው መደምደሚያነት የሚያሰጥ አይደለም። ስለዚህ ከሳሽ ለክርክር መነሻ የሆነው ንብረት መታገዱ ለካሳሽ የዳኝነት መፍትሄ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ሲሆን እና ከላይ የተገለጹት ጉዳዮች ሲረጋገጡ ፍርድ ቤት እግድ ይሰጥበታል። 10) እግድ ከፍ ያለ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው መሆኑ እግድ ሲሰጥ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያስፈልገው የሚገባው ነው። እኛ ሀገር በፍ/ሾ/ሾ/ህጎቻችን የሚተገበሩበት ደንብ ወይም መመሪያ ( rule) አለመኖሩ በክርከሩ አይነትና ባህርይ እንዴት ተደርጎ መታገድ እንዳለበት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ይገጥሙናል። ለዚህም በጉዳዮች አይነት እንዴት ሊፈጸም እንደሚችል መመሪያ አለመኖሩ ወጥነት ያለው አተገባበር እንዳይኖር እና የፍትህ ስርዓቱ ተገማችነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሲፈጥር ይታያል። ለምሳሌ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሚሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም ውሳኔ በተጨማሪ በፍ/ሾ/ሾ/ህጎች ላይ ለአተገባበር መመሪያ የማውጣት ስልጣን ተሰጥቶት ይህን በማውጣት ጉዳዮች እንደ ባህሪያቸው እና አይነታቸው ልክ መመሪያ በማውጣት እንዲተገበር ማደረጉ ለፍትህ ጠያቂዎችም ሆነ ለፍትህ ስረአቱ ትልቅ ጉልህ ድርሻ ያለው ነው። በእኛ ሀገር የጉዳዩ አይነት በተመለከተ በፍ/ሾ/ሾ/ህጉ ህጉ 154 እና 155 ላይ መገንዘብ እንደሚቻለው የጉዳዮችን ባህሪ፣ ንብረት፣ሊበላሹ የሚችሉ፣ሊጠፉ የሚችሉ፣ ከውል ጋ በተያያዘ እንዳይፈርሱ ሌሎችንም ቢሆን ያልጠቀስኳቸው እግድ የሚሰጠጥባቸው ጉዳዮች በማለት ለመግለጽ ሞከረ እንጂ በክርክር ሂደት ብዙ አይነት ጉዳዮች እንደ ባህሪያቸው የሚኖሩ ሲሆን በዚህ ልክ ለአሰራር መመሪያ የወጣላቸው አለመሆኑ ለእግድ አተገባበር ላይ በስራ አፈጻጸም ላይ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ይኖራሉ። ለዚህ መፍትሄው በመመሪያ እግድ ሊተላለፍብቻው የሚችሉ የጉዳይ አይነቶችን በመለየት እነዚህም እንዴት እንደሚታገዱ ግልጽ መመሪያ ወይም አሰራር በማውጣት ፍትህ ተፈጻሚ ሊሆን ያስፈልጋል። ለምሳሌ አንድ ማሳ ላይ የሚገኝ ሰብል ምርቱ የደረሰም ሆነ ያልደረሰ ሰብል በተመለከተ ክርክር ተነስቶበት እግድ ቢጠየቅበት እንዴት እግዱ እንደሚሰጥ ፣ እንደሚተገበር ተገቢ የሆነ መመሪያ ወይም አሰራር መኖሩ ለዳኛውም ስራውን በቀላሉ እንዲሰራ የሚረዳው ሲሆን አተገባበሩም ወጥ ተገማች ፍትሀዊ ይሆናል። በመሆነም ከዚህ አንጻር የፍ/ሾ/ሾ/ህጎች አተገባበር ላይ ተቢውን መመሪያ እና አሰራር በማጎልበት ከሌሎችም ሀገር ተገቢውን ልምድ በመውሰድ ለፍትህ ስረአት ማደግ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ለማድረግ ግድ ይላል። ከዚህ አንጻር ለሚቀርቡ የእግድ ጥያቄዎች ትእዛዝ ሲሰጥ አስፈላጊውን የሙያ ጥንቃቄ የተከራካሪዎችን የህግ የበላይነትን መብት ከመጠበቅም አንጻር አስፈላጊ ጥንቃቄ ማድረጉ ተገቢነት ያለው ነው። 11) ሊበላሹ በሚችሉ ንብረቶች (ምግቦች፣ አትክልት የመሳሰሉት) ላይ የእሸጋ እግድ ሊሰጥ የማይገባ መሆኑ በፍ/ሾ/ሾ/ህ/ቁጥር 173 መሠረት ለማሸግ ትእዛዝ የማይወጣባቸው ተዘርዝረው የተቀመጡ ሲሆን እነዚህም ቢታሸጉ ሊበላሹ ሊበሰብሱ የሚችሉ ነገሮች እና ፍርድ ቤት እንዳይታሸግ ትእዛዝ የሰጠባቸው ነገሮች ናቸው። ይሁን እንጂ ከዚህ በቀር በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 170፤ 171፤ 172 መሠረት የንብረቶች ዝርዝር ተቆጥረው ሊታሸግባቸው እንደሚችል በፍርድ ቤት ትእዛዝ ሊሰጥ እንደሚችል ተደንግጓል። 12) የተሰጠ እግድ ሊከበር የሚገባ መሆኑ (156) እና በተከሳሽ የሚቀርብ የእግድ ይነሳልኝ ቅሬታ በተመለከተ ተከሳሽ የተሰጠን እግድ ያላከበረ፣ የጣሰ እንደሆነ በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 156 መሠረት እና በወንጀል ህጉ መሠረት የወንጀል ተጠያቂ ኃላፊነትን የሚያስከትል በመሆኑ ማክበር ግዴታ ነው ይሁን እንጂ በእግዱ ላይ ቅሬታ ካለበት እግድ እንዲነሳለት ከበቂ ምክንያት ጋር አቤቱታ የማቅረብ መብት ያለው ሲሆን ፍርድ ቤቱ ቅሬታውን በመመልከት የከሳሽን አስተያየት በማድመጥ እግዱን ሊያነሳው፣ሊያሻሽለው ወይም ውድቅ ሊያደርገው ይችላል። 13) እግድ ክስ ሳይቀርብ ይቻላል? አንዳንድ ጊዜ እግድ ለማሳገድ ጊዜ የማይጠይቁ ጉዳዮች ያሉ ሲሆን ክስ እስከሚዘጋጅ ድረስ ጊዜ የሚጠይቅ ሲሆን ክስ ማዘጋጀቱ ግድ ሆኖ ቢጠበቅ ለክርክር መነሻ የሆነው ንብረት ሊሸሽ የሚችልበት አጋጣሚ ይኖራል። ለምሳሌ የባንክ ገንዘብ ቢሆን በቶሎ ወደ ሌላ ግለሰብ አካል በማስተላለፍ ገንዘቡ ሊሸሽ ይችላል። ስለዚህ ይህን ለመከላከል ያስችል ዘንድ መብት ሊፈጥር ማስረጃ በመያዝ ክስ እስኪዘጋጅ ድረስ ይህንን ንብረት ባለበት ያለ ክስ ማሳገድ እንደሚቻል የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ/ቁ 191402 ቅጽ 25 ላይ አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።

  • በፍ/ሾ/ሾ/ሕግ 154 መሠረት የሚሰጡ እግዶች ከሀገራችን እና አለምአቀፍ ልምድ ተሞክሮ መግቢያ እግድ በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 154 መሠረት ተጠይቆ ሊታገድ የሚችለው ተከሳሽ የሆነው ወገን ንብረቱን ወይንም ገንዘቡን ሊያሸሽ ይችላል ተብሎ በቃለ መሀላ የተደገፈ አቤቱታ በከሳሽ ሲጠየቅ ነው። ፍርድ ቤቱም ይህን ከህግ አግባብ መርምሮ እግዱን የሚሰጥበት አግባብ የሚኖር ሲሆን ተቀባይነት የሌለው መሆኑን መሥሎ ከታየው እግዱን ላይሰጥ ይችላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ እግድ እንዴት ይሰጣል? ከሚታገዱት ንብረቶች ባህርይ እና ከፍ/ሾ/ሾ/ህጋችን አንጻር እንዴት ይተገበራል? እግድ በፍ/ሾ/ህጋችን በ3ኛው መጽሀፍ በምእራፍ አምስት ክፍል ሶስት ላይ የተቀመጠ ሲሆን አጠቃላይ ምእራፍ አምስት ሾር የተቀመጡት ድንጋጌዎች በባህርያቸው ከንብረት እግድ ጋር የተያያዙ ናቸው። እነዚህም ከንብረት ማስከበር ፥ ለክርክር ውሳኔ አፈጻጸም ዋስትና ተከሳሽ እንዲያስዝ ፣ ንብረት ማሸግ የመሳሰሉ እንደ ባህሪያቸው በክፍል በክፍል ተቀምጠዋል። 1) ለእግድ መነሻ ምክንያት አንደ ሰው በጉዳዩ ላይ እግድ የሚያሰጠው ለክርክሩ መነሻ በሆነው ንብረት ወይም ገንዘብ ላይ መብት ወይም ጥቅም ያለው መሆኑን ለፍርድ ቤት በክሱ ላይ ለዚህም ተገቢነት ያላቸውን ማስረጃዎችን በማቅረብ ሲሆን በዚህም የከሳሽ መብትና ጥቅም ያለበት ተከሳሽ ንብረቱን ለማሸሽ ያቀደ የዛተ ያሰበ መሆኑን በቃለ መሀላ ወይም በሌላ ማስረጃ ያረጋገጠ እንደሆነ መሆኑን በፍ/ሾ/ሾ/ ህግ ቁጥር 154 ላይ ተደንግጎ ከተቀመጠው መንፈስ መረዳት የሚቻል ነው። 2) ክስ ስለቀረበበት ማናቸውም ወገን ንብረቱ ወይም ገንዘቡ ሊታገድበት የማይችል ስለመሆኑ በመጀመሪያ አንድ ክስ ወደ ፍርድ ቤት ሲቀርብ በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 222፥ 223፥ 229 እና 230 መሠረት ወደ ፍርድ ቤት ዳኛ ዘንድ ከመቅረቡ በፊት ሬጀስትራር ዘንድ በመቅረብ ክሱ በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 222 መሠረት የተሟላ ስለመሆኑ ያረጋግጣል። በዚህም መሠረት የክሱን ምክንያት ፣ ስልጣኑን፣ ተከሳሽ በጉዳዩ የሚያገባው ስለመሆኑ ዝርዝር ነገሮች እንዲሁም ይህን ሊያረጋግጡ የሚችሉ አባሪ ማስረጆች ስለመያያዛቸው እና ስለመረጋገጣቸው በአግባቡ ሌሎች የተዘረዘሩትን ጭምር የተሟሉ ስለመሆኑ በማረጋገጥ ከተሟሉ አስፈላጊውን የምዝገባ ስነስረአት አከናውኖ ወይም ተከናውኖ ወደ ዳኛው እንዲደርስ ይደረጋል። ካልተሟላ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በመግለጽ ክሱን ወይም አቤቱታውን መዝግቦ ይመልሳል። በሬጅስትራር የቀረበው አቤቱታ ተቀባይነትን ያጣ እንደሆነ ሳይታገድ አቤቱታው ይመለሳል። ይሁን እንጂ የክሱ አቤቱታ በሬጅስትራር ተቀባይነትን ያጣ እንደሆነ አቤቱታውን በቅሬታ መልክ ዳኛው ዘንድ በማቅረብ ጉዳዩ እንዲታይለት ማድረግ ይችላል። 232/1/ሀ/ ዳኛው ካመነበት አቤቱታውን እንዲቀበል በማድረግ ክሱ አስፈላጊውን የክስ አቤቱታ አሟልቷል አላሟላም አቤቱታው ያስከስሳል ወይንስ አያስከስስም እንዲሁም ጉዳዩን ተቀብሎ ለማየት ፍርድ ቤቱ ስልጣን አለው ወይንስ የለውም የሚለውን በተመለከተ መርምሮ አጣርቶ ተቀባይነት ያለው እንደሆነ እንደ አግባብነቱ እግድ የሚሰጥ ይሆናል። 3) ዳኛው ክሱ ሲቀርብለት የሚመረምራቸው ጉዳዮች ጉዳዩን የሚመለከተው ዳኛ ዘንድ ክሱ ሲደርስ ዳኛው በዋናነት ሁለት መሠረታዊ ነገሮችን ይመረምራል። #አንደኛው ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ተቀብሎ ለማየት ስልጣን አለው ወይንስ የለውም የሚለውን ነጥብ በተመለከተ ነው። ፍርድ ቤት የስረ ነገር ወይም የግዛት ስልጣን ጉዳዩን ለመመልከት ከሌለው መዝገቡን በመዝጋት እግድ ሳይሰጥበት ያሰናብታል ማለት ነው። #ሁለተኛው በተመለከተ ክሱ ያስከስሳል ወይንስ የማያስከስስ ነው ወይ የሚለውን በተመለከተ ነው። እንደሚታወቀው የፌደራልም ሆነ የክልሎች የስረ ነገር ስልጣን በአይነት (subject mater) ሆነ በገንዘብ (pecuniary matter) ምን ምን ጉዳዮችን ፍርድ ሊመለከት እንደሚችል የተደነገገ ነው። እነዚህ ሊያስከስሱ የሚችሉ ነገሮች (justiceble matters) የህግ ማእቀፍ ያላቸው ጉዳዩ በህግ ጥበቃ ያደረገላቸው ናቸው። በዚህ መሠረት ሊያስከስስ ይችላል ወይንስ አይችልም የሚለውን በተመለከተ በደንብ ሊመረምር ያስፈልጋል። ከዚህ አንጻር ፍርድ ቤቱ ስልጣን የሌለው ወይም ጉዳዩ የማይስከስስ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ እግድ ሳይሰጥ መዝገቡን በመዝጋት ወደ መዝገብ ቤት እንዲመለስ ትእዛዝ ይሰጣል። ከዚህ ባለፈ ፍርድ ቤቱ ስልጣን ያለው እና ነገሩም የሚያስከስስ ከሆነ ንብረቱም ለክርክር መነሻ መሆኑን ካረጋገጠ እግድ በመስጠት ተከሳሽ መልሱን ይዞ እንዲቀርብበት ትእዛዝ ይሰጣል። 4) እግድ ከመስጠቱ በፊት ፍርድ ቤት የክሱን ምክንያት ይመለከታል። ፍርድ ቤቱ ከሳሽ ያቀረበው ለክስ መነሻ ምክንያት የሆነው ጉዳይ በህግ የሚሰጠው ህጋዊ መፍትሄ አለው ወይ? ከተከሳሽ ጋር የሚያገናኘው ጉዳይ አለው ወይ? ተከሳሽ በኃላፊነት ሊጠየቅበት የሚችልበት ምክንያት አለ ወይ? ለዚህ አስረጂ የሆኑ አግባብነት (relevant) እና አሳማኝ (admissible) የሆኑ ማስረጃዎች ተረጋግጠው ቀርበዋል ወይ በማለት ይመረምራል። ፍርድ ቤቱም የክስ ምክንያት ያለው መሆኑን ሲረዳ በቀረበለት የእግድ አቤቱታ ላይ አስፈላጊውን ምርመራ ያደርጋል። 5) ንብረት ማሳገድ (154) ከንብረት ማስከበር (151) የሚለይበት መሠረታዊ ምክንያት በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 154 መሠረት ንብረት ማሳገድ ማለት ለክርክር መነሻ የሆነውን ንብረት እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ለሶስተኛ ወገን እንዳይተላለፍ ክርክሩ የመጨረሻ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ባለበት እንዲቆይ ሲሆን ንብረት ማስከበር ማለት በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 151 መሠረት ክርክር የተነሳበትን ንብረት ተከሳሹ ባላቀረበ ጊዜ እንዲያቀርብ ወይም ለፍርድ አፈጻጸም ይሆን ዘንድ ተከሳሹ ተመጣጣኝ የሆነ ንብረቱን እንዲያሲዝ የሚጠየቅበት ነው። ይሁን እንጂ በንብረት ማስከበር ደረጃ በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 404 በተዘረዘሩት መሠረት የፍርድ ባለእዳው ኑሮውን ፥ቤተሰቡን ሊያስተዳደር የሚችልባቸው መሠረታዊ የሆኑ ነገሮች ሊከበሩ የማይችሉ ሲሆን ደመወዝ በተመለከተም ከ1/3ኛ በላይ ሊከበር አይችልም። 6) እግድ ሳይሰጥ ቢዘገይ ጉዳት የማያስከትል ከሆነ የተከሳሽን /ተጠረን/ አስተያየት መስማት አስፈላጊ መሆኑ ከሳሽ/አመልካች/ እግድ እንዲሰጠው ስላመለከተ ብቻ ወዲያው እግድ ላይሰጥ ይችላል። እግድ ሳይሰጥ መዘግየቱ ጉዳት የማያስከትል መሆኑን ፍርድ ቤቱ የተረዳው እንደሆነ ትእዛዝ ከመሥጠቱ በፊት ለተከሳሽ እንዲያውቀው በማድረግ አስተያየቱን እንዲሰጥበት ይደረጋል። ከዚያም ፍርድ ቤቱ በእግዱ ጥያቄ ላይ አስፈላጊውን ትእዛዝ ይሰጣል። ይሄውም እግድ ሊሰጥበት ወይም ላይሰጥበት የሚችል ይሆናል። 7) በፍ/ሾ/ሾ/ህግ ቁጥር 155 መሠረት ከሂሳባ ነክ ጋር የተያያዙ እግድ ጥያቄዎች ሲሆኑ ከሂሳብ ነክ ጋ በተመለከተ በተያያዘ የእግድ ትእዛዞች በከሳሽ ሲጠየቁ ፍርድ ቤቱ አስፈላጊ የሆነ ዋስትና ሊጠይቅ የሚችል ሲሆን አስፈላጊ የሚላቸውን ትእዛዞች ጭምር ሊሰጥ ይችላል። 8) የተሰጠው እግድ ንብረት ቢቆይ ሊበላሽ የሚችል ቢሆንስ

  • #Garri - Keenya akekkachaa sirba.. Bar tokko Adurroonni, "Hanga yoomi wal lolla? Intala keessan nu kennaatii gaa'ilaan tokko haa tannu," jechuun hantuutotatti ergan. Hantuutonnis walii galan. Gaa'ilichaafis hantuutaa bareedduu taate tokko filatan. Ta'us gidduu isaanitti wal shakkuun hin dhabamuutii, hantuunni cimaan tokko ka'ee, "Yaa lammii hantuutotaa!! Adurroonni waggoota hedduu osoo nuti isaan hin tuqiin, osoo isaan hin miidhiin yeroo hundaa nu balleessaa kan turan diinota keenya akka ta'an beektu. Gaa'ila kanaan sababbeeifatanii dhufanii badii akka nurratti hin raawwanne maaltu nu mirkaneessa? ykn ragaa maalii qabna? Of eeggachuun waan hamaa miti, maaloo boolla haa qotannu; yoo mala hamaa qabaatan bakka itti dhokannu nuuf ta'a," jechuun yaada dhiyeesse. Hundumti isaanii yaanni isaa akka isaanitti tole itti himaan. Kanaafis boolla ga'aa qotatan. Guyyaa gaa'ilichaa Adurroonni sirbaa dhufan. Dhufaatiin isaanii kan itti hin tolle hantuutonni xiinxalanii isaan ilaalu turan. Adurroonni, "hudhi hudhi," yeroo jedhan; hantuutonnis, "dhokadhu dhokadhu" jedhan. "Nuyis gorfanneerra," yeroo jedhan; hantuutonnis, "Boolla qotanneerra," jedhanii gara boollatti galanii jala bahaan. #Of eeggachuun barbaachisaa dha. Addunyaan kun dhibba irraa dhibba kan itti amanaman waan hin taaneef, diina kee wajjin araarami; garuu of eeggachuu kee hin dhiisin..

  • йоС пОдписи

  • የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጪ ተቋም አገልግሎቱን በሕግ ማቋረጥ የሚችለው መቼ ነው? በኢነርጂ አዋጅ ቁጥር 810/2006 አንቀጽ 12 መሠረት አገልግሎት ሰጪው ተቋም በሕግ ከተፈቀዱት ምክንያቶች ውጭ አገልግሎቱን ያለምክንያት ማቋረጥ እንደማይችል ተደንግጓል። ​ሕጉ ተቋሙ አገልግሎት ማቋረጥ የሚችልባቸውን አራት ምክንያቶች በግልጽ አስቀምጧል። የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ እቃዎችን ወይም መስመሮችን ለመፈተሽ፣ ለመጠገን፣ ለማደስ ወይም ለማስተካከል የሚያስፈልጉ ሥራዎች ሲኖሩ ነው። ሆኖም በዚህ ምክንያት አገልግሎቱ የሚቋረጥ ከሆነ፣ ተቋሙአገልግሎቱን ከመቁረጡ በፊት ለህብረተሰቡ በቅድሚያ የማሳወቅ ግዴታ ተጥሎበታል። ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ እንደ ውሃ ሙላት፣ የመሬት መናድ ወይም የመሬት መንቀጥቀጥ ያሉ ከተቋሙ አቅም በላይ የሆኑ የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ ነው። ​በሌላ በኩል ደግሞ ማቋረጡ ከተጠቃሚው በኩል በሚመነጩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ይህም ደንበኛው የተጠቀመበትን የኤሌክትሪክ ክፍያ ሳይፈጽም ሲቀር ወይም ከተዋዋለው ውጭ ያልተፈቀደ ኤሌክትሪክ ሲጠቀም ወይም ቆጣሪ ሲያሰናክል የሚፈጸም ነው። በተፈጥሮ አደጋ፣ በክፍያ ወይም በሕገ-ወጥ አጠቃቀም ምክንያት የተቋረጠ አገልግሎት ምክንያቱ እንደተወገደና ችግሩ እንደተስተካከለ፣ ባለፈቃዱ ወዲያውኑ አገልግሎቱን የመቀጠል ግዴታ እንዳለበት ተደንግጓል።

  • 13 авг.64удалён 14 авг.

    የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጪ ተቋም አገልግሎቱን በሕግ ማቋረጥ የሚችለው መቼ ነው? በኢነርጂ አዋጅ ቁጥር 810/2006 አንቀጽ 12 መሠረት አገልግሎት ሰጪው ተቋም በሕግ ከተፈቀዱት ምክንያቶች ውጭ አገልግሎቱን ያለምክንያት ማቋረጥ እንደማይችል ተደንግጓል። ​ሕጉ ተቋሙ አገልግሎት ማቋረጥ የሚችልባቸውን አራት ምክንያቶች በግልጽ አስቀምጧል። የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ እቃዎችን ወይም መስመሮችን ለመፈተሽ፣ ለመጠገን፣ ለማደስ ወይም ለማስተካከል የሚያስፈልጉ ሥራዎች ሲኖሩ ነው። ሆኖም በዚህ ምክንያት አገልግሎቱ የሚቋረጥ ከሆነ፣ ተቋሙአገልግሎቱን ከመቁረጡ በፊት ለህብረተሰቡ በቅድሚያ የማሳወቅ ግዴታ ተጥሎበታል። ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ እንደ ውሃ ሙላት፣ የመሬት መናድ ወይም የመሬት መንቀጥቀጥ ያሉ ከተቋሙ አቅም በላይ የሆኑ የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ ነው። ​በሌላ በኩል ደግሞ ማቋረጡ ከተጠቃሚው በኩል በሚመነጩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ይህም ደንበኛው የተጠቀመበትን የኤሌክትሪክ ክፍያ ሳይፈጽም ሲቀር ወይም ከተዋዋለው ውጭ ያልተፈቀደ ኤሌክትሪክ ሲጠቀም ወይም ቆጣሪ ሲያሰናክል የሚፈጸም ነው። በተፈጥሮ አደጋ፣ በክፍያ ወይም በሕገ-ወጥ አጠቃቀም ምክንያት የተቋረጠ አገልግሎት ምክንያቱ እንደተወገደና ችግሩ እንደተስተካከለ፣ ባለፈቃዱ ወዲያውኑ አገልግሎቱን የመቀጠል ግዴታ እንዳለበት ተደንግጓል።

  • ባዶ የከተማ መሬት ይዞታ ያላግባብ በሌላ ሰው ከተያዘ እስከ መቼ ክስ ማቅረብ ይቻላል? ‎ 🔑 ለግለሰቦች በመሬት ላይ የባለቤትነት (ownership) መብት የላቸውም። ‎ ‎በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 40(3) መሠረት፣‎መሬት የመንግሥትና የሕዝብ ሀብት ነው፤‎ግለሰቦች በመሬት ላይ የባለቤትነት (Ownership) መብት የላቸውም። ‎ ‎ስለዚህ ባለቤትነትን መሠረት ያደረገ ‎የፍ/ብ/ሕ ቁ.1206 በመጠቀም የመፋለም ክስ ማቅረብ አይቻልም ተብሏል። ‎ ‎ 🔑 ባዶ የከተማ መሬት ክስ ይርጋ አለው። ‎ ‎“ባዶ የከተማ መሬት” ያላግባብ በሌላ ሰው ከተያዘ ‎ለማስመለስ የሚቀርብ ክስ ‎ ‎👉 በፍ/ብ/ሕ ቁ.1677(2) እና 1845 መሠረት በ10 ዓመት ውስጥ መቅረብ አለበት :: ከ10 ዓመት በኋላ ከቀረበ በይርጋ ቀሪ ይሆናል። ቀደም ያለው የሰበር ትርጉም ተሽሯል። ‎ከዚህ ቀደም በ‎ሰ/መ/ቁ/ 210477 ‎“በከተማ የመሬት ይዞታ ላይ የመፋለም ክስ ይርጋ የለውም” ተብሎ የተሰጠው አስገዳጅ የሕግ ትርጉም‎ በዚህ አዲስ ውሳኔ ተሽሯል። ‎ ‎ በአጭሩ፦ ‎ ‎👉 መሬት Ownership የለውም ‎👉 ባዶ የከተማ መሬት ክስ ይርጋ አለው ‎👉 10 ዓመት ውስጥ መቅረብ አለበት ‎ 🔑‎ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ‎የሰበር ሰሚ ችሎት ‎ሰ/መ/ቁ 244308 ‎የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም

  • አፈጻጸሙ:- አንድ ትልቅ የቴሌቭዥን ድርጅት ወይም የፊልም አምራች አዲስ ፊልም ሊያወጣ ሲል፣ ስማቸው በግልፅ የማይታወቁ ህገ-ወጥ የቴሌቭዥን ጣቢያዎችና ድረ-ገጾች ፊልሙን እንዳያስተላልፉት አስቀድሞ ፍርድ ቤት ሄዶ አጠቃላይ እግድ ያወጣል።    ሐ.  በኢትዮጵያ የህግ ስርዓት ውስጥ የቴሌቭዥን ስርጭት እግድ (Injunction) አሰጣጥ በኢትዮጵያ እግድ የሚሰጠው በዋናነት በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ፣ በብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ እና በቅጂ መብት አዋጅ መሠረት ነው። ዋና ዋናዎቹ የሕግ ምክንያቶች እና መሠረቶች የሚከተሉት ናቸው፡1. ሊመለስ የማይችል ጉዳት እንዳይደርስ መከላከል (Irreparable Injury)የሕግ መሠረት፦ በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 154-155 መሠረት። ለዚህም ምክንያቱ አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሊያስተላልፍ ያሰበው ፕሮግራም ወይም ዜና ከተላለፈ በኋላ በገንዘብ ሊተካ የማይችል ከፍተኛ የሞራል፣ የስም ወይም የንግድ ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ፣ ጉዳቱ ሳይደርስ አስቀድሞ ስርጭቱ እንዲታገድ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይሰጣል። 2. የቅጂ መብት እና ተዛማጅ መብቶች ጥሰት (Copyright Infringement) የሕግ መሠረት፦ የቅጂ መብትና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 410/1996 (እና ማሻሻያው አዋጅ ቁጥር 872/2007)። ምክንያቱ፦ አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ የሌላ ሰውን ፊልም፣ ድራማ፣ የስፖርት ውድድር ወይም ዘጋቢ ፊልም ያለባለቤቱ ፈቃድ ሊያስተላልፍ ሲል፣ ባለመብቱ ለፍርድ ቤት አቤቱታ በማቅረብ ስርጭቱ እንዲታገድ ያደርጋል። ይህ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች በብዛት የሚሰጥ የእግድ ምክንያት ነው። 3. የሰዎችን ክብር እና መልካም ስም መጠበቅ (Defamation & Privacy) የሕግ መሠረት፦ የፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 2044 እና የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 533/1999 ምክንያቱ፦ የአንድን ግለሰብ፣ የንግድ ድርጅት ወይም የተቋም ስም የሚያጠፋ፣ የሀሰት ወሬ የሚያሰራጭ ወይም የግል ሕይወት ምስጢርን (Privacy) ያለፈቃድ የሚጥስ የቴሌቭዥን ይዘት እንዳይተላለፍ ፍርድ ቤት ጊዜያዊ እግድ ይሰጣል። 4. የሕዝብን ሰላም፣ ደኅንነትና ሥነ-ምግባር መጠበቅ (Public Order and Morality) የሕግ መሠረት፦ የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 533/1999 አንቀጽ 30 (የተከለከሉ ይዘቶች)። ምክንያቱ፦ የሚከተሉትን ይዘቶች የያዙ ስርጭቶች በሕግ የተከለከሉ በመሆናቸው በፍርድ ቤት ወይም በኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ሊታገዱ ይችላሉ፦ የሕዝብን ሰላምና ጸጥታ የሚያደፈርሱ ወይም ጦርነትን የሚቀሰቅሱ ፣ የብሔር፣ የሃይማኖት ወይም የጾታ ጥላቻንና ግጭትን የሚያነሳሱ ፣ የሰዎችን ሰብአዊ ክብር የሚነኩ ወይም የሕፃናትን ደኅንነት የሚጎዱ አጸያፊ ምስሎች 5. በፍርድ ቤት ሂደት ላይ ተጽዕኖ እንዳይኖር ማድረግ (Sub Judice) የሕግ መሠረት፦ የብሮድካስት አዋጅ እና የወንጀል ሕግ።ምክንያቱ፦ በአሁኑ ሰዓት በፍርድ ቤት እየታየ ባለ የክስ ጉዳይ ላይ፣ የፍርድ ቤቱን ነጻነት የሚጋፋ ወይም ምስክሮችና ዳኞች ላይ ተጽዕኖ ሊፈጥር የሚችል ውይይት ወይም ዝግጅት በቴሌቭዥን እንዳይተላለፍ ፍርድ ቤት እግድ ሊሰጥ ይችላል። በኢትዮጵያ ውስጥ የፍርድ ቤት እግድ ትዕዛዝ በቀጥታ ለቴሌቭዥን ጣቢያው የሚደርስ ሲሆን፣ ጣቢያው ይዘቱን ከመቅረጽ ወይም ከማስተላለፍ ይቆጠባል። ጣቢያው እግዱን ካልተቀበለ በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 444 መሠረት "ፍርድ ቤትን የመናቅ" እርምጃ ይወሰድበታል። በተጨማሪም የኢፌድሪ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን (ECA) የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ መሠረት በማድረግ የስርጭት ፍሪኩዌንሲውን (Wave) ወይም ፍቃዱን ሊያግድ ይችላል።   ሐ/ በኢትዮጵያ የህግ ስርዓት ውስጥ የቴሌቭዥን/ብሮድካስት ስርጭትን፣ የቅጂ መብትን እና ጊዜያዊ እግድን በተመለከተ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የታዩ እና ለአብነት የሚጠቀሱ ዋና ዋና መዝገብ ቁጥሮች፣ የቅጽ ቁጥሮች እና የተከራካሪዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. መዝገብ ቁጥር 83281 (ቅጽ 15) ተከራካሪዎች፦ አመልካች፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን (አሁን የኢፌድሪ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን) እና ተጠሪ፡ የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ አሳታሚ የጉዳዩ ፍሬ ነገር፦ የሚዲያ ተቋማትን ፈቃድ እና ስርጭት ማገድ/መሰረዝን በተመለከተ በአስተዳደር አካላት (ባለስልጣኑ) የሚሰጡ ውሳኔዎች በፍርድ ቤት ቁጥጥር (Judicial Review) ሊደረግባቸው እንደሚገባ እና የፕሬስ ነጻነት መርህን ያረጋገጠ መዝገብ ነው። 2. መዝገብ ቁጥር 110461 (ቅጽ 19) ተከራካሪዎች፦ በግል የፊልም አምራቾች/ባለሀብቶች እና በግል የቴሌቭዥን ጣቢያዎች (ለምሳሌ በወቅቱ የነበሩ የይዘት አቅራቢዎች) መካከል የጉዳዩ ፍሬ ነገር፦ የቅጂ መብት (Copyright) ጥሰትን መሠረት በማድረግ የሚጠየቁ ጊዜያዊ እግዶች ላይ ውሳኔ የተሰጠበት ነው። ችሎቱ አመልካቹ የመጀመሪያ ደረጃ መብቱን (Prima Facie Case) ካሳየ፣ ስርጭቱ "ሊመለስ የማይችል ጉዳት" (Irreparable Harm) ስለሚያስከትል ፍርድ ቤቶች ስርጭቱን የማገድ ግዴታ እንዳለባቸው አስገዳጅ ትርጉም ሰጥቷል። 3. መዝገብ ቁጥር 41258 (ቅጽ 9) ተከራካሪዎች፦ በንግድ ድርጅቶች እና በማስታወቂያ/ብሮድካስት አቅራቢዎች መካከል የጉዳዩ ፍሬ ነገር፦ በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 154 መሠረት የሚሰጡ የጊዜያዊ እግድ (Injunction) ትዕዛዞች "የጥቅም ሚዛን" (Balance of Convenience) እንዴት መታየት እንዳለበት የተተነተነበት መዝገብ ነው።    መ. የእግድ አሰጣጥ እና አፈጻጸም እግድ ከላይ እንደገለጽነው ለእግድ መነሻ የሆነውን አስመልክቶ ባይታገድ የማይመለስ ጉዳት ሊያመጣ የሚችል ከሆነ የቴሌቭዥን ስርጭቱ አይነት ተለይቶ ትእዛዝ የሚሰጥበት ሲሆን እግድ የተሰጠበት የቴሌቭዥን ስርጭቱ ድርጅትም እግዱ እንዲነሳለት እንደ ጉዳዩ አይነት የመጠየቅ መብት አለው። ድርጅቱ  ወይም እግዱን እንዲፈጽም ትእዛዝ የተሰጠው አካል በፍርድ ቤቱ ትእዛዝ መሠረት መፈጸም ያለበት ሲሆን ይህን ለማድረግ የማይችል ከአቅም በላይ ወይም ስልጣኑ ወይም ሙያው የማይፈቅድለት ከሆነ ይህንን ማሳወቅ አለበት። የሚታገደውም እንደ ጉዳዩ ክርክር የቴሌቨዥን ስርጭት በሙሉ ከሆነም በዚሁ መሠረት ሊፈጸም የሚገባው ሲሆን ይህን ባይፈጽም በፍትሃብሔር ስነስረአት ህግ ቁጥር 444 በኢፊድሪ ወንጀል ህግ በችሎት መድፈር ወንጀል እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው ህጎች ተጠያቂነት ሊያመጣ የሚችል ነው።   ሠ.ማጠቃለያ በቴሌቪዥን ስርጭት ላይ ሊሰጡ የሚችሉ እግዶች የፍትሀብሄር እና ወንጀል ነክ ጉዳዮች ሊሆኑ የሚችሉ ሲሆን ፍርድ ቤቱ በያዘው ጉዳይ መርምሮ ስርጭቱ ቢቀጥል የማይተካ ጉዳት የሚያስከትል መሆኑን ካመነበት እግዱን ካላይ በዘረዘርነው ምክንያት የሚሰጥ ይሆናል።      ማጣቀሻዎች/References/ 1. የኢትዮጵያ ፍተሀብሔር ስነስረአት ህግ 2. የኢፌዴሪ ወንጀል ህግ 3. የቅጂ መብትና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 410/1996 (እና ማሻሻያው አዋጅ ቁጥር 872/2007)።   በህግ ባለሙያ ፋንታሁን ደለለወ 4. የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 533/1999

  • በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን ስርጭት አስመልክቶ የሚሰጡ እግዶች ህጋዊ ስረአት እና አፈጻጸም    (ከኢትዮጵያ ህጎችና ከአለም አቀፍ ልምድ አንጻር)   መግቢያ እግድ በባህሪው አንድ ነገር ከመፈጸም ባለበት ተጠበቆ እንዲቆይ ሲሆን እግዶች የፍትሀብሄር ወይም የወንጀል ጉዳዮች ሊሆኑ ይችላሉ። ከኢትዮጲያ ፍተሀብሔር ስነስረአት ህግ ድንጋጌዎች አንጻር የፍትሀብሔር እግዶች እንዴት ሊሰጡ እንሚችሉ በተመለከተ ከዚህ በፊት ለእናንተ ለአንባቢያን ማድረሳችን የሚታወስ ነው። በዚህ ጹሁፍ ከፍተሀብሔር ስነስረአት እና የወንጀል ተያያዥ ጉዳዮች አንጻር የቴሌቭዥንን ስርጭት እንዴት ሊታገድ   እንደሚችል  ለህግ ግንዛቤ ማሰጭበጫ ሊሆኑ የሚችሉ መሠረታዊ እውቀቶች ከኢትዮጵያ እና አለም አቀፍ ልምዶች አንጻር ወደ እናንተ እናደርሳለን።    ሀ. አጠቃላይ የቴሌዥን ስርጭት እግድ አሰጣጥ መሠረታዊ ሀሳብ   የፍርድ ቤት የቴሌቭዥን ስርጭት እግድ (Injunction) አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ የተወሰነ ይዘትን፣ ፕሮግራምን ወይም ሙሉ ስርጭቱን እንዳያስተላልፍ በፍርድ ቤት የሚሰጥ ህጋዊ ትዕዛዝ ነው። ይህም በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ሊከፈል ይችላል፡- 1. የእግድ አይነቶች (Types of Injunctions) ጊዜያዊ እግድ (Interim/Preliminary Injunction): ክርክሩ እልባት እስኪያገኝ ድረስ ሊደርስ የሚችለውን ከፍተኛ ጉዳት ለመከላከል በፍጥነት የሚሰጥ ጊዜያዊ እገዳ ነው። ቋሚ እግድ (Permanent Injunction): የፍርድ ቤቱ ክርክር ተጠናቆ የሕግ ጥሰት መፈጸሙ ሲረጋገጥ የሚሰጥ የመጨረሻ እገዳ ነው። 2. እግድ የሚሰጥባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች 2.1.የቅጂ መብት ጥሰት (Copyright Infringement): አንድ ጣቢያ ያለፈቃድ የሌሎችን ፊልሞች፣ የስፖርት ውድድሮች (ለምሳሌ የሊግ ጨዋታዎች) ወይም ሙዚቃዎች ሲያስተላልፍ ባለመብቱ በሚያቀርበው አቤቱታ መሰረት የሚሰጥ እግድ ነው። 2.2. የስም ማጥፋት እና የክብር መነካት (Defamation): የአንድን ግለሰብ ወይም ተቋም ስም የሚያጠፋና የማይመለስ ጉዳት የሚያስከትል ዘገባ ወይም ዘጋቢ ፊልም (Documentary) ሊተላለፍ ሲል አስቀድሞ የሚሰጥ እግድነው። 2.3. የግል ሕይወት ምስጢር መጣስ (Breach of Privacy): የአንድን ሰው የግል ሕይወት ወይም የንግድ ምስጢር ያለፈቃድ የሚያጋልጥ ይዘት እንዳይተላለፍ የሚሰጥ እገዳ ነው። 2.3. በፍርድ ሂደት ላይ ተጽዕኖ ማሳደር (Sub Judice): በአሁኑ ሰዓት በፍርድ ቤት እየታየ ባለ ጉዳይ ላይ ምስክሮችን ሊያደናግር ወይም በዳኞች ላይ ተጽዕኖ ሊፈጥር የሚችል ዝግጅት እንዳይተላለፍ የሚጣል እገዳ ነው። 2.4. የብሔራዊ ደህንነት እና የህዝብ ሰላም (National Security): የሕዝብን ሰላም የሚያደፈርሱ፣ አመጽ የሚያነሳሱ ወይም የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ይዘቶች እንዳይሰራጩ የሚሰጥ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ። 3. የእግድ አሰጣጥ መስፈርቶች (Legal Requirements) ፍርድ ቤት እግድ ከመስጠቱ በፊት አቤቱታ አቅራቢው የሚከተሉትን ነጥቦች ማረጋገጥ አለበት፡- 3.1. ሊመለስ የማይችል ጉዳት (Irreparable Harm): እግዱ ባይሰጥ እና ስርጭቱ ቢተላለፍ በገንዘብ ሊተካ የማይችል ከፍተኛ ጉዳት የሚደርስ መሆኑን ማሳየት አለበት። 3.2. የመብት መኖር (Prima Facie Case): አመልካቹ በጉዳዩ ላይ ጠንካራ ህጋዊ መብት እንዳለው ማሳየት። የጥቅም ሚዛን (Balance of Convenience): 3.3. እግዱ በመስጠቱ እና ባለመስጠቱ የሚመጣውን ጉዳትና ጥቅም ማመዛዘን። 3.4. እግዱ በተግባር የሚውልበት መንገድ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በቀጥታ ለቴሌቭዥን ጣቢያው ሾል አስኪያጅ ይደርሳል። ጣቢያው ትዕዛዙን ካልተቀበለ “ፍርድ ቤትን የመናቅ” (Contempt of Court) ወንጀል ክስ የሚመሰረትበት ሲሆን፣ የገንዘብ ወይም የእስራት ቅጣት ሊከተል ይችላል። በተጨማሪም ፍርድ ቤቱ ትዕዛዙን ለኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ወይም ለሳተላይት ኩባንያዎች በመላክ ስርጭቱ በሃይል እንዲቋረጥ ሊያደርግ ይችላል። ለ. የአለምአቀፍ የፍርድ ቤት የቴሌቭዥን ስርጭት እግድ ልምዶች በዋናነት በቅጂ መብት ጥሰት፣ በስም ማጥፋት፣ በግል ህይወት ምስጢር እና በጦርነት ፕሮፓጋንዳ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ናቸው። 1. የቅጂ መብት እና የስፖርት ስርጭት እግዶች (UEFA እና ፕሪሚየር ሊግ) ክርክር አስመልክቶ የተሠጠ እግድ... ጉዳዩ፡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር (UEFA) እና የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ (EPL) ከዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች (በተለይም በእንግሊዝ ከፍተኛ ፍርድ ቤት - UK High Court) የሚያገኟቸው "ተንቀሳቃሽ እግዶች" (Dynamic Injunctions) ናቸው። የእግዱ አፈጻጸም ፡ ህገ-ወጥ የሳተላይት እና የኢንተርኔት (IPTV) ቴሌቭዥን ጣቢያዎች የጨዋታዎችን የቀጥታ ስርጭት ያለፈቃድ ሲያስተላልፉ፣ ፍርድ ቤቱ የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢዎች (ISPs) የጣቢያዎቹን አይፒ አድራሻ (IP Addresses) ጨዋታው በሚጀመርበት ሰዓት ላይ ወዲያውኑ እንዲዘጉት (Block እንዲያደርጉት) ያዝዛል።  ይህ ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የፍርድ ቤት እግድ አሰጣጥ ምሳሌ ነው። 2. የአውሮፓ የሰብአዊ መብቶች ፍርድ ቤት (ECHR) እና የቱርክ እገዳዎች ጉዳዩ፡ በቱርክ ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት (ለምሳሌ ከሽብር ጥቃቶች ወይም ከፖለቲካዊ ቀውሶች በኋላ) የአካባቢው ፍርድ ቤቶች በብሄራዊ ደህንነት ስም በቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ አጠቃላይ የስርጭት እግድ ይጥሉ ነበር። የፍርድ ቤቱ ውሳኔ፡ ጉዳዩ ወደ አውሮፓ የሰብአዊ መብቶች ፍርድ ቤት (ECHR) ሲያመራ፣ ፍርድ ቤቱ የሀገር ውስጥ ፍርድ ቤቶች የጣሏቸው አንዳንድ ሰፊ እግዶች "የሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን" እና "የህዝብን መረጃ የማግኘት መብትን" የሚጥሱ በመሆናቸው ህገ-ወጥ ናቸው በማለት እግዶቹን አንስቷል። ይህ ተገቢነት የሌለውን እግድ አስመልክቶ ሊነሳ የሚችል ስለመሆኑ ጥሩ ምሳሌ ነው። 3. በሩሲያ መንግስት ሚዲያዎች ላይ የተጣለው የአውሮፓ ህብረት ፍርድ ቤት እግድ (2022) ጉዳዩ፡ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ፣ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት በሩሲያ መንግስት በሚደገፉት RT (Russia Today) እና Sputnik የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ በአውሮፓ ውስጥ እንዳይሰራጩ እግድ ጣለ። የፍርድ ቤቱ ሂደት፡ RT ጣቢያው እግዱን በመቃወም ለአውሮፓ ህብረት ጠቅላይ ፍርድ ቤት (European Court of Justice) አቤቱታ አቀረበ። ነገር ግን ፍርድ ቤቱ በሐምሌ 2022 ባሳለፈው ውሳኔ፣ ጣቢያዎቹ የሚለቁት የጦርነት ፕሮፓጋንዳ እና የተሳሳተ መረጃ በአውሮፓ ህብረት የህዝብ ሰላምና ደህንነት ላይ ከፍተኛ ስጋት በመፍጠሩ እግዱን አጽንቶታል። 4. የቦሊውድ ፊልሞች እና የ"ጆን ዶ" (John Doe) እግዶች በህንድ ጉዳዩ፡ በህንድ የህግ ስርዓት (ዴልሂ ከፍተኛ ፍርድ ቤት) በብዛት የሚሰራበት "John Doe" (ወይም Ashok Kumar) የተባለ የእግድ አይነት አለ።

  • #DhIjMMWF Jld 27ffaa LGMM 213917 "..Namni baduun isaa murtiin labsame (Absentee) gaa'illi isaa guyyaa murtiin kun labsamerraa kaasee kan diigamu ta'uun tumameera. Garuu namni bade jedhame deebi'ee argamuun gaa'illi diigame deebi'ee jiraachuun akka naaf murtaa'u jedhee seerummaan dhiyeeffatu bu'uura seeraa hin qabu. Sababni isaas gaa'illi fedhii waliin jiraachuuf walfuutonni qaban irratti bu'ureeffama waan taheef" jechuun hiikkoo dirqisiisaa kenneera.

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • #ABBAA CARRAA vs #SEERA "Abbaa carraa hayyama Abbaa taayitaa Looterii biyyaalessaatiin (National Lottery) ala taphachiisuun ykn carraa buusanii qarshii walitti qabuun hidhaa waggaa 3 -5 nama adabsiisa. Gochi kun adeemsa seeraa yoo hin hordofne hidhaa waggaa 3 (Sadii) - 5 (hanii) kan nama saaxiluu dha. #Akkaataa dambii bulchiinsa Looterii biyyaalessaa fooyyeessuf bahe lakkoofsa 160/2009 kwt 17 fi 20(1) "..Namni hayyama abbaa taayitaa looterii biyyaalessaan alatti gochoota armaan olii irratti hirmaate adabbii hidhaa waggaa 3 (Sadii) hanga 5 (Shanii) adabsiisa.

  • WARAQAAN RAGAA ABBAA QABEENYUMMAA (Title Deed) MIRGA NI UUMAA? DhIjMMWF hiikkoo seeraa dhaddacha gaafa 06/02/2016 ooleen LGMM 235844 kenneen: Ragaan mirkaneessa abbaa qabeenyummaa (waraqaa ragaa) qabeenya hin sochoonee mirga namni tokko qabeenya tokko irratti qabu mirkaneessuuf ragaa kennamudha malee ofii isaatiin mirga kan uumu waan hin taaneef, sababni seeraa qabeenyi falmiif sababa ta'e kan waliinii iyyattuufi abbaa warraa isaa kan du'e (abbaa waamamtootaa) itti taasifamu osoo hin jiraatin waanuma maqaan ishee ragicha irratti ibsameef qofa qabeenyicha kan waliinii hin ta'u. Gatii ragaan mirkaneessa abbaa qabeenyummaa qabeenya hin sochoone ilaalchisee qaama bulchiinsaa ilaallatuun kennamu qabaachuu qabu, akkasumas haala itti ragichi fashalaa'u ilaalchisees haalli hojiirra oolmaa tumaalee SHH kwt 1195fi 1196s haala kana hubannoo keessa galcheen ta'uu qaba" jedheera.

  • #Paterna_Paternis Dhaala Dhaamoo Malee Dhaamoon kan hin jirre ykn fudhatama kan hin qabaanne yoo ta’eedha. Burqaan mirga kanaa du’aa waliin firooma dhiigaa dhaaltoonni qabani dha. Seerichi sadarkaa firooma dhiigaa (1ffaa- 4ffaa) du’aa dhaaluu danda’aniifi sirna raawwii isaa kaa’ee jira. #Dhaaltuu sadarkaa 1ffaa (Shh kwt. 842) Ijoollee du’aafi bakka bu’oota isaanii  gahumsa qaban fi dhaaltummaa simatan. #Dhaaltuu sadarkaa 2ffaa (shh kwt.843, 844) Abbaa, haadhafi bakka bu’oota isaanii, Abbaa ykn haadha keessaa tokko lubbuun kan hin jirre fi ijoollee kan hin qabne yoo ta’e dhaaltummaan guutummaa guutuutti gara sarara isa biraatti darba. (Shh kwt.844(3)). #Dhaaltuu Sadarkaa 3ffaa Akaakaafi akkoo sarara haadhaa fi abbaa dhaalchisaati ykn dhaaltoota isaanitiif darba. (SHH kwt.845,846). Toora haadhaa ykn toora abbaatiin akaakaan ykn akkoon yoo hin jirre ykn dhaaltuu yoo hin qabne tooruma sanaan isa kaantu guutummaa walakkaa qabeenya dhaalaa itti darbee dhaala. Toorri tokko guutummaa guutuutti yoo hin jirre toora isa biraatti darba. (Shh kwt.846) #Dhaaltuu Sadarkaa 4ffaa. Akaakilootni (Great-Grand-Parents) Dhaalchisaa ta’a. (Shh. kwt.847 fi 848) Walakkaan qabeenya dhaalaa akaakiloota gama haadhaatiin jiiraniif kennama; walakkaan hafe immoo akaakiloota gama abbaatiin jiraniif kennama. Dambiin ‘’Paterna Paternis’’ jedhu qabeenyi dhaalaa hin sochoone dhaalaan ykn kennaan sarara abbaa ykn haadha irraa dhufe gara sarara isa biraatti dhaalaan akka darbu hin hayyamu. (Shh.kwt.849). Labsii 248/2015 kwt.12 Yeroo lubbuun jirutti dhaamoodhaan ykn kennaa du’aan boodaa hojii irra ooluutiin dhaaltootaa bu’uura seera dhaalaa rogummaa qabuutiin dhaaluuf mirga qabaniif dabarsuu ni danda’a. Dhaaltoonni mirga qaban akkaataa duraa duuba seera rogummaa qabuutiin (Seera  Hariiroo Hawaasaa) dhaala kan dhaalan ta’a. Akkaatuma barbaachisummaa isaatti SHH hojii irra kan oolu ta’a. Akkaata labsicha kanaatiin namni qabiyyee lafa baadiyyaa dhaale mirgan Qonnaan bulaa, Horsiisee bulaa fi Gammusa Horsiiser bulaa tokko qabu ni qabaata. Labsi lak.248/15 kwt.12(7)

  • ⚖️ የሰበር ውሳኔ የሰ/መ/ቁ 227120 ታህሳስ 27/2015 #ዋና ፍሬ ነገር ከእምነት ተቋም (ፀበል) የተሰጠ የፀበል መቆየት ማስረጃ በሕግ ከታወቀ የሕክምና ተቋም የተሰጠ የሕክምና ማስረጃን አይተካም። ስለዚህ፣ ከተፈቀደው የሕክምና እረፍት በኋላ ከሥራ ለመቅረት የቀረበ የፀበል ማስረጃ በቂ ሕጋዊ ምክንያት ስላልሆነ፣ ከ5 ተከታታይ ቀናት በላይ ያለፈቃድ ከሥራ መቅረት ሕጋዊ ስንብትን ያስከትላል። #ውሳኔ: የሰራተኛዋ ስንብት ሕጋዊ ነው፤ የሥር ፍርድ ቤቶች ውሳኔም በሰበር ጸንቷል።