- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- om
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 348
- 1/48двое суток
- 398
- 1/72трое суток
- 430
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
https://vt.tiktok.com/ZS4WtYHmc/
без подписи
Tuuttaawwan Orijinaalii 0934506132 irratti bilbiluun bitachuu dandeessu.
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Kanneen barbaaddan 0934506132 irratti bilbilaa
☝️☝️☝️☝️ለታሪክ ይቀመጥ‼️
https://vt.tiktok.com/ZSxQxmxpa/
https://www.tiktok.com/@qalto1/photo/7642948051618794759?_r=1&u_code=e5k37be10faj78&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ek85abh0if9k32&share_item_id=7642948051618794759&source=h5_m×tamp=1779516098&user_id=7185276181271954438&sec_user_id=MS4wLjABAAAABq3GBWOumct7RSyQULNrg0A0TVP2dFQYSbCmkzmDt-Ruey_9oeVUhgHK4rSq6kwP&aweme_type=150&pic_cnt=3&item_author_type=1&social_share_type=14&ug_photo_idx=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7642162374800492309&share_link_id=abd773f5-ff8c-4eae-ad12-cc30a293e4c3&share_app_id=1233&ugbiz_name=UNKNOWN&ug_btm=b8727%2Cb2878&sp_root_share_link_id=abd773f5-ff8c-4eae-ad12-cc30a293e4c3&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=e5k37be10faj78&sp_root_d=ek85abh0if9k32
https://www.facebook.com/share/r/14cVcR3SQ9k/
ዛሬ ደግሞ እስኪ ወደ ስህተትሽ ልምጣ ህገ መንግስቱ የሰጠሽ የመናገር መብት እንዳለ ሆኖ ኮስሞቲክስ ማለት ምድነው? እውነት እንነጋገር ከተባለ በተሰሩት የሚያምሩ ኮሪደር ልማቶች ላይ ወክ አላደረክሽም? ጥሩ ነገር አላየሽም? ስንት ለሙግትና ለጥያቄ ለምርጫ ቅስቀሳ የሚቀርቡ ነገሮች እያለ የኮሪደር ልማቱን ኮስሞቲክስ ማለትሽ አላዋቂነትሽን ግራ ቅኙን አለማየትሽን ያሳብቃል:: ልጆች እንኳን ቢጠየቁ ይህን አይመልሱም! የኮስሞቲክሱ ፕሮጄክት አንዳንድ ሚስጢሮች፦ የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻን በማስወገድ ከተማዋ ለሰው ልጆች ጤና የምትመች እንዲትሆን አድርጓል። በተደጋጋሚ ከተማዋን ሲያጠቃ የነበረውን የጎርፍ አደጋን ከመከላከል አንጻር የኮሪደር እና የወንዞች ዳርቻው ልማት አይነተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል። እነ ሚስጢረስላሴ ይህ ሚስጢር ስላልተገለጠላቸው ኮሪደሩ ለእሱ ኮስሞቲክስ ነው👄 ~ ኮሪደሩ መንገዶችን በማስፋፋት የትራንስፖርት ፍሰትን በማሳለጡ ~ መኪና የሌላቸው ዜጎች በእግራቸው ተንቀሳቅሰው ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ህይወታቸውን ቀለል ባለ መልኩ እንዲተገብሩ ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች መገንባታቸው ለኢህአፓ ፖለቲከኞች ኮስሞቲክስ ነው። ~ ጨለማን በማስወገድ ሌትም እንደቀን እንዲሆን በማድረግ 24 ሰዓታት የምትሰራ ከተማ መፈጠሩ ነው እንግዲህ ኮስሞቲክስ የተባለው ~ የአዲስ አበባ ህጻናት የዳበረ የአእምሮ እና የአካል እድገት እንዲኖራቸው በማሰብ ቦርቀው የሚያድጉበት ስፍራዎች መስፋፋታቸው እንደኮስሞቲክስ ከተወሰደ ስልጣን ሲያገኙ ተጨማሪ ይገነባሉ ወይስ የተገነባውን ያፈርሳሉ የሚል ጥያቄ አስነስቷል። ~ ስፖርት ወዳድ የአዲስ አበባ ወጣቶች የሚጫወቱበትና ጤናቸውን የሚጠብቁበት ስፖርት ሜዳዎች በጥራት እና በብዛት መሰራታቸውን ኮስሞቲክስ ማለት
https://vt.tiktok.com/ZSmLUbf2b/
https://vm.tiktok.com/ZMDMCeWPD/