tgindex
የአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ)

የአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ)

Статистика

ይህ ገፅ በአራቱም የአማራ አፅመ ርስቶች የሚደረጉ የአወማ እንቅስቃሴዎች ፤የትግሉን ወቅታዊ መረጃዎች ፣ወቅታዊ መግለጫዎች ፣የድል ብስራቶችን ለማሳወቅ የተከፈተ ቻናል ነው!!

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
264
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
68
21 постов
Вовлечённость
25,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
24
1/48двое суток
27
1/72трое суток
29

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ምክክር፣ድርድር ፣ድንግርግር ጅኒ ጃንካ ብሎ ነገር የለም።መግጠም ነው! ታሪክ የሚፃፈው በአሸናፊ ትውልዶች ነው። አሸንፈናል የድል ፅዋውን ለማንሳት አፈፃፀም ብቻ ይቀረናል። እንበርታ! እንፅና! ቅን እንሁን! ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! ኃይለሚካኤል ባየህ

  • без подписи

  • без подписи

  • ሶስተኛ አመት ዝክረ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ተከበረ! በዝግጅቱ መላው የሻለቃ አባላት፣የሻለቃው አመራሮች ፣የክ/ጦር አመራሮች፣የቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮች ፣የአፋብን አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው የአካባቢ ማህበረሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። በዝግጅቱም የቀጠናው አዲስ ትውልድ እያደረገ ያለው አርበኝነት ተጋድሎ ፣ጀግንነት፣አንድነትና ፍቅር ተዘክሯል ።ተመስክሯል! ታሪክ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፥ታሪክ ሰሪ አዲስ አማራዊ ትውልድ ተፈጥሯል።በከበረ መስዕዋትነት በእጃን የገባውን ውድ ትግል ከድል ለማድረስ በመከባበር ፣በአንድነት፣በፅናት እና በቅንነት ወደ ፊት እንገሰግሳለን። ድል ለአማራ ህዝብ! ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የህዝባችን አለኝታ፣የህልውናችን ጋሻና መከታ ንዝረት የሆነ አዲስ ትውልድ ❗️ የአፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት: ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ለወራት በበረሃማው የአባይ ሸለቆ፣ በፀሃይ ሃሩር ፣በሌሊት ቁር የተፈተነ ፣በመድፍና በሞርተር በዙ -23 እና በድሽቃ ባሩድ የታጠነ ጠላትን ባይኑ እያየ በውጊያ መሃል ሰልጥኖ የበቃ ግዙፍ ሰራዊት አስመርቋል። መደራጀት፣መሰልጠን፣መታጠቅና ጠላትን ድባቅ መምታት የትውልዱ የዘወትር ባህል ሆኗል።ይህ ተግባር ተጠናቅሮ ይቀጥላል። አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! Hailemichael Bayeh

  • ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙏🙏 ትግላችን ህዝባዊ ፥ለህዝባችን ህልውና ነው ።ሴት ወንዱ ሁሉም የድርሻውን እያበረከተ የሚገኝበት ትግል ነው ። ምስል፦ለህዝባችን ህልውና፣ ነጻነት እስከ ህይወት ፍጻሜያቸው ድረስ ሊፋለሙ የወጡ ታጋይ ኮማንዶ ፋኖ ተመራቂ ሴት እህቶቻችን አፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት :ቴወድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34 ኛ ክፍለጦር። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! Hailemichael Bayeh

  • ሳትማ ዳንጊያ ህዝቡ በነቂስ የወጣበት ልዩ ዝግጅት https://youtu.be/2HZ7L1aDF5E

  • የጀኔራሎቹ የተራራው ፕሮፖጋንዳ ሲናድ- ጭንቀት የቤተ አማራ እና የሸዋ ተጋድሎ ዛሬ ውጤቱ ያስደነገጠው የጨረሸዋ ህቅታ ሲተነተን - ውርደት https://youtu.be/mB6WFvj1Wf0

  • 5ቱን ከበባ የሰበረው የድርኳዜው አስደንጋጭ ውሳኔ በሶስት ጀኔራልና መካናይዝድ ጦር የተመራው የጎጃም ጮቄ ትንቅንቅ ፊታውራሪ ድርሳን ብርሐኔ የመጨረሻ ትዕዛዝ ሰጡ https://youtu.be/5RJAeLuSEDc

  • በጎጃም በወሎ እና በሸዋ አመርቂ ድል በላሊበላ እና በደሐና ሰራዊቱ አለቀ- የቀረውም ጠፋ የአገዛዙ ሰራዊት አሻፈረኝ አለ- በቃን ደክሞናል https://youtu.be/NA1eRAA3-G4

  • በ"መርህ " መጓዝ ለድርጅታዊ አንድነት ፣ ጓዳዊነት፣መከባበር  ፣ወዳጅነት እንዲሁም  ለጋራ ድላችን አስፈላጊ ነው‼️ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሃፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ላይ "መርህ ወይም መርሕ" የሚለው ቃል 'የሚመራ ፣ መሪ ፣መምር እና አብነት'  ማለት ነው ይላል። 📌 የሚመራ ፦አቅጣጫ የሚያሳይ ወይም የሚመራ ነገር ፤ 📌 መሪ፦አቅጣጫ ጠቋሚ ፤ 📌 መምርና አብነት፦መከተያ ወይም ምሳሌ የሚሆን ማለት ነው ። አንድ ሰው ወይም ደርጅት በህይወቱ ፣በስራው የሚመራበት ፣ውሳኔ ሲሰጥ እንደመመዘኛ የሚጠቀምበት የሞራል ፣የእምነት ፣የስነ-ምግባር መመሪያ ማለት ነው ። መርህ የምናደርገውን ነገር ለምን እንደምናደርግ መተረጎሚያ ዋና መሳሪያችን ነው ። በመርህ ስንመራ በችግር ጊዜም ሆነ ውጥረት ውስጥ ስንሆን ከዋና ዓላማችን ሳንወጣ እንድንጓዝ ይረዳል።እንዲሁም በመርህ ስንጓዝ ፦ጊዜ ፣ ጉልበት እና ያለንን ሁሉ ሀብት በአግባቡ እናስተዳድራለን። የመርህ ሰዎች ስንሆን አላስፈላጊ  ከሆኑ ነገሮች ፣ድርጊቶች እና እንቅስቃሴዎች ራሳችንን እንቆጥባለን።አንድን ድርጊት ፣ ተግባር  ወይም እንቅስቃሴ የምናደርገው በሰው ግፊት ፣ በስሜት ወይም ግብታዊነት ሳይሆን ትክክለኛነቱን ስላመንበት ይሆናል ።እያንዳንዷ  ስራችን ፣ውሳኔዎቻችን  ፣ ተግባርና ምግባራችን ድርጅታዊ መርህና ህግን  የተከተለ ይሆናል። መርህ ራስህን አክብረህና ተከብረህ እንድትኖር ያደርግሃል።ሰዎች እንዲያምኑን ፥ እንዲከተሉን  የመርህ ሰዎች መሆን ግዴታ ነው ። እኛ ደግሞ  አብዮታዊ ትግል ውስጥ የሆንና "ለመምራትም ሆነ ፣ለመመራት "  ድርጅታዊ መመሪያ  ፣ አሰራር ፣ ውሳኔ  እና መርህ መከተል እጅግ አስፈላጊ ነው ።ተገቢም ነው! በተለይም እንደኛ አይነት ፈፅሞ መሳሳት ለማይሻው ፣በየቀኑ የሰው ህይወት ለሚገበርበት ፣ህዝብን ከፈፅሞ ጥፋት   ለማዳን ለሚደረግ  አብዮታዊ ትግል በመርህ መመራት  ግዴታ ነው ።እያንዳንዷ  ጉዟችንና ተግባራዊ እንቅስቃሴችን በመርህና በድርጅታዊ መመሪያ  ላይ ተመርኩዞ መሆን አለበት ። አብዮታዊ ትግላችን እልፍ ወገኖችን  በልቶ ፣ አብሪ እንቁዎቻችን ሰውተን ፣ በርካታ ቁሳዊ ፥ መንፈሳዊና ማህበራዊ ሀብቶችን ገብረን በእጃችን የገባ ውድ ነገር ነው ።በመርህ ፣ በህግ እና በስርዓት በመጓዝ  ውዳችንን  እንጠበቅ ። ከአሁን በኃላ ወደ ኃላ መመለስም  ሆነ ፣ በትግል ጉዞችን  መሳሳት ፈፅሞ መጥፋት ነው ።ይህ ትግል መሳሳትን አይሻም! ስለዚህ ጓዶች የመርህ ሰዎች እንሁን ፥ እንከባበር ፥ እርስበርስ እንዋደድ ፥ እንደማመጥ ፥  እንተባበር ። አንድ እንሁን!! ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! ቋሚ ምስል፦የእኔ በጅሮንድ ኃይለሚካኤል ባየህ ታዬ እና ምስጋናው ዘድንግል መተከል አፋፍ  ላይ!! Hailemichael Bayeh

  • без подписи

  • የምስራቅ አፍሪካውን ክፋ ስርዓት ራቁቱን አስቀርተነዋል ''ይህ የመጨረሻ ምዕራፋችን ነው '' አርበኛ አበበ ሙላቱ https://youtu.be/oHdhD5DdLqA

  • እንኳን ደስ ያለን‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ በጥበብ፣በትግስት፣በፅናትና አርቆ አሳቢነት መንፈስ ዕዙ አንድነቱን ጠብቆ እንዲጓዝና ሽግግሩ ጤናማ እንዲሆን ሪፎርም የሰራችሁ መላው አመራሮች እንኳን ደስ ያላችሁ።እንዲሁም መላው ሰራዊታችን ፥ ህዝባችን እንኳን ደስ አለን። እኔም ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ-ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴዎድሮስ ዕዝ የሀብት አፈላላጊ መምሪያ ሃላፊ (በጅሮንድ) ሆኜ በተመደብኩት ሃላፊነት በታማኝነት፣በቅንነት፣ደከመኝ ፥ሰለቸኝ ሳልል ለማገልገል ቃል እገባለሁ። ከዛሬ ጀምሮም መጠሪያ ስሜ በጅሮንድ ኃይለሚካኤል ባየህ ታዬ በሚል እንዲጠራ ባለቤቱ ወስኗል ።😁 በጅሮንድ ኃይለሚካኤል ባየህ ታዬ ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! Hailemichael Bayeh