SRH information - YMCA Ethiopia
Статистикаየስነ ተዋልዶ ጤና መረጃ ለወጣቶች (Sexual reproductive health information for young people)
- Последний пост
- 8 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 126
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://docs.google.com/forms/u/1/d/e/1FAIpQLScFAg19GFsKjfeUiiowtXWJuGtP4CQO0Vez417DzMOIPX0HQA/viewform?usp=send_form
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ፎርሙ ተዘግቷል። ለተሳተፋቹ እናመስግናለን ። ብሩን በTelebirr አስተላልፈናል።
Only 10 responses left, then we close the survey. ፎርሙ ሊዘጋ 10 ሰዉ ብቻ ቀርተዋል።
SRH information - YMCA Ethiopia pinned «ፎርሙን ይሙሉ እና የ25 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያግኙ። ጥያቄዎቹ ስለዚህ ቻናል እና እስካሁን ያለውን አጠቃቀሙን ይመለከታሉ። ካርዱ በፎርሙ ውስጥ የሞላችሁት የስልክ ቁጥር ላይ ይተላለፋል። ፎርሙን ለመሙላት የሚከተለውን link ይጠቀሙ፦ https://forms.gle/8XF687Vw9RGcEfW4A»
ፎርሙን ይሙሉ እና የ25 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያግኙ። ጥያቄዎቹ ስለዚህ ቻናል እና እስካሁን ያለውን አጠቃቀሙን ይመለከታሉ። ካርዱ በፎርሙ ውስጥ የሞላችሁት የስልክ ቁጥር ላይ ይተላለፋል። ፎርሙን ለመሙላት የሚከተለውን link ይጠቀሙ፦ https://forms.gle/8XF687Vw9RGcEfW4A
#ymcaethiopia #ወወክማ_ኢትዮጵያ #srh #ስነተዋልዶ_ጤና #empowering_the_young_generation
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ጠፍተን መተናል!🌟 STI መረጃ ማጋራት 🌟 ሰላም ! ብዙዎችን የሚያጠቃ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ችላ ስለሚባለው ርዕስ እንነጋገር፡ በጾታዊ ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽን (STI)። ❓STI ምንድን ነው? STI በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፍ ኢንፌክሽን ነው። ዕድሜን እና ጾታን ሳይለይ ማንንም ሊያጠቃ ይችላል። 🛑የ STI የተለመዱ ዓይነቶች: አንዳንድ የተለመዱ የአባላዘር በሽታዎች እንደ ክላሚዲያ፣ ጨብጥ፣ ቂጥኝ እና ኤች አይ ቪን ያካትታል። እያንዳንዳቸው የራሳቸው ምልክቶች እና የሕክምና አማራጮች አሏቸው። 🔅እንዴት አንከላከለው: ኮንዶም በመጠቀም፣ በመከተብ (ለምሳሌ የ HPV ክትባት) መከላከል እንችላለን እንዲሁም መደበኛ ምርመራ ማድረግ የአባላዘር በሽታዎችን አደጋ በእጅጉ ይቀንሳል። 🗣 ስለ ወሲባዊ ጤንነት ከ አጋሮቻችን ጋር ግልጽ ውይይት ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው። 💉 ይመርምሩ፡ በተለይ ብዙ አጋሮች ካሉዎት ወይም ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከፈጸሙ መደበኛ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው። ነቀፌታን አስወግደን ጤናችንን በመጠበቅ እርስ በርስ እንደጋገፍ! 💙 #STIAwareness #GetTested #StaySafe
📢Volunteer Call – YMCA Ethiopia Summer Program 2025 📢 Are you ready to make a difference this summer? YMCA Ethiopia is inviting passionate volunteers to join our Summer Program (July–August 2025) and support young people through education, creativity, environmental action, and community health. 📚 Teach English or basic foreign languages (Arabic, French, Chinese) 💻 Lead introductory coding classes (Python, JavaScript, HTML/CSS) 🎨 Guide youth in graphic design & video editing 🌱 Join our tree planting campaign with the Green Legacy Initiative ❤️ Support health & wellness events and SRH awareness campaigns Whether you're a student, professional, or creative your time and skills can have a lasting impact. 👉 Register here: https://docs.google.com/.../1FAIpQLSedH.../viewform... 📅 Deadline: June 24 Let’s learn, grow, and serve — together.
"የቤተሰብ እቅድ ማለት መቼ እና ስንት ልጆች እንደሚወልዱ መወሠን ማለት ነው. የእናቶችን እና ህፃናትን ጤና ይጠብቃል, ትምህርትን ያበረታታል እና የተሻለ የወደፊት ኑሮን ይገነባል. #ymcaethiopia #ወወክማ_ኢትዮጵያ #srh #ስነተዋልዶ_ጤና #empowering_the_young_generation
መልካም የእናቶች ቀን 🤰👩🍼
### 1. "የወር አበባ ምልክቶች ማወቅ ያለብዎት" 📌 - ከፍተኛ የሆነ የወር አበባ ደም መፍሰስ - ከዕለታዊ እንቅስቃሴዎ የሚያግድ ህመም - 21 ቀን በታች ወይም ከ35 ቀን በላይ የሚቆይ ፈሣሽ ### 2. "5 ፈጣን ህመም መቋቋሚያዎች" 🔥 🔥 ሙቅ ውሀ በኮዳ መያዝ 🚶♀️ ቀላል እንቅስቃሴዎችን እንደ walk (ቀለል ያሉ የእግር ጉዞ ማድረግ) 💦 በቂ ውሃ መጠጣት 🍫 ጥቁር ቸኮሌት ### 3. "የህዝብ አስተያየት + ሀሰት እምነት" 📊 📊 "ህመም እንዴት ትቆጣጠራላችሁ?" 🚫 *ሀሰት:* "የወር አበባ የተቀበረ ደም ነው " ✅ *እውነት:* የማህፀን ሽፋን ነው! #ymcaethiopia #ወወክማ_ኢትዮጵያ #srh #ስነተዋልዶ_ጤና #empowering_the_young_generation
የራሴን ጡት በራሴ መመርመር እችላለሁ ?🤔🤔 ✍️“የራስን ጡት በራስ መመርመር” ይህ ማለት አንዲት ሴት በቤትዋ ወይም ምቾት በሚሰማት ቦታ የራስዋን ጡት መመርመር ምትችልበት ዘዴ ነው። ✍️ ይህንን ምርመራ ማንኛዋም ሴት ለ አቅመ ሄዋን ከደረሰችበት ጊዜ ጀምሮ እንድታደርግ ይመከራል። ️ ✍️አንዲት ሴት የወር አበባዋ በመጣ በ መጀመርያ ሳምንት እንድትሰራ ይመከራል። ✍️ባንጻሩ ግን በተለያዩ ምክንያቶች የወር አበባዋን ማታይ ከሆነ ለምሳሌ በ እርግዝና፣በወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒቶች ወይም እድሜዋ ገፍቶ በማረጧ፣ በየወሩ ተቀራራቢ ቀን በመምረጥ ማድረግ ትችላለች። ♦️ጥቅሞቹ ✍🏼 ለመስራት ቀላል መሆኑ እና ምንም አይነት መሳሪያ አያስፈልግም፣ ✍🏼 የራስዋን ጤና እራስዋ መወሰን እንድትችል ያደርጋል፣ ✍🏼ምቾትን በማይነሳ መልኩ መስራት ይቻላል፣ ✍🏼 የጡት ካንሰር ገና ሳይሰራጭ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ እያለ ለማወቅ እና አስፈላጊውን ህክምና ለማድረግ ይጠቅማል፣ ✍🏼 ከ 5 እስከ 10 ደቂቃ ይበቃል። ♦️የራሴን ጡት በራሴ ስመረምር ምን ምን ሂደቶችን ልከተል? ✍🏼 1. ካገኘን መስታወት ፊት አልያም ዝምብለን በምቆም፤ ክርኖቻችንን በማንቀሳቀስ እና ሁለቱንም ጡቶቻችንን በማወዳደር የተለየ ለውጥ ካለ መመልከት፣ ✍🏼2. በጀርባችን ምርመራ በምናደርግበት ጎን ከታች ትራስ በማስገባት እንጋለልና የምንመረምረውን ጡት ተቃራኒ እጆች (ግራ ጡት ከሆነ ቀኝ እጃችንን፣ ቀኝ ጡት ከሆነ ግራ እጃችንን) ጣቶች በመጠቀም፤ ከዛ ጡታችንን በማክበብ ሁኔታ እየዳበስን ማንኛውንም አይነት የተለየ ነገር ወይም እባጭ መፈለግ ነው። ✍️በመጨረሻም የጡታችንን ጫፍ ጫን በማለት ሚወጣ ፈሳሽ ወይም ደም ካለ ማየት ይኖርብናል። ✍️ይኼንን በምንሰራበት ወቅት ማንኛውም አይነት የሚያስፈራ ወይም እንግዳ ነገር ካገኛቹ፣ አቅራቢያቹ ወዳለ የጤና ተቋም በመሄድ መታየት ይኖርባቹሃል። #ymcaethiopia #ወወክማ_ኢትዮጵያ #srh #ስነተዋልዶ_ጤና #empowering_the_young_generation
видео или голосовое, без подписи
#ymcaethiopia #ወወክማ_ኢትዮጵያ #srh #ስነተዋልዶ_ጤና #empowering_the_young_generation
ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት (GBV) ምንድን ነው? በአንድ ሰው ላይ በጾታ ምክንያት ማለትም ሴት ወይም ወንድ በመሆኑ ብቻ የሚደርስ ማንኛውም አዕምሮአዊ አካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ጥቃት ወይም ጉዳት ነው የሚከተሉትን ያጠቃልላል የግዳጅ ወሲብ መምታት ስድብ እና ማስፈራሪያ ኢኮኖሚያዊ ጥቃት ወሲባዊ ጥቃት #ymcaethiopia #ወወክማ_ኢትዮጵያ #srh #ስነተዋልዶ_ጤና #empowering_the_young_generation