MSI Ethiopia Reproductive Choices
СтатистикаMarie Stopes Ethiopia provides high-quality family planning, maternal and child health, and HIV/AIDS service across Ethiopia. ☎️ 8044 🗨 @MariestopesContactCenter 🌐 https://bit.ly/4lWx5L5
- Последний пост
- 18:42
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 375
- 1/48двое суток
- 429
- 1/72трое суток
- 463
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
https://vm.tiktok.com/ZN8851LX4/ 📞ለባለሙያ ምክር ይደውሉልን! 🌸 እናት ከወለደች በኋላ ገላዋን መቼ መታጠብ ትችላለች? 🧼✨እንኳን በሰላም ገላገልሽ! ከወሊድ በኋላ ገላሽን ለመታጠብ ቸኩለሽ ይሆን?በተፈጥሮም ሆነ በኦፕሬሽን (C-section) ከወለድሽ በኋላ ገላሽን መታጠብ የምትችዪበትን ትክክለኛ ጊዜ እና ማድረግ የሚገቡሽን ጥንቃቄዎች ታውቂያለሽ?ለጤናሽና ለፈጣን ማገገምሽ የሚረዱ ዋና ዋና ነጥቦችን በቪዲዮው አካተናል፤ አሁኑኑ ተከታተዪው! 👇💬 ጥያቄ ወይም ያጋጠመሽ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጻፊልኝ፤ ለሌሎች እህቶችሽም እንዲደርስ Share አድርጊው! 💕ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN88dvtt2/ አዲሱ የሀዋሳ ኤም.ኤስ.አይ (MSI) ጤና ማዕከል ተከፍቷል! 📍 ለተከበራችሁ ደንበኞቻችን፣ የሀዋሳ MSI ጤና ማዕከላችን ቀድሞ ከነበረበት ከቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ወደ አዲስና ምቹ ግቢ መዛወሩን በደስታ እንገልጻለን። አዲሱ አድራሻችን: ወደ ክልል ጤና ቢሮ በሚወስደው ዋና አስፋልት፣ ማውጫውን ሳይደርሱ በቀኝ በኩል በሚገኘው የመጀመሪያው የኮብልስቶን መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ። ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ: 📞 ስልክ: 0900323566 📞 በነጻ ይደውሉ: 8044 📲 በካርታ ላይ ቦታውን በቀላሉ ለማግኘት ምስሉ ላይ ያለውን QR Code ስካን ያድርጉ!
https://vm.tiktok.com/ZN8RWH3RG/ 📍 አዲስ ቦታ! የሀዋሳ ሴቶች ጤና ማዕከል አሁን ተከፍቷል 💙 የተመረጠ የጤና አገልግሎት አሁን ቀርቦልዎታል 📞 0900323566 | 8044 #ሀዋሳ #የሴቶችጤና #MSI
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7672400658821123350?is_from_webapp=1&sender_device=pc እንኳን ለአለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት አደረሳችሁ! የጡት መወጠር እና መፍትሔዎቹ 🌸 የጡት መወጠር እና የህመም ስሜት ካጋጠመሽ እነዚህን ቀላል መፍትሔዎች ተጠቀሚ፡ ⏱️ በተደጋጋሚ አጥቢ፡ በቀን ከ8 እስከ 12 ጊዜ ማጥባት ወተት እንዳይጠራቀም ይረዳል ♨️ ሞቅ ያለ ውሃ፡ ከማጥባትሽ በፊት በሞቀ ውሃ የተነከረ ጨርቅ ጡትሽ ላይ አድርጊ 💨 አየር እንዲያገኝ አድርጊ፡ ካጣባሽ በኋላ ጥቂት ደቂቃ በአየር እንዲደርቅ ማድረግ መቁሰልን ይከላከላል 🏥 በጎተራ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በእያንዳንዱ የእናትነት ጉዞሽ አብረንሽ ነን! እንደእናት እጅ በሚመቸው ማዕከላችን የእርግዝና ክትትልሽን ለማድረግ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN8RLC52x/ Breastfeeding starts life right. 🤱 World Breastfeeding Week — call 8044 (toll-free) for support. #Breastfeeding #HealthyBabies MSIEthiopia #8044 #HealthEthiopia #ReproductiveHealth
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7670551238076943638?is_from_webapp=1&sender_device=pc Yeroon gannaa kun ijoollee dhiiraa keenya dhaqna qabuuf yeroo mijataadha. 📞 Odeeffannoo dabalataaf lakkoofsa bilisaa kanaan nuuf bilbilaa: 8044 📍 MSI Ethiopia Reproductive Choices #MSIEthiopia #8044 #HealthEthiopia #ReproductiveHealth #Health #Family #Boy #Circumcision
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7669804102808833302?is_from_webapp=1&sender_device=pc Meet our medical professionals in Adama. የአዳማ የህክምና ባለሟያዋቻችንን ይተዋወቁ የማዕከል ስልክ፡ 0993467792 📞 የነጻ የስልክ መስመር፦ 8044 #እናቶችጤና #ይጎብኙን #አዳማ #msiethiopia #MCHCenter #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_አዳማ
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7668690376512785686?is_from_webapp=1&sender_device=pc ✂️ ግርዛት በዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን መንገድ — በ15% ቅናሽ! ✂️ የግርዛት መንገድ እጅግ ሰልጥኗል! MSI Ethiopia ደግሞ አገልግሎቱን ይበልጥ ቀላል እና አስተማማኝ አድርጎታል! 😎 ✨ በዚህ የክረምት የግርዛት ዘመቻችን በማንኛውም የእድሜ ክልል ለሚገኙ ወንዶች ሙሉ ደህንነታቸውንና ሚስጥራቸውን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን! 🌟 ለምን MSI Ethiopia? • ✨ 15% ቅናሽ በግርዛት አገልግሎት ላይ (ለዚህ ክረምት ብቻ) • 👨⚕️ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎችና በዘመናዊ መሳሪያዎች • 📍 በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ 20 የህክምና ማዕከሎቻችን ዕድሉን ተጠቀምበት! ዛሬውኑ ደውለህ ቀጠሮህን አስይዝ! 📞 የነጻ የስልክ መስመር፦ 8044 👇 ቅናሹን ያግኙ!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7667946651314687254?is_from_webapp=1&sender_device=pc ☀️ የልጅዎን ግርዛት ለማስደረግ ትምህርት እስኪዘጋ እየጠበቁ ነበር? ☀️ በትምህርት ወቅት ልጅዎ ላይ ጫና እንዳይሆንበት ሰግተው ወይም አስተማማኝ የህክምና ማዕከል ሲፈልጉ ቆይተው ከሆነ... MSI Ethiopia ለእርስዎ የሚሆን ታላቅ የምስራች ይዞ መጥቷል! 👶✨ ይህንን የክረምት ወቅት በመጠቀም ልጅዎን በሰለጠኑ ባለሙያዎችና በዘመናዊ መሳሪያዎች፣ በሙሉ እፎይታ ያስገርዙ! 🎁 የክረምት ልዩ የግርዛት ዘመቻ ጥቅሞች፦ • 🏷 የ15% ልዩ ቅናሽ — የወላጆችን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ • 🏥 20 የጤና ማዕከላት — በመላው ሀገሪቱ በቅርብዎ የሚገኙ • 👨⚕️ የሰለጠኑ ባለሙያዎች — ዘመናዊና አስተማማኝ አሰራር • 🔒 ሙሉ ደህንነትና ሚስጥራዊነት ባለፈው አመት ያስዘገዩትን ምክንያት ዛሬ ያስወግዱ! እድሉ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ ይደውሉ! 📞 በነጻ የስልክ መስመር፦ 8044 👇 አሁኑኑ ተመዝገቡ!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7667198289996991766?is_from_webapp=1&sender_device=pc የጎተራ የህክምና ባለሟያዋቻችንን ይተዋወቁ Meet our medical professionals in Gotera MCH. #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_ጎተራ #እናቶችጤና #ጎተራ #msiethiopia #MCHCenter #ይጎብኙን
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7666067072530648342?is_from_webapp=1&sender_device=pc የአራዳ የህክምና ባለሟያዋቻችንን ይተዋወቁ Meet our medical professionals in Arada MCH. #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_አራዳ #እናቶችጤና #አራዳ #msiethiopia #MCHCenter #ይጎብኙን
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7665356230591843606?is_from_webapp=1&sender_device=pc ክረምቱን አያሳልፉ! ⏰ የወንድ ልጅዎን ግርዘት የክረምት ወራት ተስማሚው ጊዜ ነው። በMSI Ethiopia Reproductive Choices በሰለጠኑ ባለሙያዎች ደህንነቱን በጠበቀ ሁኔታ አገልግሎት ያግኙ። 📞 8044 ላይ ይደውሉ ለተጨማሪ መረጃ። 📍 MSI Ethiopia Reproductive Choices #MSIEthiopia #ጤና #ቤተሰብ #ወንድልጅ #ግርዘት #8044 #HealthEthiopia #ReproductiveHealth
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7664600009262025987?is_from_webapp=1&sender_device=pc Oduu Gammachiisaa Haadholii Hundaaf! 🌸 Giddu-galli Yaalaa Dubartootaa fi Daa'immanii MSI Adaamaa beekamtii qulqullina idil-addunyaa (MSI Global) argatee jira. Kunis tajaajila sadarkaa addunyaa Adaamaa keessatti argattu jechuu dha! Haadholii 300,000 ol naannoo keenyaa nu filataniiru. Maal argattu? 👩⚕️ Ogeeyyii muuxannoo qabanii fi jaalalaan isin tajaajilan. 🏥 Kutaalee ciniinsuu fi boqonnaa dhuunfaa, kan waan hundaa guuttatan. 🤰 Altraasaawundii 4D Ammayyaa: Amma hir'isa %25 qaba! Sochii fi guddina daa'ima keessanii qulqullinaan ilaaltanii, viidiyoo isaa kallattiin bilbila keessan irratti fudhachuu dandeessu. ⚠️ Hiri'isni %25 kun otoo hin xumurin, amma reeffa "kaardii hir'isaa buufadhu" kan jedhu cuqaasanii galmaa'aa! 📞 Odeeffannoo dabalataaf lakkoofsa bilisaa kanaan nuuf bilbilaa: 8044 📍 MSI Adaamaa
Check out meazina's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSX52PQmD/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
MSI ኢትዮጵያ ከ220 በላይ ለሚሆኑ የጤና ተቋማት ተደራሽ የሚሆን የ21 ሚሊየን ብር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አበረከተ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ዶ/ር አበበ ሽብሩ እንደገለፁት፥የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ለማጠናከር የሚረዱ የ21 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የህክምና ቁሳቁሶችን ለጤና ሚኒስቴር አስረክበናል ብለዋል። ድጋፉ በዋናነት በ2መቶ20 የጤና ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ከ8መቶ40 በላይ የጤና ባለሙያዎች አገልግሎቱን እንዲያቀላጥፉ ታስቦ የቀረበ ነው ተብሏል። ቁሳቁሶቹ በዋናነት ለረጅም ጊዜ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት የሚውሉ መሆናቸው ተገልጿል። ድርጅቱ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከ31 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ቁሳቁሶችን ለጤና ተቋማት ማሰራጨቱን አስታውቋል። ከቁሳቁስ ድጋፉ በተጨማሪ በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ ባህላዊና ሃይማኖታዊ የተሳሳቱ ግንዛቤዎችን ለመቅረፍ ከጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞችና ከሃይማኖት አባቶች ጋር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ዶክተር አበበ ገልጸዋል። ሊዲያ ደሳለኝ #Ethio FM 107. 8 ሐምሌ 07/2018 ዓ.ም
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7663474620594588950?is_from_webapp=1&sender_device=pc ስለ ኤፒዱራል (Epidural) በዶ/ር ፈለቀ ወርቁ. #ኤፒዱራል #ወሊድ #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_አራዳ #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_ሃያሁለት #MSIEthiopia
ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ የጤና እና ስርዓተ ምግብ ቡድኖች ፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ሀገር አቀፍ ግምገማ አካሂዶ አመርቂ የተባሉ ውጤቶችን ይፋ አደረገ 👉የ21 ሚሊየን ብር ድጋፍም ተደርጓል ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ "ተንቀሳቃሽ የጤና እና ስርዓተ ምግብ ቡድኖችን በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ሌሎች አገልግሎት በማያገኙ አካባቢዎች መደገፍ" በሚል ርዕስ እየተገበረ ባለው ፕሮጀክት ላይ ሀገር አቀፍ የአፈጻጸም ግምገማውን በቢሾፍቱ ከተማ አካሂዷል። ሙሉውን መረጃ 👇🏽ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ https://web.facebook.com/share/p/1PjeEW3wHQ/ በፋሲል አረጋይ #አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ ፌስቡክ ገጽ፦ https://web.facebook.com/ahadutelevision ቴሌግራም ገጽ፦ https://t.me/ahaduradio ቲክቶክ ገጽ፦ https://tiktok.com/@ahadutv.official ዌብሳይት፦ www.ahaduradio.com
Highlights from the National Performance Review Meeting for the MHNT Project.
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7662009476811296023?is_from_webapp=1&sender_device=pc እንኳን ወደ msi Ethiopia arada የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በደህና መጣሽ! እናትነት አስደሳችም ፈታኝም ጉዞ ነው፤ እኛ ደግሞ ይህ ጉዞሽን ሰላማዊ ለማድረግ ሁሉንም ነገር በአንድ ጣሪያ ስር አዘጋጅተናል፦ ✨ በሙያው የተካኑ እና ቤተሰባዊ ፍቅር የሚሰጡ ባለሙያ ሀኪሞች ✨ ግላዊ መብትሽን እና ምቾትሽን የሚጠብቁ ልዩ የምጥ እና ማዋለጃ ቦታዎች ✨ ከወሊድ በኋላ ሙሉ እረፍት የምታደርጊባቸው የቪአይፒ (VIP) ማረፊያ ክፍሎች ✨ የፅንሱን ድምጽ የምትሰሚበትና መልኩን በግልጽ የምታዪበት ዘመናዊ 4ዲ አልትራሳውንድ ከላብራቶሪ ጋር ✨ ከማሞቂያ ክፍሎች እስከ ግርዛት አገልግሎት የሚሰጥ የጨቅላ ህጻናት ህክምና ፍቅር እና አለም አቀፍ የህክምና ጥራት የተገናኙበትን ማዕከላችንን ዛሬውኑ ተመልከቱት። ❤️ 📍 አድራሻ: ፒያሳ ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ 4 ኪሎ የሚወስደው መንገድ ከሞናርክ ሆቴል ፊት ለፊት 📞 በነጻ የስልክ መስመር 8044 ያግኙን #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_አራዳ #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_ሃያሁለት