- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 26
- 1/48двое суток
- 29
- 1/72трое суток
- 32
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
ሰላም ልጆች ነገ ሀ10 እና ሀ13 ትሬሊንግ 4፡30 ላይ ሮም ሜዳ አለ፡፡
ሰላም ለሁላችሁ የክፍል ከተማ አቀፍ የክረምት ታዳጊ ወጣቶች የመጨረሻ እድሜ አካላዊ ምርመራ ነገ እሮብ 29/11/2018 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በወረዳ 05 መደመር ሜዳ ታዳጊ ይዛችሁ እንድትገኙ ፎቶ ያለው እራሳቸውን የሚገልጽ መረጃ መያዝ አለባቸው
Mereja Le U13 Ena U15
ሰላም ልጆች እንዴትናችሁ! ነገ ሰኞ ጠዋት ሀ15 እና ሀ17 1፡00 ሰዓት ላይ ሮም ሜዳ እድትገኙ ሁለቱንም ማሊያ ይዛችሁ! ሰዓት ይከበር
ሰላም ልጆች! ነገ ማለትም ዕሮብ ትሬሊንግ የምንጀምርበት ሰዓት 👉 ሀ15 እና ሀ17 7፡30 ሰዓት ላይ ነው። 👉 ሀ10 እና ሀ13 9፡30 ሰዓት ላይ ነው። ሰዓት ይከበር !! እናም ቢጫ ማሊያ ነው ይምናደርግው❗️
ነገ ሰኞ 1፡30 ላይ ሀ13፡ ሀ15፡ሀ17 ሮም ሜዳ ትሬሊንግ አለ፡፡
ሰላም ልጆች! ዛሬ በነበረው የሀ-13 እና ሀ-15 ላይ የእድሜ ስክሪኒግ ላይ ማስረጃ ባለሟሟላታችሁ ነገ ሁላችሁም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ መደመር ሜዳ (ሃዋሪያት ሜዳ) ዘነበ ወርቅ አካባቢ የሚከተለውን ማሰረጃ አሟልታችሁ እድትገኙ። 1️⃣የፋይዳ መታወቂያ። 2️⃣ዘንድሮ የ6ኛ መልቀቂያ ፈተና የተፈተናችሁ ልጆች ያለፈወን አመት ረፖርት ካርድ (ሰርተፈኬት) ይዛችሁ እድትገኙ። 3️⃣የልደት እና የክተባት ሰርተፈኬት። እነዚህን መረጃዎች አሟልታችሁ ነገ ጠዋት 2፡00 ላይ የተባለው ቦታ ላይ እንገናኝ።
ነገ ጠዋት ጨዋታ ስላላችሁ 4፡30 ላይ ሮም ሜዳ ሀ13 እና ሀ10 እድትገኙ፡፡ ውሃ መያዝ እዳትረሱ፡፡‼️
ሰላም! ነገ ጠዋት 1፡30 ላይ ትሬሊንግ ይጀመራል U15 Ena U17 ማርፈድ የተከለከለ ነው ፡፡
ሰላም! ነገ ጠዋት 1፡30 ላይ ትሬሊንግ ይጀመራል ማርፈድ የተከለከለ ነው ፡፡
ሰላም! ነገ ሀ13 እና ሀ17 ጌም ስላላችሁ ሁለቱንም ማሊያ ይዛችሁ እድትገኙ ውሃ መያዝ እዳትረሱ። ሁላችሁም 4፡30 ላይ ሮም ሜዳ እንገናኝ ። መልካም ምሽት!!
Zare U15 Game new!
ነገ እሁድ‼️ሀ13 እና ሀ15 ትሬሊንግ 5፡00 ላይ ይጀምራል፡፡
ሰላም እንዴት አመሻችሁ! መረጃ❗️ 👉ነገ ሀ17 እና ኑ የተባላችሁ ልጆች ጌም ላፍቶ አካባቢ ስለምንሄድ የትራንስፖርት ይዛችሁ ሮም ሜዳ 6፡00 ላይ እድትገኙ። 👉 ሀ15 ፡ ሀ13 ፡ ሀ10 ትሬሊንግ 5፡00 ላይ ይጀመራል። መልካም አዳር ‼️
ሰላም እንዴት አመሻችሁ 👉 ሀ17 እና ሀ13 ትሬሊንግ 5፡00 ሰዓት ላይ ሮም ሜዳ ፡፡ 👉 ሀ15 ጌም ወይራ ሰፈር የማን ብርሃን ትምህርት ቤት 5፡00 ሰዓት ላይ 100 ብር yazu.
ነገ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ሀ15 እና ሀ17 ትሬኒግ አላችሁ፡፡ በመደበኝው የትሬኒግ ሰዓት ላይ ማለትም 10፡00 ላይ ሀ13 እና ሀ10 ትሬኒግ አለ፡፡
Nege tewate 12:30 lay mass sport bethel adebabye u13, u15,u17 mekerete ayechalem game yaseketale?