- Последний пост
- 10 апр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#በባህርዳር ወደ ምክክር ኮሚሽኑ የተወረወረው ቦንብ ሀሳብ ‼️ "#እኛ ለአማራ ህዝብ ልሂቅም፣ ተፅዕኖ ፈጣሪም አይደለንም፣ ልሂቃኑንም ተፅዕኖ ፈጣሪውም እያደናችሁ አስራችኋል፣ አሳድዳችኋል፣ አማራ ምሁራኑ እና ተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ የሌሉበት ምን አይነት መፍትሄ መላ አስገኝ ምክክር ነው የምናደርጉው? ይበልጥ ለማዳከም ለመከፋፈል ካልሆነ በቀር" የስብሰባ ስፍራው ባህር ዳር የክልል ም/ቤት አዳራሽ ነው፣ መድረኩን የያዙት የምክክር ኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት ተሰብሳቢው የሚያሞካሽ ንግግር በኋላ ተሰብሳቢው ሀሳብ እና ጥያቄ የሚያቀርብበት እድል ተከፈተ። ብዙዎች ተሰብሳቢዎች በዚህ አዳራሽ የተገኙት ለዐበል ክፍያ ሲሉ እንጅ እርግጥም የአማራ ህዝይ መከራ መቋጫ የመፍትሄ ሀሳብ ላይ ለመምከር አለመሆኑን ድባቡ አመልካች ነው። አንዳንዶች ግን፣ በትክክል ተቆጭተው ደማቸው በእልህ እና ቁጣ ሞቆ፣ እየተሠራ ያለው ፖለቲካዊ ቁማር ገብቷቸው የምክክር ኮሚሽን ተብየው አሻንጉሊት የአዛውንት ጡረተኛ ስብስብ ሊቋቋመው በማይችል ተጨባጭ ቦንብ የሆነ ሀሳብ እና ጥያቄ ለማፈራረስ ተዘጋጅተው የገቡም ነበሩ። ለዛሬ፣ አንድ ለየት ያለ ከሀቅ ጋር የተዋደደ የመድረኩ ትንታግ አጋፋሪን፣ ለደህንነቱ ስል ስሙን የማልጠቅሰው ወጣት ጥያቄን እና ድባቡን ላካፍላችሁ ወደድኩ። ሰውየው ከወሎ ዩንቨርሲቲ ተወክሎ፣ በም/ቤቱ የተገኘ ነው። በተደጋጋሚ እጅ ማውጣቱ በኋላ የመናገሩ እድል ተሰጠው። ማይኩን አመስግኖ ከተቀበለ በኋላ እንዲህ ሲል ጠየቀ… "ከመድረኩ በአመራሮች እኛ ተሰብሳቢዎችን "የአማራ ህዝብ ተፅዕኖ ፈጣሪ እና ልሂቃን" እያላችሁ ስትጠሩን እየሰማን ነው። ጓዶች! እኛ የአማራ ህዝብ ተፅዕኖ አሳዳሪ ልሂቃንም አይደለንም፣ የአማራ ህዝብ ተፅዕኖ አሳዳሪ እና ልሂቃኖች በዚህ ስብሰባ፣ ምክክርም ላይ የሉም። እነርሱ ያሉት በእስር ግዞት፣ በስደት አሊያም በጫካ ነው። የአማራን ልሂቃን በግዞት ሳንቃ ቆልፎ እና አሳድዶ እኛን እንደ ተፅዕኖ አሳዳሪ እና ልሂቅ መቁጠር ስለምንድን ነው? ትክክል አይደለም። በትክክል የአማራ ህዝብ ዘላቂ ሰላሙ የሚፈለግ ከሆነ፣ ትክክለኛ የአማራ ተፅዕኖ ፈጣሪ እና ልሂቃኖቹ ከእስር ቤት ግዞት ወጥተው፣ ከስደት ተመልሰው ይምከሩ። አለበለዚያ ይህ ምክክር እኛን ተፅዕኖ ፈጣሪ ብሎ በታላቁ ህዝብ ስም መደናቆር ቧልት ነው። ወይስ…አሁንም ቀሪ አርምሞ የመረጡ ምሁራንን በምክክር ስም ሲናገሩ በመስማት ለይቶ ወደፊት በማምጣት ዳግም ለቃቅሞ ወደ እስር ለማጋዝ፣ ለማቅበዝበዝ ነው? የህዝባችን የሰላም እና ደህንነት ዋስትና የሚሆኑን፣ የህልውና እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎቻችን ምልክት እና ፅኑ ታጋይ ፈርጦቻችን በግዞት፣ በስደት እና ጫካ ሆነው የምን የሰላም ምክክር ነው የምታደርጉት? አምሓራን ከልሂቁ ነጥላችሁ… ከአምሓራ ጠላቶችን አጀንዳ የተሸከሙ ተላላኪ ሆድ አደሮች አጀንዳ አስጨባጭ አድርጋችሁ በማወያየት ምን ትርፍ ታመጣላችሁ? ክልሉን፣ ለመከፋፈል፣ ይበልጥ ለማተራመስ እና ለማዳከም ካልሆነ በቀር? መድረኩን የያዙት የኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት በጥያቄው ተደናግጠው፣ አድበስብሰውት ለማለፍ ሲሞክሩ… የጥያቄው ባለቤት የወሎ ዩንቨርሲቲ ተወካይ፣ መልስ እንዳልተመለሰለት ጮክ ብሎ በመናገር የመድረኩን ድባብ በማወኩ መድረኩ በሰበብ ተቋርጦ ተበትኖ ለቀጣይ መድረክ ተላልፏል። ይቀጥላል ምንጭ፣ ከስፍራው ታዛቢ ባህርዳር ዩንቨርሲቲ #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
без подписи
#አምሓራዊ ኃቅሞች ሁሉ በጥበብ ተገምደው፣ ጠላቶቹን ለማጥቃት ኢላማ የማይውሉበት የትግል ቀመር ማሸነፊያ አይሆንም‼️ በሰፈር በጎጥ በጥቅም በዝና እና ባልጠራ የአላማ አጀንዳ ተቧድነህ በመፈራረጅ፣ በመጎሻሸም ጣትን በመጠቋቆም፣ ነፍስ እየወደቀለት፣ መራራ ፅዋ እየተጋትንለት ያለን ይህ ግርመኛ ህዝብ፣ ወደነፃነት ከፍታ፣ ወደህልውናዊ ፅናቱ ፍኖት፣ ወደቀደመ ክብሩ ማማ አትወስደውም። በየስርቻው፣ በየኮረብታና አድማስ ጥግ ያሉ፣ በጠላት ጉያም የተከበቡ አምሓራዊ ኃቅሞች ሁሉ ተገምደው ወደ ጠላት አንገት መጥለቅ ሸምቀቆውን አጥብቀው ማነቅ፣ እስከወዲያኛው ህቅታ ትንፋሹን ማስቆም አለባቸው! #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 30/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 30/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
የኦህዴድ ብልፅግና የ3.5 ቢሊየን ብር የመሳሪያ ግዢ ፈፀመ። አገር መምራት ከጀመሩ ወዲህ ኢትዬጵያን ወደአዘቅት ውስጥ የከተቷት የኦህዴድ ብልፀሰግና አመራሮች ክልላዊ ሀይላቸውን በማጠናከርና በማስታጠቅ ተግባር ላይ ተጠምደዋል። በክልሉ የሚኖሩ አማራዎችንና ሌሎች በመጨፍጨፍ ወደር ያልተገኜለት የኦህዴድ ብልፅግና ለፍጥ ያመጣው ስርዓታችሁ ተነካ በሚል ለመለመሏቸው ወጣቶች እና በየቦታው ኬላ ዘርግተው በቀረጥ ብር ስብሰባ ሾፌሮችን ለሚያማርሩ ሚሊሻዎች ለማስታጠቅ ትዮጵያን ያሉ ሀይሎችን የተቀናጀ ጥምረት ለመመከት መላውን የኦሮሞ ህዝብ ለማስነሳት በትጥቅ ማደራጀትን አልመው በመስራት ላይ ናቸው። የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በሚል የተደራጀው ኩባንያ አካል የሆነውና ደብረዘይት የሚገኜው የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በአሁኑ ጊዜ ከተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ጋር በጋራ በመሆን እያመረቷቸውና እየገጣጠሟቸው ካሉ የጦርመሳሪያዎች መካከል በከፍተኛ ቁጥር ለኦሮማያ ሚሊሻ ማስታጠቅ እንዲችል በፊልድ ማርሻሉ ብርሀኑ ጁላ ውሳኔ መሰረት ስምምነት እንዲፈረም የተደረገ ነው። የሌሎች ክልሎችን የልዩ ሀይል አደረጃጄት በማፍረስ መሳሪያ በማሰባሰብ ለኦሮሚያ ሀይሎች ሲያስታጥቅ የቆየው ሽመልስ መራሹ የኦህዴድ ብልፅግና እንደፈለገ ከሚያዝዛቸው የመከላከያ ጄኔራሎች ጋር በመተባበር የኦሮሚያ ወጣቶችን በከፍተኛ ቁጥር በማስታጠቅ ላይ ይገኛሉ። ቀደም ብሎ የሪፑብሊካኑ ጥበቃ ሀይል የታጠቃቸውን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ጨምሮ በሰራዊቱ የነበሩ ትጥቆችን በተማረከ ሰበብ ለኦነግ ሸኔ ሀይሎች ሳይቀር በድብቅ በማስታጠቅ የሚታወቁትን የመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጄኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ አብዛኛው የመከላከያ ቁልፍ ቦታዎችን የያዙ የኦሮሞ ተወላጅ ጄኔራሎች አብዛኞቹ በስልጠናም ይሁን በማስታጠቅ ለኦሮሚያ ቅድሚያ ይሰጣሉ። ይሄኛው ቁጥር መኢኢኮ/966/4517/17 በቀን ጥር-02-2017ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ በአገሪቱ ህግ በማይፈቅደውና ከሌሎች ክልሎች ጋር ተደርጎ በማይታወቀው አኳኋን በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ግሩፕ እና በኦሮሚያ ሚኒሻ ፅ/ቤት መካከል በድብቅ የተደረገው የ 3.5 ቢሊየን ብር የነፍስወከፍ የቡድን መሳሪያ ግዢ ስምምነት ሰነድ ለይስሙላ ይፈረም እንጂ ከጦርሀይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጀምሮ በሁሉም የመከላከያ ቁልፍ ቦታዎችን በያዙ የኦሮሞ ተወላጅ ጄኔራሎች በሚያዝዙት መሰረት በተቀመጠው የግዢ ስምምነት መሰረት ሳይሆን በነፃ ስጦታ የሚፈፀም ስለመሆኑና እስካሁንም በመጀመሪያው ዙር በጋፋት አርማመንት እና በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ከተመረቱት መካከል ከ52% በላይ የሚሆነው መሳሪያ ለክልሉ መረከቡን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አንድ የኢንዱስትሪው አመራር ገልፀዋል። በዚህ ስምምነት መሰረት ከ 72 ሺህ በላይ የሆኑ መሳሪያዎችን ለመረካከብ ስምምነት የተፈፀመ ሲሆን ከሚኒሻ የትጥቆቹ ዝርዝርም ከፒኬኤም 56 የክላሽ ሞዴል ጀምሮ የዘመኑ ምርት የሆኑ የካሊበር 816 ጥቁር ክላሾችን እንዲሁም የመትረየስ የቡድን መሳሪያዎችን ያካተተ ስለመሆኑ የተቀመጠ ሲሆን ሁሉም በዝርዝሩ የተቀመጡ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዎች ለሚሊሻ ከሚፈቀዱ ውጭ የሆኑ በአሁኑ ጊዜ የመከላከያ ሰራዊቱ ታጥቋቸው የሚገኙ ናቸው። ከመሳሪያና ተተኳሽ ባለፈ ለኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ሀይሎችና ታማኝ ሸኔዎች የአልባሳት ምርቶችን በመከላከያ ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ አማካኝነት በብርጋዴር ጄኔራል ደረጀ መገርሳ ትዕዛዝ እየተሰጠ መሆኑንም አመራሩ ተናግረዋል። የአገዛዙ ህልውና ካበቃለት አንድ ቀን ውሎ ማደር የማይችሉት የብልፅግና ምርኮኛ ጄኔራሎች በአሁኑ ጊዜ የኦሮሚያ ክልልን በጦርመሳሪያና በወታደራዊ ቁሳቁስ ከአቅም በላይ ከማደራጀት ባለፈ ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሌተናል ጄኔራል ድሪባ መኮንን ጀምሮ በመከላከያ ውስጥ የተማሩ እና የበቁ ከፍተኛ አመራሮችንና በየደረጃው ያሉ መኮንኖችን በተለያዩ ደብዳቤዎች ወደ ክልሉ የፀጥታ ሀይሎች በማዛወር ላይ ይገኛሉ። በቅርቡ የሰላም ስምምነት ፈርመዋል ተብለው የገቡ የጃል ሰኚ ነጋሳ ኦነግ ሸኔዎችን የማመጣጠን ስልጠና በመስጠት ወደ ኦሮሚያ ፀጥታ ሀይሎችና ወደመከላከያ ሰራዊቱ ያቀላቀለው ፋሽስቱ ብልፅግና በደም ጠማቂው ሽመልስ አብዲሳ ትዕዛዝ ሰጪነት አሁንም የአማራ ብሄር ተወላጆችን ጨምሮ በክልሉ የሚገኙ ሌሎች ህዝቦችን ለመጨፍጨፍ የሚጠቀምበትን የጦር መሳሪያ በገፍ ለማግኜት የሚረዳውን ስምምነት ነው የተፈራረመው።
"ገላዬንም ታጥቤ ባገኘሁት" ነበር ያለው ሰውየው የመምህራን ባንክ' በማቋቋም የመምህራንን የኑሮ ሁኔታ በማሻሻል በኢኮኖሚ እንዲጠናከሩ ለማድረግ እንደሚሰራ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታውቀዋል" የሚል ዜና ሳይ የሆነ ጊዜ የሰማኋት ቀልድ ትዝ አለኝ። ነገሩ እንዲህ ነው:- የእጅ መታጠብ ቀን’ በሚከበርበት እለት የእጅ መታጠብ ኮሚቴ አባላቱ በየቤቱ እየዞሩ ነዋሪዎቹን ምግብ ሲበሉ ‘እጃቸውን ታጥበው ነው ወይስ አይደለም’ የሚለውን እያጣሩና እየዘገቡ ነበር። ታዲያ ምግብ እንደሰማይ የራቀው የአንዱ የድሃ መንደር ነዋሪን እንዲህ ብለው ጠየቁት። "እጅህን ታጥበህ ነው የምትበላው!?" "ገላዬንም ታጥቤ ባገኘሁት ደግ ነበር" ታዲያ ገንዘብ እንደ ሰማይ ለራቀው መምህር፤ በኑሮ ውድነት እየተደቆሰ ላለው መምህር የመምህራን ባንክን ማቋቋም ምን ይፈይድለታል? ምን ሊያስቀምጥበት? Via, ©Mohammedawel Hagos . . .
በማስ እና ማህበራዊ ሚዲያው መድረክ፦ ሁሉም… የየራሱን ጎራ ግለ ንጉስ… ዜና መዋዕል እና ገድልን አግዝፎ ጸኃፊ እና ተራኪ በሆነበት ሁኔታ "#አምሓራዊነት" የቱጋ ያብብ⁉️ የቱጋ⁉️ የራስ ያልነውን ለማንገስ፣ የሌላ ያልነውን የራስ ወንድም በማኩሰስ፣ በስም አጥፊነት መሰለፍ ደግሞ… የድንቁርናና የኋላ ቀርነታችን መታያ ሆኗል። የስህተታችን መሰረት ደግሞ ክብረ አምሓራዊነት ከፍታችንን የመረዳት ኃቅም ማጣታችን ነው። #አበ ድል - ክብረ መሰረታችንን እናጥብቅ! ከዚያ በታች ያለው ንቃተ አንካሳነት መታያ የሆነው "#ጎረኝነት" የአምሓራዊ አንድነታችን ሳንካ፣ ካንሰርም ነው። እርግጥም ትግሉ የገባው፣ የኃቅ ሰልፈኛ… በግልፅም፣ በህቡም ከሚያራምደው የጎጥ እና ጎራ ኩሸታዊ መወድስም፣ ማኩሰስም አሻጥራዊ ኋላ ቀር ከፋፋይ መስመሩ ይውጣ እና ትግሉን በምክንያታዊ እውቀት እና ፋይናንስ ይደግፍ! ከዚህ ፍኖት አፈንጋጩ ሁሉ፣ አምሓራዊ የወል እጣ ፋንታችንን ወደ አዘቅት የሚገፋው ነው! #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh https://t.me/Moamediamoresh
አማራ ለምን በመሪዎቹ የሚካድ ህዝብ ሆነ..? ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አማራ ለምን መሪው የሚክደው ህዝብ ሆነ.. ለሚለው ጥያቄ መልሱ.. 1) የህዝብን ጥቅም ከማስጠበቅ ይልቅ የግል ጥቅምን ማስጠበቅ የሚል መርሆ መከተላቸው...? 2) ከመጀመሪያውም ወደ ስልጣን ሲመጡ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ወይም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን የአለቆቻቸውን ተልዕኮ ለማስፈፀም ብቻ መሆኑ ...? 3) አብዛኛው ባለስልጣናት ቀድመው በሙስና ስለሚዘፈቁ የሔደውን የሚሸኙ የመጣውን የሚያገለግሉ መሆናቻው...? 4) የህዝብን ገንዘብ ለግል ጥቅም ማዋላቸውና የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ለመጣው ሁሉ ድልድይ ሁኖ ህዝብን መቋጫ ለሌለው መከራ መዳረጋቸው 5) ለህዝቡ የገቡለትን ቃል አለማክበራቸው። እነዚህ ሁሉ መጥፎ ስነምግባራቸው የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ አድርጓቸዋል። ጥያቄውን ከመመለስ ይልቅ ጥያቄውን እያፈኑ እንደት ብለው ከህዝብ ፊት ለመቆም ይቻላቸዋል። በየትኛው የሞራል ልዕልና ከህዝብ ፊት ያቆማቸዋል። ለህዝብ ከሰሩት ልማት ይልቅ የሰሩበት የጥፋት ሴራ እንኳን ህዝባቸውን እራሳቸውንም ሊያስክዳቸው ይችላል። በዚህ ድርጊታቸው ህዝብን ከመካድ ውጭ ምን አማራጭስ አላቸው።
ነዳጅ በመጨመሩ፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራው ባቡር ትራንስፖርት ዋጋ በእጥፍ መጨመሩ አነጋጋሪ ሆኗል። ======================= የአዲስ አበባ- ድሬዳዋ የባቡር ትኬት ዋጋ ከ760 ብር ወደ 1,260 ብር ጨመረ - "ጭማሪው ያስፈለገው የኦንላይን ትኬት መቁረጫ ስርዐቱ ይፋ በመደረጉ ነው"--- የባቡር ድርጅት ለመሠረት ሚድያ የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በሚደረገው የባቡር ጉዞ ላይ ለእጥፍ የተቃረበ ጭማሪ ማድረጉ ታወቀ። ካለፉት ጥቂት ቀናት ወዲህ የባቡር ትኬት በኦንላይን ለመቁረጥ የሞከሩ መንገደኞች ዋጋው ከ760 ብር ወደ 1,260 ብር ጨምሮ እንዳገኙት ገልፀው የዋጋ ጭማሪው በድርጅቱም ይሁን በሌሎች የመንግስት ሚድያዎች እስካሁን ስላልተነገረ አንዳንዶች ለማጭበርበር እንጂ እውነት እንዳልመሰላቸው፣ ሌሎች ደግሞ የዋጋ ጭማሪው እንዳስደነገጣቸው ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል። "የዋጋ ጭማሪ ሲደረግ ሀምሳ ብር፣ መቶ ብር፣ ይሁን ከተባለ 150 ብር ተደረገ እንበል። በምን ሂሳብ በአንድ ግዜ በእጥፍ ሊጨምር ይችላል? የመንገደኞች አቅም ታሳቢ ተደርጓል" ያሉን ሀቢብ ሲራጅ የተባሉ መንገደኛ ከዚህ በኋላ በባቡር ለመጓዝ አቅማቸው እንደማይፈቅድ ተናግረዋል። "ባቡሩ የሚሰራው በኤሌክትሪክ እንጂ በነዳጅ አይደለም፣ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ ምን ያህል ተጨምሮ ነው ይህን ያህል የተጨመረው" ብለው የሚጠይቁት ደግሞ የድሬዳዋ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ወርቅነሽ ፍሬው ናቸው። መሠረት ሚድያ በዚህ ዙርያ የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበርን መረጃ የጠየቀ ሲሆን የትኬት ጭማሪው መደረጉን ተቋሙ ለመሠረት ሚድያ አረጋግጦ ጉዳዩ ከሰሞኑ ይፋ ከሆነው ከኦንላይን አገልግሎት ጋር እንደሚያያዝ ጠቁሟል። "ትኬት ለመቁረጥ ወደ ፉሪ ለመምጣት እጅግ ውድ ነበር፣ ለታክሲ ብቻ እስከ 1,000 ብር የሚያወጡ አሉ። አሁን ግን ያሉበት ሆነው በኦንላይን መቁረጥ ይችላሉ፣ ይህን ሲስተም ስንዘረጋ ደግሞ በርካታ ሚሊዮን ብሮች አውጥተን ነው። የዋጋ ማስተካከያው ያስፈለገው በዚህ ምክንያት ነው" በማለት አንድ የተቋሙ ሀላፊ ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል። የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ተገልጋዮች በዲጂታል አማራጭ ትኬት የሚቆርጡበት አሰራር ይፋ የሆነው የካቲት 17/2017 ዓ/ም ነበር። ይህም የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቱን ፈጣን፣ቀላል እና ይበልጥ ምቹ እንደሚያደርገው በወቅቱ በስፋት በመንግስት ሚድያዎች ቢዘገብም ለእጥፍ የተጠጋ የባቡር ትኬት ዋጋ እንደሚኖር በወቅቱ ለህዝብ አልተነገረም፣ እስካሁኑ ሰዐት ድረስም በሚድያዎች ይፋ አልሆነም። @መሠረት! ሚኒሊክ TV መጋቢት 26/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ @minilikcom
🚨🇺🇸የአሜሪካ አኮኖሚ ትራምፕ ከተመረጠ በሗላ 9 ትሪሊዮን ዶላር አጥቷል። አሁን ላይ ቁልቁል እየመዝገዘገ ያልሆነ አንድም ሴክተር የለም። አፕል እንኳ በአንድ ቀን ከ 300 ቢሊዮን ዶላር በላይ ነው ያለው። አሜሪካ ወደ ለየለት የኢኮኖሚ ድቀት የመግባት እድሏ 60% ደርሷል። አይደለም ተቀናቃኞቿ የቅርብ ወዳጆቿ እንኳ የአሜሪካ ባላንጣ ሆነዋል። የአረብ ገረድ ሀገራት ሲቀሩ ሁሉም የአውሮፓ ሀገራት በአሜሪካ ኢንቨት እንደማያደርጉና የኢኮኖሚ እርምጃ እንደሚወስዱ ዝተዋል። ኢንቨክተሮች ከአሜሪካ ገበያ ሀብታቸውን እያሸሹ ነው። ዶላር እያሽቆቀለቆለ ሲሆን የአሜሪካ መገለል በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው። አሜሪካ እየሆነች ያለቺው ሀያላን ኢምፓየሮች ሁሉ ሲወድቁ የሆኑትን ነው። ተቋሞቿ በትራምፕ አምባገኑናዊ አገዛዝ ሺባ እየሆኑ ሲሆን የትምርህት ስርአቷ ቁልቁል እየተምዘገዘገ ነው። ትራምፕ የተማረ ሰው አይደለም። መሀይም ነው። ለዚያም የተማረን አካል አይወድም ትምህርትንም አይወድም። ለዚህም ነው ዩኒቨርሲቲዎችን ጠምዶ የያዛቸው። ከተለያዩ የአለም ሀገራት ሰቅለው ወደ አሜሪካ ዩኒቨርስቲ የገቡ ምጡቅ ተማሪዎችን እያባረረ ለዩነኒቨርስቲ የተመደበ ቢሊዮነ ቢሊዮናት ዶላሮቾን እየነጠቀ ነው። ምሁራንን አባሮ የራሱን አሮጋንት ጦረኛና አሸርጋጅ ሰዎችን እየተካ ነው። አሜሪካ የመጨረሻዋ መጀመሪያ ላይ የደረሰች ይመስላል። ልእለሀያላን በዋናነት የሚወድቁት በውጭ በሚመጣባቸው ጥቃት ሳይሆን ከውስጥ በማፈጠር መበስበስ ነው። የአሜሪካም ልእለሀያልነት 100 አመታትን እንኳ ሳይዘልቅ መንኮታኮቻ ጊዜው የቀረበ ይመስላል። ሚኒሊክ TV መጋቢት 26/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ @minilikcom
በሀዋሳ መምህራን ደሞዝ መዋጮ የፋሽስቱ ብልፅግና ህንፃ እንዲገነባ መመሪያ ወረደ‼️ ሁሉም መምህራን ለብልፅግና ህንፃ ማሰሪያ የአንድ የወር ደሞዛቸውን ግዴታ መጣሉ ተዘገበ **** የሀዋሳ ከተማ መምህራን ለብልጽግና ህንጻ ግንባታ በሚል የአንድ ወር ደሞዛቸው በግዴታ ሊቆረጥ እንደሆነ ለማለዳ ሚዲያ ገለፁ። ይህ የደሞዝ ቆረጣ ውሳኔ በሀዋሳ ከተማ ባሉ በሁሉም የመንግስት ትህምርት ቤቶች ተግባራዊ የሚሆነ ነው ተብሏል። ውሳኔውን የተቃወሙ መምህራን ማስፈራራት እየደረሰባቸው መሆኑን ለሚዲያችን ተናግረዋል። በሃገሪቱ በቀጠለው ጦርነትና ግጭት ምክንያት የኑሮ ውድነት መንሰራፋቱ ይታወቃል። በዚህም አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በተለይ የመንግስት ሰራተኛ የዕለት ተዕለት ኑሮውን መምራት እንደተሳነው ይነገራል። ይህ የኑሮ ውደነት የመምህራን ስራ ላራ ከፍተኛ ተፅኖ በማሳደሩ "የመምራን ምገባ ፕሮግራም" ተጀምሮ ብዙዎችን ማነጋገሩ ይታወሳል። በአንፃሩ የፓርቲና የመንግስት አመራሩ ደሞዙ ትዝ ሳይለው በሙስና ባካበተው ሃብት እየኖሩ ነው። ይህ የመምህራኑ አስጨናቂ ነባራዊ ሁኔታ እየታወቀ የሲዳማ ክልል መንግስት በተናጠል ለፖለቲካ ፓርቲ ህንፃ ማሰሪያ ደሞዛቸውን በግድ ለመቁረጥ መወሰኑ ኑሯቸውን "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" እንዳደረገባቸው መምህራኑ ተናግረዋል። ሁሉም መምህራን መንግስት ደሞዛቸውን ያለ ፍቃዳቸው መቁረጥ እንደማይችል አውቀው እና የሚደርስባቸውን ጫና ተቋቅመው ለመብታቸው እንዲታገሉ መረጃውን ያቀበሉን ምንጮቻችን አሳስበዋል። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
без подписи
#ኦህዴድ ብልፅግና ኦሮሚያን እያስታጠቀ ነው⁉️ የፋሽስቱ አስተዳድር በኦሮሚያ እያደረገ ላለው ህዝባዊ የማስታጠቅ ዘመቻ የሚውል የ3.5 ቢሊዮን ብር የመሳሪያ ግዢ ፈፅሟል። የፋኖ ውጊያ ወደ ሰላሌ እና ሸኖ መጠጋቱ ያስጨነቀው አገዛዙ፣ የኦሮሚያን ወጣት በነፍስወከፍ እያስታጠቀ ነው። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
የአገዛዙ ሰራዊት ፋኖ ወደ ማይገኝባቸው አካባቢ በመሄድ በንብረት ላይ ውድመት ማድረስ ላይ ነው። ከሰሞኑ በተጀመረው ዘመቻ አንድነት አገዛዙ በደቡብ ጎንደር ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማስተናገዱን ተከትሎ በቂም በቀል ተነሳስቶ ንጹሃንን እየረሸነ ይገኛል። ልጫ፣ጅብ አስራ ሾለክት፣ቆማ እና መካነ ኢየሱስ ከተማ ላይ የማህበረሰቡን ንብረት ማውደሙን የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የሜጀር ጀነራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር እስቴ ደንሳ ብርጌድ ቃል አቀባይ ፋኖ ማረው ክንዱ ለኤቢሲ ተናግሯል። ግፉ የማያልቀው የብረሃኑ ጁላ ተላላኪ ቡድን የአርሶ አደሮችን የቁም እንስሳት በሬዎችን እያረደ እና በእሳት እያቃጠለ እንደሚገኝ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አመልክቷል። በተመሳሳይ መካነ ኢየሱስ ከተማ ላይ ከ30 በላይ የሚሆኑትን ንጹሃን ያለ ጥፋታቸው አስሮ እንደሚገኝ የእስቴ ደንሳ ብርጌድ ቃል አቀባይ አስረድቷል። የብርጌዱ ፋኖ በቀጠናው ለሚፈጸም ጥቃት ሁሉ አጸፋዊ እርምጃ ይወስዳል ያለው ፋኖ ማረው በተጠንቀቅ ላይ ሆኖ የበላይ ትዛዝ ብቻ እየተጠባበቀ እንደምገኝ አስረድቷል። https://t.me/TadiosTantuPurePage
በአማራ ክልል በሚፈፀሙ ግፎች ምክንያት ተስፋ በመቁረጥ ራሳቸውን የሚያጠፉ ጎልማሳዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ነዋሪዎች ተናገሩ ‼️ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በአገዛዙ የጭካኔ ድርጊት እና ውድመት ምክንያት ተስፋ በማጣት ራሳቸውን የሚያጠፉ ጎልማሳ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ነዋሪዎችና የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ። ራስን ለማጥፋት ምክንያቶቹ የአዕመሮ ህመምና ቅፅበታዊ አደጋዎች የሚፈጥሩት ተስፋ የማጣት አጋጣሚዎች መሆናቸው ተገልጧል። በባሕር ዳር ከተማ ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ 156 ነዋሪዎች ከራስ ማጥፋት ጋር በተያያዘ ወደ ህክምና እንደመጡ አንድ የህክምና ባለሙያ ተናግረዋል። በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የድንገተኛ ክፍል ኃላፊ ዶ/ር ጓዴ ከአዲሱ ዓመት መግቢያ ጀምሮ ራስን የማጥፋት አደጋ ጉዳተኞች ወደ ሆስፒታሉ መምጣታቸውን ገልጸውልናል። ከታካሚዎቹ መካክልም ብዙዎቹ ከተጎዱ፣ ህይወታቸውን ካጡ በኋላ ወደ ተቋሙ በመድረሳቸው ሕይወታቸው ያለፈ መኖሩን አመልክተዋል። ክልሉ በፋሽስቱ አገዛዝ ወረራ ስር ከወደቀበት ያለፉት 2 ዐመታት ውስጥ በጨካኝ የአገዛዙ ወታደሮች ከሚጨፈጨፉት ባልተናነሰ በየቀበሌው መድሃኒት እና ህክምና በማጣት፣ እንዲሁም አገዛዙ በሚፈፅማቸው ውድመቶች እና ጭካኒያዊ ግድያዎች፣ አሻጥራዊ እገታዎች ምክንያት ተስፋ ያጡ እናቶች እና ጎልማሳዎች ራሳቸውን እያጠፉ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች አጋልጠዋል። ዶቼቬሌ(DW) #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 25/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh https://t.me/Moamediamores
በዚህ በጋንኤል ክብረት የእንስሳት ተረት የተጋተ ቧልተኛ ሰው ደንዝዞ… እየታገተ እየታሰረ በጅምላ እየተገደለ በጅምላ እየተሰደደ በጅምላ እየተቀበረ ዘሩ እየጠፋ፣እየተጨፈጨፈ በርሃብ አለንጋ እየተገረፈ ችሎ የሚኖር ብርቅዬ ህዝብ ከወዴት ይገኛል? ከእኛዋ የጉድ ሀገር በቀር⁉️ #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 24/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh https://t.me/Moamediamores
የህውናችን ነገረ ዓምድ፣ አምሓራዊ ቀይ መስመራችን የአፅመ እርስቶቻችን ጉዳይ ነው‼️ አምሓራን ያለ መሬቱ እና ዐፅመ እርስቱ ህልውናውን መታደግ አይቻልም! በብዐዴን ትክሻ ሊሸጡን እየደለሉ ያሉት የወያኔ ድልብ ኮርማዎች ከኡጋንዳ እስከ እስማዳ፣ ከጎጃም እስከ አምስተርዳም ከደሴ እስከ ዲሲ ከመንዝ እስከ ፍራንስ መረብ የዘረጉትን እናውቃቸዋለን! ወልቃይትን "#ኩርማን መሬት" ሲል ያቃለለን ቅጥረኛ ጠረን ለማዎቅ የሚከብደን ደደብ አይደለንም! ወያኔን ተጫኝ ስናዳሪ ነው! የግብፅ እና ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላትነት ማዐከላዊ አመክንዮ "የአባይ ወንዝ" እንደሆነው ሁሉ…በወያኔ እና የአምሓራ ህዝብ መካከል የቆመች የዘላቂ ጠላትነታችን ማዕከል የአፅመ ርስት ጉዳያችን ነው። ወያኔ፣ በአምሓራ አፅመ እርስት ቀይ መስመር ጉዳይ አቋሟ የይቅርታ እና የማክበር እስካልሆነ ከዐምሓራ ጋር ለመስራት መዳዳቷ በራሱ ንቀት ነው። ወልቃይትን "ኩርማን መሬት" ሲል የሚያቃልለው ስናዳሪ ጭንቅላት የሆዱ ኩርማን ሰቀቀን ያቀነጨረው ድውይ ብቻ ነው። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 24/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh https://t.me/Moamediamores
ሞዐ ሚዲያ፣ በአፋጎ ጉዳይ‼️ ======================== ተቋም፣ በተቋማዊ መርህ እና መመሪያ፣ በጥልቅ የስነ ምግባር ደንብ ግምገማ ውስጡን ማጥራት ይኖርበታል እንጅ… የግለሰቦች የስማ በለው እና ብጥስጣሽ መረጃ ላይ ተመርኩዞ… ግዙፍ የፋኖ እምርታዊ በደም እና አጥንት የተፃፉ፣ በጀብድ የደመቁ ስራዎችን አኮሳሽ፣ አሁናዊ ሰበር የሚቀረፉ ችግሮቹን ማዕከል በማድረግ ውስጣዊ አንድነቱን ሊያናጋ አይገባም። እስከሰራን ስህተቶች ይኖራሉ፣ ይታረማሉም። ከስህተታችን ጋርም፣ ያሳካነው ግብ፣ የፈፀምነው ተግባራዊ በድል የታጀበ ተጋድሎ በችግሮቻችን ሊሸፈን አይገባውም። በመስዋዕትነት የታጀቡ ታላላቅ የጎመሩ የትግል ፍሬዎችን የሚጋርዱ አሉታዊ መርዛማ ፕሮፓጋንዳዎች ጥቅም ለጠላት ካልሆነ፣ ለወዳጅ አይሆኑም። ወዳጅ፣ ገመናን በአደባባይ አያሰጣም። በውስጥ፣ እንድናርም፣ አብሮን ይታገላል እንጂ… ቀድሞ ነገር፣የተቋሙ አባል ያልሆኑ፣ በተቋም ህገ ደንብ የማንጠረንፋቸው፣ ተጠያቂነት የማይፈሩ ግለሰቦች፣ በደም ፍሳሽ፣ በአጥንታችን ምሰሶ ባቆምነው ተቋም ውስጥ አስተዋፅኦ ያልነበራቸው የሌሊት ወፎች ያሰማሩ የመረጃ ነጋዴዎች የሚነዙት ወሬ ለምን ቦታ ተሰጠው? ለምንስ ከነርሱው ጋር በመርህ አልባ የፕሮፖጋንዳ ግልሙትና ውስጥ ተዘፈቅን? ይህ፣ ተቋማዊ ያልሆነ፣ በስነምግባር ደንብ ላይ፣ በትግል መስመረ ቀይ አላማ ላይ ያልተመካ የምላስ ኪራይ እና የጀማ ዋስትና ላይ የቆመ የስሜት አሸሸ ገዳሜ … ችግር ይዞ እንደሚመጣ፣ "ሚስጥረ ነጭ" ትግል የእንቧይ ካብ አካሄድ እንደሆነ… አስቀድመን… ደጋግመን ፣ ደጋግመን አስጠንቅቀናል። የአማራ ትግል ውስጥ፣ ያለ ጠንካራ ገሪ ተቋም የሚደረግ መረናዊ ተሳትፎ መጨረሻው አያምርም ብለናል። በተቋም ውስጥ፦ • የዳያስፖራው ሚና • የአክቲቪስቱ ሚና • የጋዜጠኛው ሚና • የሙህራኑ ሚና ቀይ መስመር ባለው የተቋም መመሪያ ስር… የተሰፈረ እና በልካቸው ስራ ሊሰጣቸው ይገባል እንጅ… ነፍሳት፣ ለመስዋዕትነት… ለህዝባዊ ብርቱ አላማ ሰልፍ ይዞ ዋጋ እየከፈለ ባለ አላማ መር ተቋም ውስጥ፣ ያለ ምጣኔ እና ከልካይ በሚስጥር አወቅ ምስለኔነት እንዳሻቸው እንዲቧችሩበት እድል መስጠት፣ ነጭ ስህተት፣ በጓዶች ደምም መቀለድ ነው። የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ይህ ሰሞነኛ አክቲቪስት ወለድ ክፍተቱን… በራሱ የውስጥ አሰራር ይፍታው። ይሄን የማድረግ ሃቅም እንዳለውም እንገነዘባለን። ይህ፣ ማለት… አየሩን ከያዙት የየአክቲቪስቱ ተተንታኝ ችግሮች ሁሉ… "ተቋሙ ነፃ ነው፣ ችግሩ ውጫዊ ነው" ለማለት አይደለም። ዛሬ ላይ፣ አየሩን የያዙት፣ በነጭ፣ ነጭ መርህ አልባ አክቲቪስቶች… እየተነተኑ አየሩን የተቆጣጠሩባቸው ጥቂቶቹ ችግሮች… እኛ አስቀድመን በውስጥ ደፍረን ስንታገላቸው የነበሩ እባጭ ህመሞች ናቸው። በፍጥነት፣ ከነዚህ የሳይበሩን አየር ከሞሉት ውስብስብ ችግሮቹ የተላቀቀ አፋጎ፣ በቅርብ ቀን እናያለን የሚል ተስፋ አለኝ። ለጊዜው ግን… "አንድ አምሓራዊ ተቋም እንዲወለድ እሻለሁ፣ የምተጋውም ለዚያ አላማ ነው" ሲል የሚዘበዝበን ዘመዴ… የተፈጠሩ፣ ክፍተቶችን በተቋማዊ አሰራር ችግራቸውን እንዲፈቱ፣ ትልቁን ጉዳይ ለአፋጎ ተቋም… ትልቅ የቤት ስራ አድርጎ እንዲተው ማሳሰብ የሞዐ ሚዲያ አቋም ነው። አክቲቪስት ሆኖ… መረጃን ከማሳዎቅ ባለፈ፣ በተገነባ ተቋም ውስጥ ወፎቼ በሚላቸው ቅልብተኞቹ ጠልቆ እና ሰርጎ ገብቶ፣ ሚስጥረ አዋቂ ተልዕኮ መር ከፋፋይ ፕሮፖጋንዳን ማሳለጥ… የተቋም መገንባት መሻትን ሳይሆን… ከፋፋይ ሚና መጫዎት ነውና! እንደ ማጠቃለያ…! አፋጎ…! በአደባባይ በተሰጡት እና ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ችግሮቹ ላይ ትኩረት አድርጎ ይስራ… • የአንድ ድርጅታዊ መዋቅር አሰራርን ያልተከተለ፣ ለትግሉ ባለው ፋይዳ ባልተተነተነ አኳኋን መረጃ የመሸጥ እና መለወጥ ንግድ ላይ በተሰማሩ • በመዋቅሩ መካከል በመሆን በደብል ኤጀንትነት ለጠላት የሚሰራውን… በውስጥ የፋኖ ኢንተለጀንስ አነፍንፎ በመድረስ መቀጣጫ በማድረግ • ትግላችን፣ የገቢ ማግኛ፣ የሀብት ማደራጃ የሆነለትን ዘራፊ እና ቀማኛ ዋሽቶ አደር የፎቶ አርበኛውን አበጥሮ በመለየት • አንድ አምሓራዊ አንድነትን ገፊ፣ ጎጣዊ አጀንዳ አሳላጭ እና ፀረ አንድነት ሴራ አሳላጭ ቅጥረኛውን ለይቶ በመድረስ • በግላዊ ውሳኔ፣ ዘግናኝ ጭካኔ የተሞላባቸው ፀረ አምሓራ ድርጊቶችን በድርጅቱ ስም፣ በህዝብ ላይ የፈፀሙ እና ያስፈፀሙትን በጥልቅ ግምገማ በማጥራት • ከዋናው ፋሽስት ጠላት ይልቅ፣ በሀሳብ እና አካሄድ የተለየው ተዋጊን ኢላማ በማድረግ ስም አጠልሽነት ራስን ወጊ አካሄድ፣ እንዲሁም የተጋነነ ጎጅ ለሀሰት የቀረበ ፕሮፖጋንዳን በሚያሳልጥ ላይ… • የቀን እና የሌሊት ወፍነት ሚና በመጫወት፣ ተቋሙን ሚስጥር አልባ በማድረግ፣ በ 2 ማልያ በመጫወት ስምሪት ላይ የተገኙ ተዋረዳዊ አባላትን፣ ጥልቅ ግምገማ በማድረግ አስተማሪ ማስተካከያ እርምጃ በመውሰድ፣ ከአፋጎ በላይ ራዕዬ ፋኖ ለሆነው አምሓራዊ አንድነት መሪ ሚና ተጫዋች በመሆን ተቋሙ የምስራች እንደሚያሰማን ተስፋ እናደርጋለን። ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ #ድል- ለመላው አምሓራ ፋኖ! 26/04/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 https://t.me/Moamediamoresh https://t.me/Moamediamoresh
#ሌላ ልብ ሰባሪ ጭፍጨፋ ተፈፀመ‼️ በዛሬው ዕለት መጋቢት 23/2017 ዓ.ም በጎንደር #ኪንፋንዝ በገላ ስላሬ ከተማ 33 ንፁሃን ወገኖቻችንን ጨፍጫፊው ፋሽስት አገዛዝ በጄት በመደብደብ ጨፍጭፏል። ሞት ለግፈኞች! ነብሳቹሁ በገነት ይረፍ። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 23/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
#ፋሽስታዊ እና ፈላጭ ቆራጭ አገዛዙን ደጋፊ ህግ ሊፀድቅ ነው‼️ 🦇🦇🦇🦇🦇🦇 የፋሽስቱ አብይ አገዛዝን ተግባራዊ ፈላጭ ቆራጭነት በሰነድ የሚደግፍ አዋጅ የክልል ም/ቤቶችን መብት ደፍቆ ከፍቃዳቸው ውጭ ጣልቃ መግባትን የሚፈቅደው አዋጅ ሊፀድቅ ነው‼ ነገ መጋቢት 23 የይይስሙላውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፋሽስታዊው መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርአት ለመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ እንደሚያፀድቅ ተሰምቷል፡፡ ይህ ኦሮሙማ ወለድ አዋጅ ማሻሻያ፣ የክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን የቆይታ ጊዜ እንዳሻው የማራዘም ስልጣን፤ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት መሪ አፈ ጉባኤ በግሉ የሚሰጥ ነው። ይህ ነገ የሚፀድቀው ረቂቅ አዋጅ ከዚህ ቀደም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995 የሚተካ ይሆናል፡፡ በወቅቱ የወጣውና አሁን በስራ ላይ ያለው ይህ አዋጅ የፌዴራል መንግስቱ በክልል ጣልቃ የሚገባው:- 📌1ኛ. ከክልሉ አቅም በላይ የሆነ የፀጥታ መደፍረስ ሲያጋጥም በክልሉ መስተዳድር ጥያቄ መሰረት፣ 📌 2ኛ. በማናቸውም ክልል ሰብአዊ መብቶች ሲጣሱና ክልሉ ድርጊቱን ማስቆም ሳይችል ሲቀር በራሱ ተነሳሽነት፣ 📌3ኛ. ማናቸውም ክልል ህገ መንግስቱን በመጣስ ህገ መንግስታዊ ስርአቱን አደጋ ላይ የጣለ እንደሆነ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚሰጠው ትእዛዝ የፌዴራል መንግስቱ ጣልቃ እንደሚገባ ይደነግጋል፡፡ ዛሬ ለፓርላማው የሚቀርበው አዋጅ ይህንን የሚሰርዝ እና የአገዛዙን ፈላጭ ቆራጭነት በይፋ የሚፈቅድ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡ #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 23/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
без подписи