UAT Tutorial Official
описание
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/12970 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
14 077
подписчиков
Охват к подписчикам
12,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,47%
441 на 45 постов
Пересылки к просмотрам
0,66%
625
Постов в день
3,3
всего 48
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 25 июн. 2025 г.без подписи5,88%
- 16 авг.🔥Update 1 from AAU info Week 📢 ለAAU በመንግስት ስኮላርሺፕ Apply ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለእናንተ ጠቃሚ መረጃ! ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ፣ የመንግስት ስኮላርሺፕ ለማግኘት ይህንን ማስረጃ ማዘጋጀት ያስፈልጋችኋል። 1️⃣ ወላጃችሁ ወደሚሰሩበት መስሪያ ቤት HR/ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ይህዱ። 2️⃣ ወላጃችሁ በመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚሰሩ የሚያረጋግጥ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይጠይቁ። 3️⃣ ደብዳቤው ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ መሆናቸውን በግልጽ ማረጋገጥ አለበት። የመስሪያ ቤት ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት። 4️⃣ ይህንን ደብዳቤ ለስኮላርሺፕ ሂደቱ እንደ ማስረጃ upload ማድረግ ትችላላችሁ። 5️⃣ ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ! 🔥ሌሎችንም መረጃዎችን በቀጣይ ሼር የምናደርግ ይሆናል። https://t.me/UATtutorialofficial Trusted and Top Ranked !1,07%
- 18:59📣 UAT Model Exam 2 👉 Exam Overview - Total Questions: 100 - Duration: 2 hours and 30 minutes - Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range of topics. 👉 Link: https://forms.gle/Lek4yQynAHzbDGwC7 👉 Token/ Password: UAT20190,82%
- 8 авг.🔥 በአብዛኛው ተማሪ እየተጠየቁ ያሉ ጥያቄዎች - part 1 🙋: ለ Government sponsorship ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው? 🧑: የሚያስፈልጉት ነገሮች Transcript ፣ የማትሪክ ውጤት ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ የማይመለስ 750 ብር ፣ እንዲሁም ምዝገባው online ስለሆነ valid የሆነ Email እና ቴሌ ብር ያስፈልጋችኋል። 🙋: የት የት University ላይ ነው ፈተናው? 🧑: በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የመንግስት Universityዎች በሙሉ ይሰጣል። ነገር ግን ላለፉት 2 አመታት በመጨረሻ ሰዓት መፈተኛ ጣቢያዎችን ቀንሰው ነበር። እና የመረጣችሁት መፈተኛ ጣቢያ ላትፈተኑ ትችላላችሁ። 🙋: የድጋፍ ደብዳቤ ከማን ነው ምናፅፈው እና መቼ ነው ምናፅፈው? 🧑: የምታፅፉት በአቅራቢያችሁ ከሚገኝ ወረዳ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት ማፃፍ ትችላላችሁ። 🙋: Matric 60% UAT ደግሞ 30% ሊወሰድ ይችላል? 🧑: ያለፉት 2 አመታት ከሁለቱም 50% ነበር የተወሰደው። ያሁኑ አመትም ይቀየራል ብለን ተስፋ አናደርግም። 🙋: መቼ ነው የUAT ምዝገባ የሚጀመረው? 🧑: መች እንደሚጀመር እስካሁን የወጣ ነገር የለም። ሲጀመር @UATTutorialofficial የምናሳውቅ ይሆናል። 🙋: UAT አልፈን ግን AAU መግባት ካልፈለግን ሌላ University መምረጥ እንችላለን? 🧑: Government sponsorshipን apply አርጋችሁ ካለፋችሁ ሌላ university ብትመርጡም አትመደቡም። ግን self sponsored ከሆናችሁ UATን ብታልፉም ባታልፉም university ትመደባላችሁ። 🙋: UAT ካላለፍን ማንኛውም ግቢ ነው ምንመደበው? 🧑: አው የመረጣችሁት university ትመደባላችሁ። 🙋: አዲስ አበባ የሚኖር ሰው government sponsorship ቢሆን እየተመላለሰ ነው የሚማረው እንደ self sponsored? 🧑: ስለ Dorm እና cafe ጉዳይ ስናነሳ ለGovernmentም ሆነ ለSelf sponsored Dorm ይሰጣል cafem መጠቀም ይችላሉ። ግን Self sponsored ለ Dorm በወር 1000 ለ cafe ደግሞ በወር 4500 ይከፍላሉ። 🧑: ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ደግሞ Government ሆናችሁ Self sponsored ለuniversityው ቅርብ ከሆናችሁ Dorm አይሰጣችሁም። ርቀት ካለው ለምሳሌ ቃሊቲ ፣ ጣፎ ፣ ቱሉ ዲምቱ ፣ ኮዬ ምናምን ከሆናችሁ ርቀታችሁን የሚያሳይ ደብዳቤ ከወረዳ ታፅፋላችሁ። እሱን አይተው ነው Dorm የሚሰጣችሁ። ከ2ተኛ ዓመት ጀምሮ ግን መስጠት ይጀምራሉ። 🙋: ለማለፍ ከ Government እና Self የቱ ነው የተሻለ Advantage ያለው? 🧑: እንደሚመዘገበው ተማሪ ብዛት ይወሰናል። ለ government sponsorship ብዙ ተማሪ ካመለከተ የGovernment ማለፊያ ውጤት ይሰቀላል። Share: @UATTutorialofficial0,80%
- 3 сент. 2025 г.без подписи0,77%
- 13 авг.📌Model 2 መቼ ነው የሚለቀቀው? ብላችሁ ስትጠይቁን ለነበራችሁ በሙሉ... ይኸው ደረሰ! የመጀመሪያውን Model Exam የወሰዳችሁ ተማሪዎች ያሳያችሁት ፍላጎትና ቀጣዩ መቼ ነው? የሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄያችሁ እውነትም ለፈተናው ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆናችሁ አሳይቶናል። ስትጠባበቁት የነበረው Model Exam 2 አሁን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኗል! 🔥 የ AAU UAT ሞዴል ፈተና 2 — እሁድ ማታ 2:00 ሰዓት! ከሌሎች ተማሪዎች ቀድማችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና ድክመቶቻችሁን የምታረሙበት ሁለተኛው ትልቅ የሞዴል ፈተና ደርሷል! 📋 የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Quantitative Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Verbal Reasoning: 55 ጥያቄዎች 📅 ቀን: እሁድ 10/August 16 ⏰ ሰዓት: ማታ 2:00 ሰዓት 🏆 ልዩ የውድድር ሽልማት: በፈተናው ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንን በነፃ (Free Access) ያገኛሉ! 👉 ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ! 📚 Join us: @UATtutorialOfficial0,69%
- 1 сент. 2025 г.без подписи0,68%
- 9 авг.🔥 አምና የወጡ እሮብ ቀን የተፈተኑትን ሁለት የUAT ጥያቄዎችን እንስራ! መልሱን ከማየታችሁ በፊት በራሳችሁ ሞክሩት! 💪 Q.1) The price of two tables is 200 Birr more than three times the price of a chair. The price of four tables and five chairs is 3,700 Birr. What is the price of one table and four chairs? A) 1,250 Birr B) 1,500 Birr C) 1,750 Birr D) 2,000 Birr 👉 Explanation Let's represent the price of a table as t and a chair as c (የጠረጴዛውን ዋጋ t፣ የወንበሩን ዋጋ c ብለን እንወክል)። Now set up the two equations from the question 2t = 3c + 200 => 2t − 3c = 200 4t + 5c = 3,700 👉 Multiply equation (1) by 2 to solve using elimination 4t − 6c = 400 👉 Subtract this from equation (2) (4t + 5c) − (4t − 6c) = 3,700 − 400 11c = 3,300 c = 300 Birr (የአንድ ወንበር ዋጋ) 👉 Plug c = 300 back to find the price of a table, t (የወንበሩን ዋጋ በመተካት የጠረጴዛውን ዋጋ እናገኛለን)፦ 2t = 3(300) + 200 2t = 1,100 t = 550 Birr (የአንድ ጠረጴዛ ዋጋ) 👉 Finally, calculate the price of 1 table and 4 chairs (በመጨረሻም የ 1 ጠረጴዛ እና የ 4 ወንበሮችን አጠቃላይ ዋጋ እንፈልጋለን)፦ t + 4c = 550 + 4(300) = 550 + 1,200 = 1,750 Birr Answer: C) 1,750 Birr Q. 2) If (1/3)x − 5/6 = (2x − 1)/3 + 3/4, find the value of x. A) -15/4 B) -11/4 C) -9/4 D) -7/4 👉 Explanation First, eliminate the fractions by finding the Least Common Denominator (LCD) of 3, 6, and 4, which is 12 (ክፍልፋዮቹን ለማስወገድ ሁሉንም በ 12 እናባዛቸዋለን)። Multiply each term by 12 (እያንዳንዱን አባል በ 12 እናባዛለን)፦ 12 × (1/3)x − 12 × (5/6) = 12 × ((2x − 1)/3) + 12 × (3/4) 4x − 10 = 4(2x − 1) + 3(3) 👉 Expand the right side (የቀኝ ጎኑን እናቃልላለን)፦ 4x − 10 = 8x − 4 + 9 4x − 10 = 8x + 5 👉 Rearrange variables to solve for x (ተመሳሳይ አባላትን ሰብስበን የ x ን ዋጋ እንፈልጋለን)፦ 4x − 8x = 5 + 10 -4x = 15 x = -15/4 Answer: A) -15/4 📌በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመፈተኛ ማዕከል ከተካሄዱ የተለያዩ ዙሮች የተሰበሰቡ የ 2016፣ 2017 እና 2018 UAT እውነተኛ የፈተና ጥያቄዎች ስብስብ እና ሙሉ አሰራሮቻቸውን ያግኙ! ለ Tutorial ለመመዝገብ @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ @UATSupport Share and Join —————————— @UATTutorialofficial ——————————-0,62%
- 25 июл.без подписи0,58%
- 7 авг.የዛሬው የቀጥታ (Live) ስርጭት እንዴት ነበር? 😊 አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን። በሚቀጥለው የLive ስርጭታችን ላይ ምን ርዕስ እንድናቀርብ ትፈልጋላችሁ? ሀሳባችሁን በኮመንት ጻፉልን! 👇 @UATtutorialOfficial0,57%
- 12 авг.🎯 አምና መስከረም 14 ከተፈተኑት ጋር እኩል ጊዜ አለን ብላችሁ ዘና ብላችኋል? ቆም ብላችሁ አስቡት ! ዘንድሮ የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ዘመኑን ቀድሞ ስለሚጀምር፣ የ AAU UAT ፈተና ከጠበቃችሁት በላይ ቀድሞ ከደጃችሁ ሊቆም ይችላል። ለዝግጅት የሚሆን አንድም የሚባክን ቀን የላችሁም። የፈተናው ሳምንት ደርሶ ደንግጣችሁ ከመጨነቅ፣ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ በራስ መተማመናችሁን ማሳደግ አይሻልም? በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ አሪፍ ውጤት ለማምጣት አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! አብራችሁን ስትቀላቀሉ የምታገኙት • ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams • ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው • አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank • በየሌክቸሩ መጨረሻ አብረን የምንሰራቸው የ TT Session ፈተናዎች 📌 ዛሬ የምታደርጉት ዝግጅት ነገ ውጤታችሁ ይወስናል። discount code:AAU2019 _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ 🌐 ለመመዝገብ 👉 @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ 📚 join us: @UATtutorialOfficial0,55%
- 18:50UAT Model 2 Password : UAT2019 10 min Left. @UATtutorialofficial0,52%