tgindex
UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Статистика
@UATtutorialofficialанглийский

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/12970 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Последний пост
18:59
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
23
Всего постов
48
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
14 077
+161 за 4 дн.
Сутки
+26
+0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 790
40 постов
Вовлечённость
12,7%
к подписчикам
Постов в день
3,3
всего 48
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 430
1/48двое суток
1 638
1/72трое суток
1 767

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 18:59615425

    📣 UAT Model Exam 2 👉 Exam Overview - Total Questions: 100 - Duration: 2 hours and 30 minutes - Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range of topics. 👉 Link: https://forms.gle/Lek4yQynAHzbDGwC7 👉 Token/ Password: UAT2019

  • 18:5065333

    UAT Model 2 Password : UAT2019 10 min Left. @UATtutorialofficial

  • 18:217163

    UAT Model 2 40 min Left @UATtutorialofficial

  • 14:5991046

    Model 2 starts At 2 in the evening @UATtutorialofficial

  • 06:401 2431421

    🔥Update 1 from AAU info Week 📢 ለAAU በመንግስት ስኮላርሺፕ Apply ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለእናንተ ጠቃሚ መረጃ! ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ፣ የመንግስት ስኮላርሺፕ ለማግኘት ይህንን ማስረጃ ማዘጋጀት ያስፈልጋችኋል። 1️⃣ ወላጃችሁ ወደሚሰሩበት መስሪያ ቤት HR/ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ይህዱ። 2️⃣ ወላጃችሁ በመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚሰሩ የሚያረጋግጥ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይጠይቁ። 3️⃣ ደብዳቤው ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ መሆናቸውን በግልጽ ማረጋገጥ አለበት። የመስሪያ ቤት ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት። 4️⃣ ይህንን ደብዳቤ ለስኮላርሺፕ ሂደቱ እንደ ማስረጃ upload ማድረግ ትችላላችሁ። 5️⃣ ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ! 🔥ሌሎችንም መረጃዎችን በቀጣይ ሼር የምናደርግ ይሆናል። https://t.me/UATtutorialofficial Trusted and Top Ranked !

  • 15 авг.1 3105

    AAU 6 kilo መረጃ ሳምንት ላይ ከተገኙ ተማሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ 🤣 https://vt.tiktok.com/ZSVLcsmxa/

  • 15 авг.1 378113

    AS we told you before... 🇪🇹 ለዘንድሮው UAT ፈተና አዲሱን የBootcamp ፕሮግራማችንን ከፍተናል! 🎓🔥 ለፈተናው ዝግጅትዎን ከእኛ ጋር በነፃ ማድረግ ይችላሉ። 📚💯 👇 ነፃ የUAT Bootcamp ትምህርታችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን Telegram Channel ይቀላቀሉ፦ 🚀 JOIN US At @uatbootcamp @uatbootcamp @uatbootcamp 🎯 በትክክለኛ ዝግጅት ለስኬት ይዘጋጁ! #uattutorialofficial #uatexam #uat #addisababauniversity #etstudy

  • 15 авг.1 40813

    🔥 ነገ እሁድ እንዳይረሳ Model Exam 2 ይለቀቃል! የመጀመሪያውን Model Exam የወሰዳችሁ ተማሪዎች ያሳያችሁት ፍላጎትና ቀጣዩ መቼ ነው? የሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄያችሁ እውነትም ለፈተናው ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆናችሁ አሳይቶናል። ስትጠባበቁት የነበረው Model Exam 2 አሁን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኗል! ​🔥 የ AAU UAT ሞዴል ፈተና 2 —ነገ እሁድ ማታ 2:00 ሰዓት! ከሌሎች ተማሪዎች ቀድማችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና ድክመቶቻችሁን የምታረሙበት ሁለተኛው ትልቅ የሞዴል ፈተና ደርሷል! ​📋 የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Quantitative Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Verbal Reasoning: 55 ጥያቄዎች 📅 ቀን: እሁድ 10/August 16 ⏰ ሰዓት: ማታ 2:00 ሰዓት ​🏆 ልዩ የውድድር ሽልማት: በፈተናው ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንን በነፃ (Free Access) ያገኛሉ! ​👉 ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ! 📚 Join us: @UATtutorialOfficial

  • 14 авг.1 45043

    🔥 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመረጃ ሳምንት ላይ መገኘት ላልቻላችሁ የክፍለ ሀገር ተማሪዎች እናንተን ወክለን ምን እንጠይቅላችሁ? በ Comment section ላይ አሳውቁን👇 @UATTutorialofficial

  • 14 авг.1 51229

    መረጃ ሳምንት በይፋ ተጀምሯል 👇 https://vt.tiktok.com/ZSVd29CS7/

  • 14 авг.1 61320

    без подписи

  • 14 авг.1 61320

    без подписи

  • 14 авг.1 51720

    Live from AAU @UATtutorialOfficial Check everything on our TikTok page

  • 14 авг.1 49331

    💬 ክፍያ ፈጽማችሁ እስካሁን Approve ያልተደረገላችሁ ተማሪዎች! ​ከፍላችሁ እስካሁን መግባት ያልቻላችሁ ወይም የትኛውም ዓይነት ችግር ያጋጠማችሁ ተማሪዎች፡ ​እዚሁ Comment ላይ ጻፉልን ወይም በ Support አካውንታችን መስመር ላይ አናግሩን፤ ወዲያውኑ አይተን ምላሽ እንሰጣችኋለን! 👇 ​📩 Support 👉 @UATsupport

  • 13 авг.3 535106

    እጅግ አስገራሚና ትልቅ ነገር እየመጣ ነው! የዝግጅት ጉዟችሁን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ልዩ ነገር እያዘጋጀንላችሁ ነው። ስለዚህ ንቁ ሁኑ፣ ኖቲፊኬሽናችሁን አብሩ፣ እናም ገጻችንን በንቃት ተከታተሉ፤ 👇 • ከታች ኮሜንት ላይ "ተዘጋጅቻለሁ" ("I'M READY") ብላችሁ ጻፉ! 💬 • ምን ሊመጣ እንደሚችል የገመታችሁትን አስገራሚ ግምቶች በሙሉ አጋሩን! እስኪ ምን አሰባችሁ? @UATtutorialOfficial

  • 13 авг.1 7131219

    📌Model 2 መቼ ነው የሚለቀቀው? ብላችሁ ስትጠይቁን ለነበራችሁ በሙሉ... ይኸው ደረሰ! የመጀመሪያውን Model Exam የወሰዳችሁ ተማሪዎች ያሳያችሁት ፍላጎትና ቀጣዩ መቼ ነው? የሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄያችሁ እውነትም ለፈተናው ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆናችሁ አሳይቶናል። ስትጠባበቁት የነበረው Model Exam 2 አሁን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኗል! ​🔥 የ AAU UAT ሞዴል ፈተና 2 — እሁድ ማታ 2:00 ሰዓት! ከሌሎች ተማሪዎች ቀድማችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና ድክመቶቻችሁን የምታረሙበት ሁለተኛው ትልቅ የሞዴል ፈተና ደርሷል! ​📋 የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Quantitative Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Verbal Reasoning: 55 ጥያቄዎች 📅 ቀን: እሁድ 10/August 16 ⏰ ሰዓት: ማታ 2:00 ሰዓት ​🏆 ልዩ የውድድር ሽልማት: በፈተናው ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንን በነፃ (Free Access) ያገኛሉ! ​👉 ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ! 📚 Join us: @UATtutorialOfficial

  • 13 авг.1 595318

    📢 AAU Information Week 2026 ✨ Official Kick‑Off Tomorrow! 🗓 Friday, August 14, 2026 ⏰ 11:00 AM 📍 Addis Ababa University – Main Campus, Forum Building Join us as we open Information Week with inspiring sessions and guidance for incoming students. Don’t miss it! Join us :@UATtutorialofficial

  • 12 авг.1 809106

    🎯 አምና መስከረም 14 ከተፈተኑት ጋር እኩል ጊዜ አለን ብላችሁ ዘና ብላችኋል? ቆም ብላችሁ አስቡት !  ዘንድሮ የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ዘመኑን ቀድሞ ስለሚጀምር፣ የ AAU UAT ፈተና ከጠበቃችሁት በላይ ቀድሞ ከደጃችሁ ሊቆም ይችላል። ​ለዝግጅት የሚሆን አንድም የሚባክን ቀን የላችሁም። የፈተናው ሳምንት ደርሶ ደንግጣችሁ ከመጨነቅ፣ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ በራስ መተማመናችሁን ማሳደግ አይሻልም? በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ አሪፍ ውጤት ለማምጣት አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! ​አብራችሁን ስትቀላቀሉ የምታገኙት ​• ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams • ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው • አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank • በየሌክቸሩ መጨረሻ አብረን የምንሰራቸው የ TT Session ፈተናዎች ​📌 ዛሬ የምታደርጉት ዝግጅት ነገ ውጤታችሁ ይወስናል። discount code:AAU2019 _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ​🌐 ለመመዝገብ 👉 @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ​📚 join us: @UATtutorialOfficial

  • 11 авг.1 86476

    🎤 Arsema eshetu የ2018 UAT ተፈታኝ ከ 5000 ተማሪዎች መካከል 👏 🔥 80/100 በማምጣት በምትፈልገው University የምትፈልገውን Department እየተማረች ትገኛለች ። 🔥 ለአሁኑ አመት ተፈታኞች ጥሩ ምክር አስተላልፋለች። Discount code AAU2019 ለTutorial ለመመዝገብ @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

  • 11 авг.2 00754

    ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመግባት ህልም አላችሁ? 🔥 የመግቢያ ዝግጅታችሁን ከዛሬውኑ ይጀምሩ፤ ልዩ ቅናሽም ያግኙ! 👉 በገጹ ከላይ በቀኝ በኩል ያለውን “Register Now” የሚለውን ይጫኑ፣ ምዝገባዎን ያጠናቅቁ እና ቅናሹን ይጠቀሙ! ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ ዛሬ የሚያደርጉት ዝግጅት ነገ ውጤታችሁ ይወስናል። ለመምዝገብ : @UATtutorial_Bot @UATtutorialOfficial