UAT Tutorial Official
описание
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/12970 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Лучшие посты
за три месяцаእጅግ አስገራሚና ትልቅ ነገር እየመጣ ነው! የዝግጅት ጉዟችሁን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ልዩ ነገር እያዘጋጀንላችሁ ነው። ስለዚህ ንቁ ሁኑ፣ ኖቲፊኬሽናችሁን አብሩ፣ እናም ገጻችንን በንቃት ተከታተሉ፤ 👇 • ከታች ኮሜንት ላይ "ተዘጋጅቻለሁ" ("I'M READY") ብላችሁ ጻፉ! 💬 • ምን ሊመጣ እንደሚችል የገመታችሁትን አስገራሚ ግምቶች በሙሉ አጋሩን! እስኪ ምን አሰባችሁ? @UATtutorialOfficial
🔥Update 1 from AAU info Week 📢 ለAAU በመንግስት ስኮላርሺፕ Apply ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለእናንተ ጠቃሚ መረጃ! ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ፣ የመንግስት ስኮላርሺፕ ለማግኘት ይህንን ማስረጃ ማዘጋጀት ያስፈልጋችኋል። 1️⃣ ወላጃችሁ ወደሚሰሩበት መስሪያ ቤት HR/ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ይህዱ። 2️⃣ ወላጃችሁ በመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚሰሩ የሚያረጋግጥ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይጠይቁ። 3️⃣ ደብዳቤው ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ መሆናቸውን በግልጽ ማረጋገጥ አለበት። የመስሪያ ቤት ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት። 4️⃣ ይህንን ደብዳቤ ለስኮላርሺፕ ሂደቱ እንደ ማስረጃ upload ማድረግ ትችላላችሁ። 5️⃣ ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ! 🔥ሌሎችንም መረጃዎችን በቀጣይ ሼር የምናደርግ ይሆናል። https://t.me/UATtutorialofficial Trusted and Top Ranked !
#Updated version, Please delete the previous one and Download this version How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951 የUAT ኮርስ መመዝገቢያ መመሪያ ✔️መጀመሪያ App-ውን ያውርዱ። ✔️Sign Up (መመዝገቢያ) የሚለውን ይጫኑ። ✔️ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ኢሜይላችሁን እና ሌሎች የሚጠየቁ መረጃዎችን በትክክል በመሙላት አካውንታችሁን ፍጠሩ። ✔️ከዚያ በኋላ በኢሜይላችሁ ወይም በስልክ ቁጥራችሁ Log In አድርጉ። ✔️በመነሻ ገጹ Explore Courses ወይም Explore Packages የሚለውን ምረጡ። ✔️UAT ወይም UAT Packages ብላችሁ ፈልጉ። ✔️የምትፈልጉትን ኮርስ ወይም ፓኬጅ ምረጡና Enroll አድርጉ። ምዝገባችሁ እስኪፀድቅ (Approved) ድረስ ጠብቁ። ✔️Learning ወደሚለው ገጽ ግቡ፤ እዚያም የUAT ቪዲዮ ትምህርቶች፣ ኖቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን በSmart Learning Environment ውስጥ ታገኛላችሁ። 🎓 አሁኑኑ ተመዝገቡና የUAT ዝግጅታችሁን ጀምሩ! @UATtutorialofficial
без подписи
ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ ለመግባት የምታመለክቱ ተማሪዎች፣ ከምታዘጋጇቸው ሰነዶች መካከል አንዱ ከወረዳ/ቀበሌ/ክፍሌ ከተማ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ (Support Letter) ነው። 📌 ይህ ደብዳቤ ምንድነው? የተማሪውን ማንነት፣ የመኖሪያ አካባቢ፣ የትምህርት ሁኔታ፣ በዋናነት የቤተሰቡን የኑሮ ሁኔታ እና ለስኮላርሺፕ መደገፍ እንደሚገባው ከቀበሌ/ወረዳ የሚያረጋግጥ ይፋዊ ደብዳቤ ነው። ለዚህ የሚሆን sample letter attach ስላደርግን፣ ለብዙ ተማሪዎች እንድደርስ ሼር በማድረግ ይዜቱ ምን መምሰል እንዳለበት እንድያቁ አግዟቸው🙏 Join: @UATtutorialOfficial
🚨 UAT AWARENESS CHECK! 🎯Are you confident about the UAT test format? Or are you still wondering what to expect? Don’t let the unknown exam catch you off guard. 📚 👇 Be honest with yourself: 🔴 I’M READY ✅ 🔵 I NEED HELP 🤔 Comment your answer below 👇 Don’t just hope you’re ready. Know where you stand. 🔥 Learn Smart. Score High. #HavanAcademy #UATtutorial #UATPreparation
без подписи
ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመግባት ህልም አላችሁ? 🔥 የመግቢያ ዝግጅታችሁን ከዛሬውኑ ይጀምሩ፤ ልዩ ቅናሽም ያግኙ! 👉 በገጹ ከላይ በቀኝ በኩል ያለውን “Register Now” የሚለውን ይጫኑ፣ ምዝገባዎን ያጠናቅቁ እና ቅናሹን ይጠቀሙ! ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ ዛሬ የሚያደርጉት ዝግጅት ነገ ውጤታችሁ ይወስናል። ለመምዝገብ : @UATtutorial_Bot @UATtutorialOfficial
без подписи
አብዛኞቻችሁ ለምዝገባ በሚዘጋጀው ፎርም ላይ Discount Code በሚለው ቦታ ምን ብለን እንሙላ? ብላችሁ እየጠየቃችሁን ነው! ይህ ቦታ Optional ቢሆንም፣ ይህን AAU2019 ኮድ በመጠቀም ቅናሹን ማግኘት ትችላላችሁ! Register: @UATtutorial_Bot
🔥Join now!! How to pass UAT and Join AAU? Join and Share https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=0f05dcc539435d3cc7
💥It's happening now!! 🎉The UAT Grand Live session!! ስለ UAT ምን ማወቅ፣ መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ? Join and share this Link 👇🏽 https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=0f05dcc539435d3cc7
🎤 Arsema eshetu የ2018 UAT ተፈታኝ ከ 5000 ተማሪዎች መካከል 👏 🔥 80/100 በማምጣት በምትፈልገው University የምትፈልገውን Department እየተማረች ትገኛለች ። 🔥 ለአሁኑ አመት ተፈታኞች ጥሩ ምክር አስተላልፋለች። Discount code AAU2019 ለTutorial ለመመዝገብ @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ @UATsupport Share: @UATTutorialofficial
🎯 አምና መስከረም 14 ከተፈተኑት ጋር እኩል ጊዜ አለን ብላችሁ ዘና ብላችኋል? ቆም ብላችሁ አስቡት ! ዘንድሮ የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ዘመኑን ቀድሞ ስለሚጀምር፣ የ AAU UAT ፈተና ከጠበቃችሁት በላይ ቀድሞ ከደጃችሁ ሊቆም ይችላል። ለዝግጅት የሚሆን አንድም የሚባክን ቀን የላችሁም። የፈተናው ሳምንት ደርሶ ደንግጣችሁ ከመጨነቅ፣ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ በራስ መተማመናችሁን ማሳደግ አይሻልም? በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ አሪፍ ውጤት ለማምጣት አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! አብራችሁን ስትቀላቀሉ የምታገኙት • ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams • ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው • አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank • በየሌክቸሩ መጨረሻ አብረን የምንሰራቸው የ TT Session ፈተናዎች 📌 ዛሬ የምታደርጉት ዝግጅት ነገ ውጤታችሁ ይወስናል። discount code:AAU2019 _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ 🌐 ለመመዝገብ 👉 @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ 📚 join us: @UATtutorialOfficial
🔥 በአብዛኛው ተማሪ እየተጠየቁ ያሉ ጥያቄዎች - part 1 🙋: ለ Government sponsorship ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው? 🧑: የሚያስፈልጉት ነገሮች Transcript ፣ የማትሪክ ውጤት ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ የማይመለስ 750 ብር ፣ እንዲሁም ምዝገባው online ስለሆነ valid የሆነ Email እና ቴሌ ብር ያስፈልጋችኋል። 🙋: የት የት University ላይ ነው ፈተናው? 🧑: በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የመንግስት Universityዎች በሙሉ ይሰጣል። ነገር ግን ላለፉት 2 አመታት በመጨረሻ ሰዓት መፈተኛ ጣቢያዎችን ቀንሰው ነበር። እና የመረጣችሁት መፈተኛ ጣቢያ ላትፈተኑ ትችላላችሁ። 🙋: የድጋፍ ደብዳቤ ከማን ነው ምናፅፈው እና መቼ ነው ምናፅፈው? 🧑: የምታፅፉት በአቅራቢያችሁ ከሚገኝ ወረዳ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት ማፃፍ ትችላላችሁ። 🙋: Matric 60% UAT ደግሞ 30% ሊወሰድ ይችላል? 🧑: ያለፉት 2 አመታት ከሁለቱም 50% ነበር የተወሰደው። ያሁኑ አመትም ይቀየራል ብለን ተስፋ አናደርግም። 🙋: መቼ ነው የUAT ምዝገባ የሚጀመረው? 🧑: መች እንደሚጀመር እስካሁን የወጣ ነገር የለም። ሲጀመር @UATTutorialofficial የምናሳውቅ ይሆናል። 🙋: UAT አልፈን ግን AAU መግባት ካልፈለግን ሌላ University መምረጥ እንችላለን? 🧑: Government sponsorshipን apply አርጋችሁ ካለፋችሁ ሌላ university ብትመርጡም አትመደቡም። ግን self sponsored ከሆናችሁ UATን ብታልፉም ባታልፉም university ትመደባላችሁ። 🙋: UAT ካላለፍን ማንኛውም ግቢ ነው ምንመደበው? 🧑: አው የመረጣችሁት university ትመደባላችሁ። 🙋: አዲስ አበባ የሚኖር ሰው government sponsorship ቢሆን እየተመላለሰ ነው የሚማረው እንደ self sponsored? 🧑: ስለ Dorm እና cafe ጉዳይ ስናነሳ ለGovernmentም ሆነ ለSelf sponsored Dorm ይሰጣል cafem መጠቀም ይችላሉ። ግን Self sponsored ለ Dorm በወር 1000 ለ cafe ደግሞ በወር 4500 ይከፍላሉ። 🧑: ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ደግሞ Government ሆናችሁ Self sponsored ለuniversityው ቅርብ ከሆናችሁ Dorm አይሰጣችሁም። ርቀት ካለው ለምሳሌ ቃሊቲ ፣ ጣፎ ፣ ቱሉ ዲምቱ ፣ ኮዬ ምናምን ከሆናችሁ ርቀታችሁን የሚያሳይ ደብዳቤ ከወረዳ ታፅፋላችሁ። እሱን አይተው ነው Dorm የሚሰጣችሁ። ከ2ተኛ ዓመት ጀምሮ ግን መስጠት ይጀምራሉ። 🙋: ለማለፍ ከ Government እና Self የቱ ነው የተሻለ Advantage ያለው? 🧑: እንደሚመዘገበው ተማሪ ብዛት ይወሰናል። ለ government sponsorship ብዙ ተማሪ ካመለከተ የGovernment ማለፊያ ውጤት ይሰቀላል። Share: @UATTutorialofficial
መረጃ ሳምንት በይፋ ተጀምሯል 👇 https://vt.tiktok.com/ZSVd29CS7/
📌Model 2 መቼ ነው የሚለቀቀው? ብላችሁ ስትጠይቁን ለነበራችሁ በሙሉ... ይኸው ደረሰ! የመጀመሪያውን Model Exam የወሰዳችሁ ተማሪዎች ያሳያችሁት ፍላጎትና ቀጣዩ መቼ ነው? የሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄያችሁ እውነትም ለፈተናው ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆናችሁ አሳይቶናል። ስትጠባበቁት የነበረው Model Exam 2 አሁን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኗል! 🔥 የ AAU UAT ሞዴል ፈተና 2 — እሁድ ማታ 2:00 ሰዓት! ከሌሎች ተማሪዎች ቀድማችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና ድክመቶቻችሁን የምታረሙበት ሁለተኛው ትልቅ የሞዴል ፈተና ደርሷል! 📋 የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Quantitative Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Verbal Reasoning: 55 ጥያቄዎች 📅 ቀን: እሁድ 10/August 16 ⏰ ሰዓት: ማታ 2:00 ሰዓት 🏆 ልዩ የውድድር ሽልማት: በፈተናው ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንን በነፃ (Free Access) ያገኛሉ! 👉 ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ! 📚 Join us: @UATtutorialOfficial
AS we told you before... 🇪🇹 ለዘንድሮው UAT ፈተና አዲሱን የBootcamp ፕሮግራማችንን ከፍተናል! 🎓🔥 ለፈተናው ዝግጅትዎን ከእኛ ጋር በነፃ ማድረግ ይችላሉ። 📚💯 👇 ነፃ የUAT Bootcamp ትምህርታችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን Telegram Channel ይቀላቀሉ፦ 🚀 JOIN US At @uatbootcamp @uatbootcamp @uatbootcamp 🎯 በትክክለኛ ዝግጅት ለስኬት ይዘጋጁ! #uattutorialofficial #uatexam #uat #addisababauniversity #etstudy
💬 ክፍያ ፈጽማችሁ እስካሁን Approve ያልተደረገላችሁ ተማሪዎች! ከፍላችሁ እስካሁን መግባት ያልቻላችሁ ወይም የትኛውም ዓይነት ችግር ያጋጠማችሁ ተማሪዎች፡ እዚሁ Comment ላይ ጻፉልን ወይም በ Support አካውንታችን መስመር ላይ አናግሩን፤ ወዲያውኑ አይተን ምላሽ እንሰጣችኋለን! 👇 📩 Support 👉 @UATsupport
Ask your question here below on comment👇