tgindex
𝗪𝗜𝗦𝗗𝗢𝗠 𝗖𝗥𝗘𝗔𝗧𝗜𝗩𝗘

𝗪𝗜𝗦𝗗𝗢𝗠 𝗖𝗥𝗘𝗔𝗧𝗜𝗩𝗘

Статистика

➡️ በዚህ ቻናል ⬅️ 1☑️የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በ graphics 2☑️የመዝሙር ስንኞችን በ graphics 3☑️መዝሙሮችን በ Lyrics 4☑️የተለያዩ መጽሐፍ ቅዱስ ተኮር የሆኑ ጽሁፎችን በ GRAPHICS መልኩ ማግኘት ይችላሉ ። የትኛዉንም አይነት የ 𝔾ℝ𝔸ℙℍ𝕀ℂ𝕊 ስራ ማሰራት የምትፈልጉ Contact 👉 @Tibe_SJ / 0985352631

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
5 878
+7 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 716
19 постов
Вовлечённость
29,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
25
1/48двое суток
28
1/72трое суток
30

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሐዋሪያው ጳውሎስ መፅሐፍ ያልሆነው የቱ ነው? wave ለመግባት @pluzinf0

  • 12 апр.1 26011

    “He is not here, but is risen: remember how he spake unto you when he was yet in Galilee,” — Luke 24:6 (KJV) @Wisdom_creative1

  • “እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” — ማቴዎስ 28፥6 @wisdom_creative1

  • “ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” — ሉቃስ 24፥5 🖼️#እንኳን_ለጌታችንና_ለመድሃኒታችን_ለኢየሱስ_ክርስቶስ_የትንሳኤ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ።✨✨ @wisdom_creative1

  • “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5 @wisdom_creative1

  • “ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።” — ዮሐንስ 19፥30 @wisdom_creative1

  • “መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤” — መዝሙር 118፥11 Graphic design by : @Tibe_sj @Wisdom_Creative1

  • ያን ጉባኤ አያለሁ ያንኑ ሙሉ ሰው ሁሉ በአንድነት ገብቶ ወደታነፀው ልቤ ለዚያ ፅኑ ነው ዛሬ እንኳ ባይደላው አልከፋም በዚያ ሁሉን እረሳለሁ። Short gospel song lyrics Editor : @Tibe_sj @WISDOM_CREATIVE1

  • ዝም አላለው በፊትህ ፀጥ ጊዜህ ደርሶ መልስ አስክትሰጥ አላወራም አላለሁ ዝም ዞር ብዬ አላማህም ❤️‍🩹 𝘓𝘺𝘳𝘪𝘤𝘴 𝘷𝘪𝘥𝘦𝘰 𝘌𝘥𝘪𝘵𝘦𝘥 𝘣𝘺 @Tibe_sj @Wisdom_creative1

  • видео или голосовое, без подписи

  • “ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።” — መዝሙር 119፥103 “ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።” — መዝሙር 119፥105 Graphics by @Tibe_sj @Wisdom_creative1

  • ጠብቅሀለሁ ጌታ ባስቀመጥከኝ ቦታ በመጠበቂያዬ ላይ ደግሞ እስክትመጣ። 𝓢𝓲𝓷𝓰𝓮𝓻 : ᴅᴀᴡɪᴛ ɢᴇᴛᴀᴄʜᴇᴡᴜ Graphic by @Tibe_sj @Wisdom_Creative1

  • Channel name was changed to «𝗪𝗜𝗦𝗗𝗢𝗠 𝗖𝗥𝗘𝗔𝗧𝗜𝗩𝗘»

  • “ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።” — መዝሙር 42፥1 @Wisdom_Crative1

  • “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 #እንኳን_ለገና_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ። 🎄 🌲 👉 @wisdom_creative1

  • “ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥4 @Wisdom_creative1

  • GOD has his own time‼️ 👉 @Wisdom_creative1

  • የ ካታኮምቡ ሰማዕት መጽሐፍ በ pdf ይሄውላችሁ ☝️

  • “... ‘አትፍራ እኔ እረዳሃለሁ’ ” ይላል እግዚአብሔር፤ የሚቤዥህ የእስራኤል ቅዱስ ነው።” — ኢሳይያስ 41፥14 (አዲሱ መ.ት)

  • “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” — ኤፌሶን 6፥12

𝗪𝗜𝗦𝗗𝗢𝗠 𝗖𝗥𝗘𝗔𝗧𝗜𝗩𝗘 — tgindex