tgindex
🌱Heavenly Seed||ሰማያዊ ዘር 🌱

🌱Heavenly Seed||ሰማያዊ ዘር 🌱

Статистика

🥇በክብር የሚገለጥ💥.. 🥈ርሀብተኛ😭.. 🥉በእሳት የተነካ🔥... ትውልድ አያለሁ የወንጌል አገልግሎታችንን ይደገፉ 1000599139536 ☎️ 0930362300 አብ ኢየሱስን ዘርቶ እኛን አጨደ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
32
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
18 441
+48 Са 4 дн.
Сутки
+2
+0,01%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
260
32 постов
Вовлечённость
1,4%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всогО 32
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
19
1/48двое суток
21
1/72трое суток
23

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • ✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

  • ተቀላቀሉ ይህንን መንፈሳዊ ቻናል ድንቅ የሆነ ተከታታይ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ 👉 https://t.me/DrSebsibeShale777MelGM https://t.me/DrSebsibeShale777MelGM

  • መልካም ሼል የድነት ምክንያት ሳይሆን የድነት ውጤት(ፍሬ) ነው

  • የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤... 2 ቆሮንቶስ 5፥14 እውነተኛ ወንጌላዊ በቃል ብቻ አይኖርም፤ ልቡ በክርስቶስ ፍቅር ይቃጠላል። ይህ እሳት ለሰዎች ነፍስ የሚያስብ፣ ወንጌልን በፍቅር የሚያደርስ ቅዱስ ጉጉት ነው። “እርስ በርሳቸውም፦ በመንገድ ሲናገረን መጻሕፍትንም ሲከፍትልን #ልባችን_ይቃጠልብን_አልነበረምን? ተባባሉ።” — ሉቃስ 24፥32

  • Telegram live ፀሎት ይጀመር? ስንት ሰው ዝግጁ ነው react አድርጉ comment ላይ አሳውቁን

  • መንፈሳዊ አባት 1ኛ ቆሮ 4:15-16 ሾለ መንፈሳዊ አባት ሲነሳ ብዙዎች እግዚአብሔር ነው አባት፤ መንፈሳዊ አባት ምን ያደርጋል የሚል ጥያቄ ያነሳሉ። ለሥጋዊ ማንነታችን በር የሆኑ የሥጋ ወላጆቻችን እንደሆኑ ሁሉ ለመንፈሳዊ ዕድገታችንም መንፈሳዊ አባት አስፈላጊ ነው እዚህ ጋ ሊታሰብ የሚገባው ዋናው ጉዳይ ወላጆች ለልጆቻቸው ባላደራ እንጂ ባለቤት አለመሆናቸው ነው። ሆኖም ግን እነሱ ጠቀሙንም በደሉንም ልናከብራቸው የግድ ነው፤ እግዚአብሔር እኛን ሲሰጣቸው አምኖባቸዋልና። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ልጆች የመጡበት መንገድ ልክ ላይሆን ይችላል። ለምሳሌ በጠንቋይ ስእለት የተወለዱ ልጆች ወላጆቻቸው ልጅ ለማግኘት የሄዱበት መንገድ ልክ ባይሆንም የልጆቹ ባለቤት ግን አሁንም ቢሆን እግዚአብሔር ነው። ምክንያቱም የልጆቹ ባለቤት ጠንቋይ ቢሆን ኖሮ ከእነርሱ መሀል ሲያድግ ጌታን የሚቀበል ልጅ አይኖርም ነበር። ብዙዎች መንገድ አለማወቃቸው እንጂ ቀድሞም የጌታ ነበሩ። ያለ ዓላማ የተወለደ ማንም የለም። ሁሉም ሰው ወደዚህ ምድር የመጣው ሼል ይዞ ነው። ጌታ ኢየሱስ የሚጠራውም የራሱን ነገር በውስጡ ያስቀመጠበትን ሰው ነው። በሀገራችን ክርስትና ውስጥ በትክክል ከማይታወቁ ነገሮች መሀል አንዱ ነው፤ መንፈሳዊ አባትነት። መንፈሳዊ ልጅነትም እንዲሁ! አቅጣጫ ያሳየ ሁሉ መንፈሳዊ አባት አይደለም። አንድ አገልጋይ ላይ የጸጋ ስጦታ በማየትና ያለውን በመውደድ ብቻ መንፈሳዊ አባት ማድረግ ተገቢነት የለውም። ብዙዎች Mentor ያደረጓቸውን ሰዎች መንፈሳዊ አባት ብለው ይጠራሉ። ነገር ግን ሁለቱ እጅግ ልዩነት አላቸው። እነዚህኞቹ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ከላይ በተቀመጠው መሪ ጥቅስ ላይ የተጻፉትን ሞግዚቶች ይወክላሉ። እናት እና አባት እስኪመጡ ልጆችን ተንከባክበው ያቆያሉ እንጂ ወላጆች አይደሉም። ቁጥራቸውም ከአንድ በላይ ነው። መንፈሳዊ አባት ግን አንድ ብቻ ነው። እሱም ለመንፈሳዊ ልጆቹ በር ከፋች እና በውስጣቸው ያለው ጸጋ እንዲወጣ የሚያግዝ ነው። ጌታ ከሰጠው ኃላፊነት የተነሣ ጴጥሮስን እንደ አባት ያዩት እንደነበር ማለት ነው። መንፈሳዊ አባት ያለው ሰው ድካም ይቀንስለታል፤ በእሱ መነጽርነት ብዙ ነገሮችን ማየትና መለየት ይችላል፤ መንፈሳዊ አባቱ የደረሰበትን ነገር ሁሉ የማየት፣ የመንካት፣ የማግኘት ዕድል አለው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ወደ ፍጻሜው የመግባት ዕድሉ ሰፊ ነው። ምክንያቱም መንፈሳዊ ዓለም ሁሉ በር አለው። ቀድሞ የገባበትን ሰው መንፈሳዊ አባቱ ያደረገ ሰው በቀላሉ ሳይታገል ወደዛ ዓለም መግባት ይችላል። ዕውነተኛ መንፈሳዊ አባትነት ውስጥ ፍሬ አለ። የድካምን መንገድ አያስኬድም፤ በርንም ይከፍታል። ብዙ ጊዜ በር የሚዘጋ ሆነን ነው የተቸገርነው። ይህ ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ አባትነት ከዕድሜ ቁጥር ጋር የሚገናኝ አይደለም። የኤልያስ መጎናጸፊያ ሲያልፍ ኤልሳዕ ውስጥ ያለውን ቅባት እንዳነሳሳ ሰው ዕውነተኛ መንፈሳዊ አባቱን ሲያገኝ በውስጡ ያለው ስጦታ ማውራት ይጀምራል/ወደ መገለጥ ይመጣል። ፨ ዕውነተኛ መንፈሳዊ አባት በልጁ ስጦታ ይደሰታል እንጂ አይበሳጭም። ፨ ዕውነተኛ መንፈሳዊ አባት በአካል አብሮ ላይሆን ይችላል፤ የእሱ መገለጥ ግን ብዙ ያስኬዳል። ፨ ዕውነተኛ መንፈሳዊ አባት የእሱ የሆነ ሁሉ የልጆቹም ጭምር ነው። ፨ ዕውነተኛ መንፈሳዊ አባት መንገድን ያሳያል፤ የከበረውንም ያሳውቃል። መንፈሳዊ ልጅነት is all about real Sub-Mission. There is always a priority in Spiritual Sonship. በመንፈሳዊ አባትነት እና በመንፈሳዊ ልጅነት

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • ኤፌሶን 3 ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ ²⁰ እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ ²š ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

  • ማንነትህን የምታገኘው በእግዚአብሔር ፊት ነው፤ ተልእኮህንም በዚያው ታገኛለህ። ሰዎች የሚሉት ሳይሆን እግዚአብሔር የፈጠረህ ማንነትህን ይገልጥልሃል። በእርሱ ፊት ስትቆይ ማን እንደሆንህና ለምን እንደተጠራህ ታውቃለህ። ከእርሱ ጋር ያለህ ቅርበት ማንነትህን ይገልጣል፤ ጥሪህንም ያሳይሃል። @heavenlyseed @heavenlyseed

  • йоС пОдписи

  • My father my line🔥🔥 የኔ አባት እለት እለት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለኝን ህብረት እና ፍቅር እየጨመርኩ እንድቀጥል፣ይበልጥ እንድራብ፣ይበልጥ እንድፈልግ ስለምታደርገኝ የእድሜ ልክ ባለውለታዬ ነህ። አንተን እንዳይ፣እንድከተል፣እንድሰማህና እንድመስልህ እግዚአብሄር ስላደረገኝ እድለኛ ነኝ። የዚህ ትውልድ ባለውለተ ነህ። I am proud to be your son! CJ TV #Apostle_Tamrat_Tarekegn

  • ከሰማችሁ react አድርጉ

  • Anointing and character Deep Revelation ! ይምር ስሙት ይጠቅማችኋል ታተርፋላችሁ @heavenlyseed

  • ከሰማችሁ react አድርጉ

  • ቅባት ማለት? @heavenlyseed

  • ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው። 2 ቆሮንቶስ 3፥17-18

  • ከጥሪያችሁና እግዚአብሔር ለእናንተ ካዘጋጀው እጣ ፈንታ በኋላ በጽናት ተጓዙ። ወደ ኋላ አትመልከቱ፤ አትጸጸቱ። ብትወድቁም እንኳን ተነሱ፤ ከራሳችሁ ላይ ያለውን አቧራ አራግፉና ወደ ፊት ቀጥሉ። ጊዜው አሁን ነው! ➮ አብዝታችሁ ጸልዩ። ➮ በቃሉ ውስጥ በጥልቀት አጥኑ። ➮ በመንፈስ ግዛት ውስጥ ያሉትን ሁሉንም እድሎች ፈልጉና አስሱ። ➮ የእምነት ሕይወታችሁን በሙሉ ኑሩ፤ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ጸጋና ኃይል ተጠቀሙ። ሰዎች የማይቻል ብለው የሚያስቡትን ነገር፣ እግዚአብሔር ጋር ስትሆኑ ሲፈጸም ማየት እጅግ ድንቅ ነው። ስለዚህ ጠንክሩ፣ ጸልዩ፣ በእምነት ተመላለሱ፣ ጥሪያችሁን በታማኝነት ፈጽሙ፤ እግዚአብሔርም የማይቻለውን በሕይወታችሁ ያደርጋል።

  • እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰውን ይሠራል፤ ከዚያም በሰውየው ሥራውን ይሠራል። እግዚአብሔር ከአገልግሎታችን በፊት ማንነታችንን ይገነባል። ልባችንን፣ ባህርያችንን እና ከእርሱ ጋር ያለንን ግንኙነት ያስተካክላል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ሥራን ብቻ አይፈልግም፤ ሥራውን በትክክለኛ ልብና በተዘጋጀ ሕይወት የሚሠራ ሰውን ይፈልጋል። ማንነትህ ሲገነባ አገልግሎትህ ይባረካል፤ እግዚአብሔር በአንተ ያለውን ሼል ከአንተ በፊት በአንተ ውስጥ ይጀምራል። #Heavenly_Seed_Ministry #Evangelism #Training