Yekatit 12 Hospital for Community
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 34
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 280
- 1/48двое суток
- 320
- 1/72трое суток
- 346
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የካይዘን ትግበራን ለማጠናከር አዲስ የጃፓን ባለሙያ ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ መጡ የጃፓን መንግሥት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በሚያካሂዳቸው ዘርፈ ብዙ የትብብር ሥራዎች መካከል አንዱ የካይዘን ትግበራ ነው። የካይዘን አሰራር በሥራ ቦታ ቀጣይነት ያለውን የጥራት ማሻሻያ፣ ቅልጥፍናና ውጤታማነት ለማሳደግ የሚያግዝ የጃፓን የማሻሻያ አሰራር ነው። ይህንን አሰራር በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ካደረጉና አመርቂ ለውጦችን ካስመዘገቡ የጤና ተቋማት መካከል የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ አንዱ ነው። በተቋሙ የካይዘን ትግበራ በተለያዩ የሥራ ክፍሎች የጥራት ማሻሻያን ለማምጣት እየተተገበረ ሲሆን፣ ከጃፓን የመጡ ባለሙያዎችም በቴክኒክ ድጋፍና በሙያዊ አቅጣጫ ለተቋሙ እገዛ ሲያደርጉ ቆይተዋል። በዚህ ሂደት ከዚህ በፊት "አበባ" የካይዘን ትግበራን በየካቲት 12 ሆስፒታል ለማጠናከር በባለሙያነት ሰርተዋል። አሁን ደግሞ ሲስተር "ናኖ" ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በተቋሙ የካይዘን ትግበራን በቴክኒክ ድጋፍ ለማጠናከር ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል መጥተዋል። ሲስተር ማኖን በሆስፒታሉ በተዘጋጀላቸው የአቀባበል መርሃ ግብር ላይ የሕክምና አሰጣጥ ምክትል ፕሮቮስት የሆኑት ዶ/ር መአዛ ሮሪሳ እና የሆስፒታሉ ዋና ፕሮቮስት አማካሪ ዶ/ር አብዮት አለሙ እንዲሁም የጥራት ቡድኑ አባላት ተገኝተው እንኳን ደህና መጡ አቀባበል አድርገዋል። ሲስተር ናኖ በየካቲት 12 ሆስፒታል ከጥራት ቡድንና ከሌሎች የተቋሙ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የካይዘን አሰራርን በተቋሙ ለማስቀጠል፣ የተጀመሩ የጥራት ማሻሻያ ሥራዎችን ለማጠናከርና በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የቴክኒክ ድጋፍ ያደርጋሉ። የካይዘን ትግበራውን በበላይነት እየመራ ያለው የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ሲሆን፣ በየካቲት 12 ሆስፒታል የተጀመረው የካይዘን ሥራም በጃፓንና በኢትዮጵያ መካከል በጤና ዘርፍ ያለውን ትብብር በተግባር ከሚያሳዩ ሥራዎች አንዱ ነው። በዚህ መሠረት ስስተር ናኖ ወደ ተቋሙ መምጣታቸው የካይዘን ትግበራን በቀጣይነት ለማስቀጠል ብቻ ሳይሆን፣ የተቋሙን የጥራት ማሻሻያ ባህል የበለጠ ለማጠናከር የሚያግዝ አዲስ ምዕራፍ መሆኑ ተገልጿል። 📍 የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ኮሚኒኬሽን 📅 ነሐሴ 8 /2018 ዓ.ም 📍 📌 Follow Us on Social Media 👉 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100063650457050 👉 Telegram: Join Our Channel https://t.me/Y12HMCC 👉 Follow us on tiktok https://vm.tiktok.com/ZMHWJyPGKQmQp-dftjE 🔖 #Y12HMC 💛✨
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи