ሙድ እንያዝ በኛ ቁጥር 2
Статистика🇪🇹Official Channel🇪🇹 ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን Join Us, @tsinufikir @lesaki @lesaki
- Последний пост
- 20 июл. 2022 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
☘ የ 100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 45' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ200 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ 👇👇 https://spin2money.co/2056661362474768
#አሁን_ደግሞ ያለ ምንም ምክንያት ሁላችንም Like እናደርጋለን 👍
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!! ♡
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው። #ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
💔ፍቅርሽ አስጨንቆኝ እንደዛ ስቸገር አንቺ ዘና ብለሽ ትበያለሽ በርገር🍔 #የሆንሽ_ጅብ_ነገር🐻
#አትጨናነቅ_አትጨናነቅ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ ሌላ ዘፈን🎶 ለመዝፈን ሲጨናነቅ አየሁት😂
ጋይሶች ቀልድ እኮ አይደለም ስራ ነው የያዝኩት #ላይክ_አድርጉ_እንጂ😡😡😡
◉ አሰብከው ስምክ አሸናፊ ሆኖ ፈሪ ስትሆን ◉ አስበሽዋል ስምሽ እመቤት ሆኖ የቤት ሰራተኛ ስትሆኚ ◉ imagine ስሟ ፅጌሬዳ ሁኖ አሾህ ስቶን 😂 ◉ አስበዋል ስምክ አስጨናቂ ሆኖ ስትጨነቅ ◉ አስበኸዋል ስምህ ታደለ ሆኖ እድለቢስ ስትሆን ◉ አስበኸዋል ስምክ "በረከት" ሆኖ በ 2 እንጀራ አልጠግብ ስትል🙆♂️🤪
ያለ Data እንዴት internet መጠቀም እንደሚቻል 8776 ላይ Ok ብለው ይላኩ የሚል Text አይቼ Ok ብዬ ስልክ... #Wifi_አስገባ 😳🤔🤣
ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙
ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አንባቢ የለም ምናምን ይላሉ እነሱን አትስሟቸው ይሄን አንብባቹ Like👍 ካደረጋችሁ በቂ ነው
#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ #እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር #እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው #እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜🤣
አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው... #ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ #ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😂😂
የዘንድሮ ፍቅር💓 በወንዱ አበባ🌹 መስጠት ተጀምሮ በሴቷ የወር አበባ መቅረት ይቋጫል ነው ያልሽኝ።😳 #እንደው_ምን_ላርግሽ My mouth cut for U አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ❤️ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው😍
ፍጥነት ለአትሌት እንጂ ለሹፌር ወርቅ አያስገኝም
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው #አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው? #ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
ደቡብ ክልል ሄደህ ባጃጅ ውስጥ ስገባ . . . . ከ5ቱ 3ቱ ነብይ ናቸው😕😂😂
መልካም የስራ ዘመን
አንዷ እንዲህ ብላ ጠየቀችኝ የበፊት ፍቅረኛህ መጀመርያ አንተ ነህ ትተሃት የሔድከው ወይንስ እሷ ናት ትታህ የሔደችው ብላ ጠየቀችኝ... እኔም "ፍቅር ነው እኛን ትቶን የሔደው" አልኳት