tgindex
ዳር አልሺፋእ የማማከር አገልግሎት

ዳር አልሺፋእ የማማከር አገልግሎት

Статистика

በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 872
+2 за 5 дн.
Сутки
−3
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 181
21 постов
Вовлечённость
37,1%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 22
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
739
1/48двое суток
846
1/72трое суток
913

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 14 авг.8081516

    ዕድሜያቸው ከአንድ ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የላም ወተት መስጠት በጤናቸው ላይ የሚከተሉትን ስለሚያደርስ አለመስጠት ይመከራል 👉 የደም ማነስ 👉 የአስተዳደግ ውስንነት 👉 የአንጀት መድማት እና 👉 የምግብ ዕጥረትን ሊያስከትል ይችላል! በመሆኑም ከመስጠት መታቀብ ያስፈልጋል። share ያድርጉ join ይበሉ! https://t.me/abuasiyaconsultancy በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805

  • без подписи

  • 12 авг.8652410из abuasiyaconsultancy

    👉ሳሙና ስትጠቀሙ ለፊትም ሆነ ለሰውነት በተለይ ደሞ እንደ አለርጂ ፣ የቆዳ አስም ያለባችሁ የሳሙናው አይነት ከቆዳ ጋር ሚጣጣም ቢመረጥ የተሻለ ነው። 👉አንዳንድ ሳሙናዎች የቆዳችንን ቅባት በማንሳት እንዲሁም ቆዳ ሚጎዱ ኬሚካሎችን በማምረት ለቆዳ መድረቅና ለአለርጂ መባባስ ምክንያት ናቸው። 👉ጥሩ ከሚባሉ ሳሙናዎች ዶቭ ፣ አቬኑ ይጠቀሳሉ https://t.me/abuasiyaconsultancy

  • 9 авг.1 801

    без подписи

  • 9 авг.1 78324

    ሰላም ሰላም በመላው ኣለም የምትገኙ ወንድሞቼና እሆቶቼ እኔ ወንድማቹህ ጀማል ስራጅ እንድምታውቅኝ ኣካል ጉዳተኛ ነኝ እንደ ድሮ እንደፈለግኩኝ ለመንቀሳቀስ እየደከመኝ ስለመጣ እንደ እድል ሁኖ የእግር ተሽከርካሪ መንግስት እድል ኣመቻችቶልኝ ነበር ነገር ግን ብሩ ከኣቅሜ በላይ ስለሆነ ተሽከርካሪውም የግድ ስለምያስፈልገኝ ይህ ያገኘሁት እድል በውድ ወንድሞቼና እህቶቼ እገዛ ይሳካልኛል ብየ ወደ ኣደባባይ ወጥቻለሁና ሁላቹ በምትችሉ ኣቅም እንድታግዙኝ በትህትና እጠይቃችኋለሁ ቀኑ እየሄደ ስለሆነ ሁላችንም ተባብረን እናሳካው ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 1000464880813 cbe jemal siraj 91435381 boa jemal siraj 0910428583 jemal siraj

  • 5 авг.2 4173625

    ለሁለት ዓመት ልጇዎትን ማጥባትና ጠቀሜታዎቹ 👶👶👶👶👶👶 ለልጁ ✍️ የልጁን የአእምሮ ዕድገትና የግንዛቤ መጠን ይጨምራል ✍️ የበሽታ መከላከል አቅምን በመጨመር ከተለያዩ በሽታዎች( ሳንባ ምችና ፣ የጠቅማት ህመም ይከላከላል) ✍️ ልጁ ተገቢ  ቫይታሚን፣ ፕሮቲን ፣  ንጥረ ነገሮችን እንዲያገኝ ያደርገዋል ✍️ አይነት አንድ የስኳር ህመም እንዳይከሰት ይረዳል ✍️ በእናትና በልጁ መካከል ያለውን ተፈጥሮዋዊ መስተጋብር ያዳብራል 🧕🧕🧕 ለእናት ✍️ ከጡት ካንሰርና ከማህፀን ካንሰር ይከላከላል ✍️ ከአይነት ሁለት የስኳር በሽታና ከደም ግፊት ይከላከላል ✍️ ከአላስፈላጊ ወጪ ያድንዎታል ✍️በእናትና በልጁ መካከል ያለውን ተፈጥሮዋዊ መስተጋብር ያዳብራል Share ያድርጉ Join ይበሉ https://t.me/healthandmedicalinformation

  • 5 авг.1 918132

    ከዚህ በፊት ትርፍ ቆዳ ከስኳር፣ ውፍረትና ፣ እርግዝና ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ነግሬያችሁ ነበር አደል? ህክምናውስ 🤜ዋናው ነገር ውፍረት ካለ ውፍረቱን መቀነስ ፣ ስኳር ካለ መታከም ነው። ለትርፍ ስጋው በተለየ የተለያየ አይነት ህክምና አይነት አለ 👉በበረዶ(cryotherapy) እየፈረሰ እንዲወርቅ ማድረግ 👉በኤሌትሪክ ህክምና(electrodessication) እየለቀሙ ማንሳት 👉ጨረር ህክምና 👉በመቀስ ማንሳት 👉በቀጭን ገመድ እየለቀሙ ማንሳት ይቻላል 🫸ከላይ ያሉት ህክምናዎች ሁሉም በቆደ ሀኪም ሚሰሩ ናቸው። ምቾት ካልነሳችሁ ግን ማስነሳት ግዴታ አይደለም ሲታይ ስለሚረብሽ እንጂ።

  • 3 авг.2 03195

    👨‍🍳HbA1C ምንድነው? 👉የስኳር ህመምተኛ ሆነው የ3ወር HbA1C  አሰሩ ተብለው ያውቃሉ? HbA1c ማለት በደማችን ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከቀዩ ደም ሴል ጋር መጣበቃቸውን የሚያሳየን የደም ምርመራ ነው። በ 3ወር ውስጥ ያለውን የስኳር መጠናችንን ያሳያል፤ ይህም የሆነው የቀይ ደም ሴሎቹ የመኖሪያ ጊዜ በአማካኝ የ3 ወር ጊዜ ገደብ ሰለሆነ ነው! የ አንድ ሰው  HbA1c መጠን 6.5 በላይ ከሆነ የስኳር ህመምተኛ መሆኑን ሊያሳውቀን ይችላል ይሁንና 👉ደም ማነስ 👉የኩላሊት ህመም 👉የደም ካንሰር ካለ  መጠኑን ሊጨምር የሚችል ሲሆን ✅እርግዝና ✅ደም መፍሰስ ✅የደም ማነስ ህክምናዎች የ HgA1c ውጤት ሊቀንሱ ይችላሉ በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805

  • 2 авг.1 6404

    ለውድ ዳር  አልሺፋእ ቤተሰቦች በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805 እባክዎ Share ያድርጉ

  • ዳር አልሺፋእ የማማከር አገልግሎት pinned «በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805»

  • 30 июл.2 373114

    በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805

  • 30 июл.2 496147

    🌙 የሌሊት ስራ መስራት(night shifts) በጤናዎ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል? ​ጥናቶች እንደሚያሳዩት የረጅም ጊዜ የሌሊት ስራ ከአጠቃላይ የሞት አደጋ ጋር የተወሰነ ሊያያዝ ይችላል ። እንዲሁም ከልብና የደም ዝውውር (ካርዲዮቫስኩላር) በሽታ የመያዝ ጎልቶ የሚታይ ጭማሪ አለው። ​ለምን? በሌሊት መስራት የሰውነትዎን ተፈጥሯዊ የውስጥ ሰዓት (circadian rhythm) ሊያስተጓጉል ይችላል፤ ይህ ደግሞ እንቅልፍን፣ ሆርሞኖችን፣ metabolism፣ የደም ግፊት ስርአትን የማዛባት ሁኔታ ስላለው ነው። ለብዙ ዓመታት እነዚህ ለውጦች እንደ ከፍተኛ የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣ ውፍረት እና የልብ ህመም ያሉ ሁኔታዎችን ሊያስከትሉ ይችላሉ። ​ተጋላጭነቱ ከአኗኗር ዘይቤ፣ ዘረመል፣ የስራው ዓይነት እና አንድ ሰው ለምን ያህል ጊዜ በሌሊት መስራቱ ጋር ይወሰናል ። ​⚠️ ይህ ማለት የሌሊት ሰራተኞች በጤና ችግሮች ሁሉ ይጠቃሉ ወይም ዕድሜያቸው አጭር ይሆናል ማለት አይደለም ተጋላጭነቱ ይጨምራል ለማለት እንጂ። ብዙ ሰዎች በሌሊት ሰርተውም ጤናማ ሆኖ ይቆያሉ። ​የሌሊት ሰራተኛ ከሆኑ የሚከተሉትን በማድረግ የተወሰኑ አደጋዎችን መቀነስ ይችላሉ፡- 😴 ወጥነት ያለው እና ጥራት ያለው እንቅልፍ ቅድሚያ መስጠት 🥗 ጤናማ አመጋገብ መመገብ 🏃 አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ❤️ የደም ግፊት እና የልብ ጤንነትን መከታተል 🩺 መደበኛ የጤና ምርመራ ማድረግ 💡 የእንቅልፍ ዑደትዎን ለመደገፍ የፀሀይብርሃን ማግኘት ​ የሌሊት ስራ ለሁሉም ሰው ጎጂ አይደለም፣ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ መጋለጥ የተወሰኑ የጤና አደጋዎችን - በተለይም ለልብ ጤንነት ታጋላጭነትን ይጨምራል። የእንቅልፍ እና አጠቃላይ ጤናን መንከባከብ አደጋዎቹን ለመቀነስ ይረዳል።

  • 28 июл.2 248251

    без подписи

  • 27 июл.2 63093

    👉ስትሮበሪ ስኪን አላችሁ? ትሪት እያረጋችሁት ነው? 👉ማወቅ ያለባቹ ቁምነገር የቆዳችሁ ስሪት ጋር የተያያዘ ስለሆነ በዘላቂነት ጠፍቶ አይቀርም። 👉ስለዚህ እየተጠቀማችሁ ያላችሁትን የህክምና አይነት ጊዜውን ቀንሶም ቢሆን ሁሌ ተጠቀሙኝ ይላል።

  • 23 июл.3 3283826

    ☕ ቡና እና የልብ ጤና 2026 የአሜሪካ የልብ ማህበር (AHA) ሳይንሳዊ መግለጫ ☕ አጠቃላይ ምክር ✅ ለአብዛኞቹ ጤናማ አዋቂዎች በቀን እስከ 400 mg ካፌይን (በግምት 3–5 ስኒ የተጣራ ቡና) መውሰድ በጤና ላይ ይህ ነው የሚባል ጉዳት አያደርስም። ✅ በመጠኑ ቡና መጠጣት የጤናማ የልብ አኗኗር አካል ሊሆን ይችላል። ቡና በልብና ደም ስሮች ላይ ያለው ተጽዕኖ 🫀 የልብ ደም ስር በሽታ (Coronary Artery Disease) ↗️ በመጠኑ ቡና የሚጠጡ ሰዎች የበሽታው እድላቸው ዝቅ ያለ መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ። 🫀 የልብ ድካም (Heart Failure) በመጠኑ ቡና መጠጣት የልብ ድካም አደጋን ሊቀንስ ይችላል። 🧠 ስትሮክ (Stroke) ✅ መጠነኛ የቡና አጠቃቀም ከዝቅተኛ የስትሮክ አደጋ ጋር ተያይዞ ተገኝቷል። 🫀 የልብ ምት መዛባት (Atrial Fibrillation & Arrhythmias) ቡና የAtrial Fibrillation (AF) አደጋን እንደማይጨምር ጥናቶች ያሳያሉ፤ በአንዳንድ ሰዎችም የመደገም እድሉን ሊቀንስ ይችላል። ✅ አንዳንድ የልብ ምት ልዩነቶች (PVCs) ሊጨምሩ ቢችሉም፣ በአብዛኞቹ ሰዎች ከባድ የጤና ችግር አያስከትሉም። 🩸 የደም ግፊት (Blood Pressure) ቡና ከተወሰደ በኋላ ለአጭር ጊዜ የደም ግፊትን ሊያሳድግ ይችላል፤ ነገር ግን በመደበኛነት ቡና በሚጠጡ ሰዎች ይህ ተጽዕኖ በረዥም ጊዜ አይታይም። ይህ ሲባል በባዶ ያለጨው ወይንም ስኳር ሲሆን! በመደበኛነት አንድ ሲኒ መጠጣት ደምም ግፊትን አይጨምርም 🍬 የስኳር በሽታ (Type 2 Diabetes) መደበኛ የቡና አጠቃቀም (ካፌይን ያለውም ሆነ የሌለው) ለType 2 Diabetes ያለውን አደጋ 20–30% ያህል ሊቀንስ ይችላል https://t.me/healthandmedicalinformation

  • 22 июл.2 845352

    ሀኪም ጋ ቀጠሮ ሲሰጣችሁ የህመማችሁ ምልክቶቻችሁ ቢጠፋም ትሄዳላቹ ወይስ ተሻለኝ ብላቹ ትቀራላቹ? 👉አንዳንድ ህመሞች ልክ መድሀኒቱ ሲቆም የመመለስ ባህሪ አላቸው። ማለትም ለእንደዚህ አይነተ ህመሞች ባንዴ ቀጥ ተደርጎ መድሀኒት አይቋረጥም። 👉አንዳንደ ህመሞች ደሞ ምልክታቸው ቢጠፋም ጨርሶ ለመዳን የላብራቶሪ ማረጋገጫ ሊያስፈልጋቸወ ይችላል። ባንዴ ከተቋረጠ የመመለስ ምናልባትም ተባብሶ ሊሆን ይችላል። ሌላም ሌላም። ቀጠሮ ካላቹ አትቅሩ ለማለት ነወ።

  • 18 июл.3 1231812

    ጤናና ቁጥሮች! የሚከተሉትን ቁጥሮች ማወቅዎ ጤናዎ ላይ ጉልህ ስፍራ እንዳለው ያውቃሉ 👉ሰምንት  ሰዓት ከምግብ ታቅበው በባዶ ሆድዎ የሚመረምሩት የስኳር መጠን 100 በታች መሆኑ እንዳለበት 👉 ዕድሜዎ 40 በላይ ከሆነ የደም ልኬት መጠንዎ 120/80 በታች መሆኑን 👉 የኮሌስትሮል መጠንዎ 200 በታች እንዲሁም ጎጂ ኮሌስትሮል 100 በታች ጠቃሚ ኮሌስትሮል 40 በላይ መሆኑን 👉 ክብደት እና ቁመትዎ ተለክቶ BMI 18.6 - 24.9 መሆኑን ✅ እነዚህን እና መሠል ቁጥሮችን ተመርምረው በማወቅ እራስዎትን ከድንገተኛ የልብ ህመም፣ ስትሮክ ፣ ደም ግፊት ፣ ስኳር አላስፈላጊ የስብ መጠን ከሚያመጣቸው የጤና እክሎት እራስዎትን ይጠብቁ! በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805 ሼር ያድርጉ

  • 15 июл.3 268337

    እጃችሁ እንዲህ እየተላላጠ እየተቆራረጠ አስቸገራችሁ? 👉ይህ ሚሆነው ብዙ ጊዜ ውሀ ወይም ከሌላ ኬሚካል ንክኪ ሚበዛባቸው ሰዎች ላይ ነው። ከሁለት ሰአት በላይ ልብስ ወይ እቃ በማጠብ ሚያሳልፋ ሴቶች ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው። ምን ይደረግ ታዲያ? 👉ስራ ስትሰሩ ጓንት ማድረግ (ከፕላስቲክ ጓንት ስር የጥጥ ጓንተ ማድረግ ደሞ ምርጥ ነው)፣ ማለስለሻ በተለይ ንፁህ ቫዝሊን በደንብ መቀባት በቀን ውስጥ ደጋግሞ፣ ቀጥታ ለሳሙና በረኪና የመሳሰሉ ነገሮች ጋር ያሉ ንክኪዎችን ማስወገድ ፣ ሽታና አረፈ  የሌላቸው ሳሙናዎችን መጠቀም ይህ ፋብሪካ፣ ኮንስትራክሽን የመሳሰሉ ስራዎችን እየሰሩ እጃቸው ለሚበላሽ ወንዶችም ይመለከታል። https://t.me/abuasiyaconsultancy

  • 12 июл.3 3122510

    እህቶች በቤት ውስጥ የጡት ምርመራ በራሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። በስእሉ ላይ እንደምታዩት። ይህም ከጡት ሚነሱ እክሎችን በጊዜ ለማግኘት ያስችላል። 👉በወር አንዴ በተለይ ወርአበባ ከጀመረ ከሶስት ቀን በሇላ ቢሆን ይመከራል። 👉እብጠት፣ የመጠን ለውጥ፣ ፈሳሽ፣ እንደዲምፕል ያለ ነገር የመሳሰሉት ነገር ከተገኘ ወደሀኪም ጎራ ማለት ያስፈልጋል። በቆዳ ህክምና ዙሪያ ለማማከር ከፈለጉ ዶ/ር አቡ አሲያ  የቆዳና የአባላዘር እስፔሻሊት ሀኪም @urskincare በውስጥ ደዌ ዙሪያ ለማማከር ዶ/ር ሀሚድ የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት @Hamid199805