አጫጭር ልብ ወለድ
Статистика- Последний пост
- 4 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✅#ወስን=>የቅጥር ስራህን የምትለቅበትን ጊዜ አስቀምጥ! ✅#ምረጥ! የምትሰራውን ስራና የምትሰራበትን ቦታ ምረጥ! ✅#አቅድ! እንዴት እንደምትሰራው፣ ከማን ጋር እንደምትሰራው፣ መቸና የት እንደምትሰራው፣ ምንያክል መነሻ ካፒታል እንደሚያስፈልገው፣ ካፒታሉ እንዴትና ከየት እንደሚገኝ ወዘተ አቅድ! SWOT analysis ስራ!(ጠንካራና ደካማ ጎኖችን እንዲሁም መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶችን በአግባቡ ተንትን! ♥#አትቸኩል! የቅጥር ስራህን ለመልቀቅ ዛሬ መወሰንህና የመልቀቂያ ጊዜ ማስቀመጥ ግዴታ ቢሆንም ነገር ግን ቶሎ አትልቀቅ! በቂ የዝግጅት ጊዜ ይኑርህ! ♥#አጥና! ልትስራው በምትፈልገው ዙሪያ የተሰማሩ ሰዎችን፣ ልትሰራ ያሰብክበትን ቦታ፣ ልትሰራው ያሰብከውን ስራ ቅረብና በደንብ አጥናቸው! ♥#ሚናህን_ለይ! የግልህን ስራ እንድትጀምር ከማያበረታቱህ ወይም እቅድህን ከሚያጣጥሉብህ ሰዎችና ሁኔታዎች ራቅ! ቢዝነስ መስራት ከሚወዱ፣ ስለቢዝነስ ከሚወያዩና ከሚያበረታቱህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ! ♥#አንብብ! ሲሆን ስለምትሰራው ቢዝነስ ተማር! ወይ ሰልጥን! ካልሆነ ግን በዚያ ቢዝነስ ዙሪያ የተፃፉ መፅሀፍትን አብብ! አነቃቂ መፅሀፍትን አንብብ! ♥#አማክር! ልትሰራው በምትፈልገው ስራ እውቀቱ ወይም ልምዱ ያላቸውን ሰዎች አማክር! ♥#አመስግን! አሁን ስላሉህም ሆነ ወደፊት ስለሚኖሩህ አመስግን! ተደሰትባቸው! ♥#በራስህ_እምነት_ይኑርህ! መቸም ተቀጥረህ የምትሰራ ከሆነ ተምረሀል አይደል? ምንም ያልተማረው ሰርቶ ሚሊዮን ከቆጠረ፣ በዘመናዊ ቤት ከኖረ፣ ዘመናዊ መኪና ከነዳ አንተ የተማርከው በፍፁም ከእሱ ልታንስ ስለማትችል አትፍራ። አትጠራጠር! ♥#ፍርሀትን_አስወግደው! ላጣው እችላለሁ፣ ልከስር እችላለሁ፣ ሰዎች ጥያቄዬን ላይቀበሉኝ ወይም ላይተባበሩኝ ይችላሉ ወዘተ የሚሉ አሉታዊ አስተሳሰቦችን አስወግድ! ♥#የገንዘብ_አያያዝና_አጠቃቀም_ችሎታህን_አዳብር! መቸ፣ ለምን፣ እንዴትና በምን መንገድ መውጣት እንዳለበት ቁጥጥር ይኑርህ! በፍላጎትና በስሜት ሳይሆን በምክንያትና በእቅድ የማውጣት ልምድ ይኑርህ! ♥#የጊዜ_አጠቃቀም_ችሎታህን_አዳብር! የአሁንን ስራ ለበኃላ፣ የዛሬን ለነገ አትበል! መደረግ ያለበትን በጊዜው አድርግ! ♥#ሱስ_ካለብህ_አሁኑኑ_አስወግደው! ጠጭ፣ ቃሚና አጫሽ ሆነህ ብዙ ገቢ ብታገኝ እንኳን በኢኮኖሚያዊ፣ በማህበራዊ፣ በመንፈሳዊ፣ በጤናህ፣ በጊዜ አጠቃቀምህ፣ በግንኙነትህና በስራ ህይወትህ ስኬታማ ልትሆን አትችልምና! ♥#ለአፍራሽ_ሀሳቦች_ጆሮ_አትስጥ! አይሳካልህም፣ ተበልቶበታል፣ አሰልች ነው፣ ትከስራለህ፣ ይበላሽብሀል፣ ወዘተ የሚሉህን አትስማ! ♥#ጽናት_ይኑርህ! መጀመሪያ ላይ ገበያ ባይኖርህ ወይም ብትከስር አትጨነቅ! ምክንያቱም ብስክሌት የሚለመድ ብዙ ጊዜ ተወድቆ ተነስቶ ተገፍቶ ተደግፎ ነውና። ዋና የሚለመደው ብዙ ጊዜ ተሰምጦ ነውና! ሳይከስር የከበረ ሀብታም እንደሌለ አስታውስ! ♥#እመን! ፈጣሪ እዚህ ምድር ላይ ያመጣን ሁሉን ነገር አሟልቶ እንደሆነና አላቂ ነገር እንደሌለ፤ ቢያልቅ እንኳን መፍጠር እንደሚቻል ወይም የምትፈልገው ሁሉ በበቂ እንዳለ እና እንደሚሳካልህ እመን! 🌀✅#የምንጊዜም_ምርጥ_20_የህይወት_ህጎች ✅ ~~🚦🚦🚦🚦🚦🚦_—_📍📍 ✳ ከመናገርህ በፊት→አስብ፣ ✳ ከመፈረምህ በፊት→አንብብ፣ ✳ ከማስተማርህ በፊት→ተማር፣ ✳ ከመምከርህ በፊት→ተግብር፣ ✳ ከመቁረጥህ በፊት→ለካ፣ ✴ ከማጉደልህ በፊት→ተካ፣ ✴ ከመዋጥህ በፊት→አላምጥ፣ ✴ ከመገንዘብህ በፊት→አድምጥ፣ ✴ ከማመንህ በፊት→አረጋግጥ፣ ✴ ከመረከብህ በፊት→ቁጠር፣ 💠 ከመወሰንህ በፊት→መርምር፣ 💠 ከመስራትህ በፊት→አቅድ፣ 💠 በትጋት ሳይሆን በብልሃት ስራ፣ 💠 ከመተኮስህ በፊት→አልም፣ 💠 ከመተቸትህ በፊት→አጣራ፣ ✅ ከመብላትህ በፊት→ስራ፣ ✅ ከመሞትህ በፊት→ንሰሃ ግባ፣ ✅ ከመሄድህ በፊት→ተስፋ ሰንቅ፣ ✅ ስትወያይ→ሁን አስተዋይ፣ ✅ ስትናደድ→ቶሎ ብረድ፣ 🚺 ስትናገር→በቁምነገር፣ 🚺 ስትቸገር→መላ ፍጠር፣ 🚹 ስትቀመጥ→ቦታ ምረጥ፣ 🚹 ስትወስን→ቆራጥ ሁን!! #ስለ ሁሉም አምላክ ማስተዋሉን ያብዛልን!!! #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
Channel photo updated
без подписи
Eid Mubarak to everyone celebrating! Wishing you peace, happiness and blessings on this special day. ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ🫶🏿🫶🏿❤️❤️🫶🏿 አጫጭር ልብ ወለድ
без подписи
без подписи
https://serjl.com/wow/?n=%E1%8A%A0%E1%8C%AB%E1%8C%AD-%E1%88%8D%E1%89%A5-%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B5
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻2018🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻 🌻🌻🌻 መልካም🌻አዲስዓ መት መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻 🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻 🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻አዲስ 🌻🌻🌻አመት 🌻🌻መ🌻ልካም 🌻🌻አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት 🌻መልካም 🌻 አዲስዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻 🌻 🌻 🌻 🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻 🌻🌻🌻 ያሰብነው የሚሳካበት 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻 🌻🌹🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊🌻🌻
Happy new year 2018E.C
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
IRREECHI IRREE KEENYA! Yooyyaa jirra jirtuu? Ayyaanni irreechaa dhiyaateera Maarree dhabbanni akkuma yeroo kaanii maamiltoota isaaf T-shirt design babbareedaa ta'aan gatii madaalawaadhaan qabatee qophii hunda xumuree dhiyaatee jira. Kan isinirraa eegamu ajajachuu qofa Warreen gareedhaan ajajattaniif akkasuma immoo namoota baay'inaan fudhattanii gurguruu barbaaddaniif gatii ni hir'isna 👉0965568258 kanarratti Hello nuun jedhaa ykn 👉telegram@ fevina ab nu quunnamuu dandeessu
без подписи
без подписи
без подписи