tgindex
TECH ⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ ቴክ ኢትዮጵያ ▶🌏

TECH ⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ ቴክ ኢትዮጵያ ▶🌏

Статистика

TECH ⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ ቴክ ኢትዮጵያ ▶🌏 https://t.me/EthioTechhub24 https://t.me/+KCS9ZvzJu5s1NDZk

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
199
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
15
21 постов
Вовлечённость
7,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4
1/48двое суток
4
1/72трое суток
4

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 11 авг.10из ethiopianlaw2025

    ከሀገር መሪ እስከ ኢንቨስተር ወልደው ያሳደጉት እናት !! የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢንጅነር ሀይለማርያም ደሳለኝ ወላጅ እናት ወይዘሮ እመቤት ቢተዉ ይባላሉ። ወልደው ለወግ ለማእረግ ካበቋቸው ልጆች መካከል፣ 1/ የቀድሞ ጠ/ሚ/ር ክቡር ኢንጂነር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ 2/ የኢትዮጵያ ሲቭል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፕረዚዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ደሳለኝ፣ 3/ የአድስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት የመንገድ ደህንነት ኃላፊ ኢንጅነር ገነቱ ደሳለኝ፣ 4/ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል መምህር ዶ/ር ብስራት ደሳለኝ፣ 5/ የዱቦ ሆስፒታል ሰዉ ሀብት አመራር ዳይሬክተር አቶ መስፍን ደሳለኝ፣ 6/ የወላይታ ዞን የቀድሞ ግብርና መምሪያ ም/ኃላፊ የአሁን ጤና መምርያ ኃላፊ ዳዊት ደሳለኝ፣ 7/ የፌደራል መንገድ ትራንስፖርት ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግሥት ደሳለኝ፣ 8/ የግል ኢንቨስተር አቶ ማርቆስ ደሳለኝ እና ደረጄ ደሳለኝ እናትም፣ አባትም ሆነው ያሳደጉና ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ጀግና ኢትዮጵያዊት እናት ናቸው !!! እናት ሀገር ነች ሲባል በምክንያት ነው ! ረጅም ዕድሜ ከጤና ለእናታችን !

  • https://t.me/ethiopianlaw2025

  • ሰላም ቤተሰብ እንደምታዩት እኔ የሰራሁት ሲሆን ገንዘቡን ወጪ ለማድረግ 10 ሰው መጋበዝ አለብህ እያለኝ ነው 9 ሰዎች ገባ በሉና ተመዝገቡማ አይቼ ውጤቱን አሳውቃችኋለሁ፡፡ በትክክል የሚሰራና ወጪ ማድረግ የሚቻል ከሆነ በእኔ ሊንክ ለገባችሁ 9 ሰዎች 2000 ብር ስጦታ አበርክቹ እናንተም እንዲትሰሩ ሊንከችሁን በዚህ ግሩፕ እለቃለሁ፡፡ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://smartgtqe-iskjcd.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917860162331796

  • ቀላል ያለ እና ታስኮችን ብቻ በመስራት ቪዲዮ በመመልከት ብቻ ሽልማቶችን ማግኘት ትችላላችሁ

  • ቤተሰቦች ሞክሩት በቴሌግራም ሳይሆን ዌብ ላይ የሚሰራ ነው ገንዘቡን በሁሉም የክፍያ አማራጮች ማውጣት ትችላላችሁ

  • ቤተሰቦች ሞክሩት በቴሌግራም ሳይሆን ዌብ ላይ የሚሰራ ነው ገንዘቡን በሁሉም የክፍያ አማራጮች ማውጣት ትችላላችሁ ገቢ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://smartgtqe-iskjcd.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917860162331796

  • 4 авг.20из alieshetu2026

    без подписи

  • https://t.me/alieshetu2026/46

  • ትልቁ አደጋችን AI አይደለም። ትልቁ አደጋችን ዓለም ሲሮጥ እኛ በቦታችን መቆማችን ነው። "AI ስራችንን ሊነጥቀን ነው!" ይህንን ወሬ በየቦታው እንሰማዋለን። …ወግ ወጉን ይዘነዋል! እስቲ እውነቱን እንነጋገር፤ መች በቅጡ AIን መጠቀም ራሱ ጀመርን? የኛን ስራ ሊቀማ ይቅርና ገና አጠቃቀም ላይ እየተለማመድን ነው እኮ… ቀሪው ዓለም ግን የ AI ሞዴሎችን እየገነባ፣ ቺፖችን እያመረተ እና በቢሊዮን ዶላሮች አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን እየፈጠረ ነው። እኛ ገና…. በAI ለመስጋት እራሱ ገና ነን! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://web.facebook.com/share/g/1LHYxutDfd/

  • #AI ፡ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢንዱስትሪ አብዮት! በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በየዘመናቱ ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን እና የሰው ልጅን አኗኗር ሙሉ በሙሉ የለወጡ ታላላቅ የኢንዱስትሪ አብዮቶች ተከሰተዋል። ለአብነትም ያህል፦ ~ የእንፋሎት ሞተር አብዮት፡ ማኑፋክቸሪንግን ለወጠ፣ ~ የኤሌክትሪክ አብዮት፡ የከተሞችን እና የፋብሪካዎችን መብራትና ምርት አሳደገ፣ ~ የኮምፒውተር እና የኢንተርኔት ፈጠራ አብዮት፡ ዓለምን ወደ አንዲት የዲጂታል መንደር ቀየረ። ዛሬ ደግሞ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ትልቁ አብዮት — ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) ሆኗል። የቀደሙት አብዮቶች የሰውን ልጅ አካላዊ ስራዎች አውቶሜት (Blue-Collar Work Automation) ሲያደርጉ፤ AI ግን የሰውን ልጅ የማሰብ፣ የመተንተን እና ውሳኔ የመስጠት አቅም (White-Collar Work) በከፍተኛ ፍጥነት እያሳደገ ይገኛል። እንደውም "የሰው ልጆችን ይተካል" በሚል ስጋትም ይታያል። AI አሁን ላይ ከፋይናንስ እስከ ጤና፣ ከግብርና እስከ ትምህርት ዘርፍ ያሉ ዋና ዋና የኢኮኖሚ አምዶችን አዲስ መልክ እያስያዘ ይገኛል። ያውም በፍጥነት!! Lesson Learned! በታሪክ አጋጣሚ አዳዲስ አብዮቶች ሲመጡ አብረው ያልተራመዱ እና ራሳቸውን ከለውጡ ጋር ማዘመን ያልቻሉ ግለሰቦች፣ ማህበረሰቦች እና ተቋማት ወደኋላ ቀርተዋል። የAI ዘመንም ወደፊት ይዞት የሚሄደው፤ አብሮት የሚራመድን፣ አዳዲስ ክህሎቶችን የሚለምድን እና ቴክኖሎጂውን ለስራ ማፋጠኛ የሚጠቀምበትን አካል ብቻ ነው። ስለሆነም የAI ዘመንን መዋጀት በግለሰብም ሆነ በተቋም ደረጃ ትልቁ ስትራቴጂ ሊሆን ይገባል። Facebook= https://web.facebook.com/share/g/1JC1918GW7/

  • без подписи

  • ሜታ ፌስቡክ የተረጋገጠ የተሰኘውን ነፃ ባጅ አስተዋውቋል፤ ይህም እውነተኛ ተጠቃሚዎችን ለማረጋገጥ የተነደፈ ነው። አንድ ተጠቃሚ እውነተኛ መሆኑን ለማረጋገጥ የራስ ፎቶ ላይ የተመሠረተ የማረጋገጫ ሂደትን ይጠቀማል።

  • https://www.tiktok.com/coin?rc=8F7GCVEQ

  • ✍️የገንዘብ እድገት (The revolution of Money) _ከ9000–6000 ዓ.ዓ.በ. (BCE) – የልውውጥ ሥርዓት (Barter System) ሰዎች ገንዘብ ሳይጠቀሙ ዕቃ በዕቃ ይለዋወጡ ነበር። _ከ3000–1200 ዓ.ዓ.በ. (BCE) – የእቃ ገንዘብ (Commodity Money) ከብት፣ ጨው፣ እህል፣ የዝሆን ጥርስ ፣ ወርቅ እና ብር እንደ ገንዘብ መጠቀም ተጀመረ። _600 ዓ.ዓ.በ. (BCE) – የብረት ሳንቲም (Metal Coins) በሊዲያ (የአሁኗ ቱርክ) የመጀመሪያዎቹ የተመዘኑ ሳንቲሞች ተመረቱ። _7ኛ–11ኛ ክፍለ ዘመን – የወረቀት ገንዘብ (Paper Money) በቻይና የወረቀት ገንዘብ መጠቀም በስፋት ተጀመረ። _17ኛ ክፍለ ዘመን – የባንክ ገንዘብ (Bank Money) ባንኮች የተቀማጭ ሂሳብ፣ ቼክ እና የባንክ ኖቶችን በስፋት መጠቀም ጀመሩ። _1950 – የክሬዲት ካርድ (Credit Card) የመጀመሪያው ዘመናዊ ክሬዲት ካርድ (Diners Club) ተጀመረ። _1967 – ኤቲኤም (ATM) የመጀመሪያው ኤቲኤም ተገጥሞ ሰዎች በማንኛውም ሰዓት ገንዘብ ማውጣት ጀመሩ። _1973 – ኤሌክትሮኒክ የገንዘብ ዝውውር (Electronic Funds Transfer - EFT) ገንዘብን በኤሌክትሮኒክ መንገድ ማስተላለፍ በስፋት ተጠቃሚ ሆነ። _1994–1995 – የኦንላይን ባንኪንግ (Online Banking) የበይነመረብ ባንኪንግ አገልግሎቶች ተጀመሩ። _2008 – ክሪፕቶ ምንዛሬ (Bitcoin) የመጀመሪያው ዲሴንትራላይዝድ ዲጂታል ገንዘብ ቢትኮይን ተፈጠረ። _2010ዎቹ – የሞባይል ክፍያ (Mobile Payments) ዲጂታል ዋሌት፣ QR ክፍያዎች እና የሞባይል ክፍያዎች በስፋት ተጠቃሚ ሆኑ። _2020ዎቹ – የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ገንዘብ (CBDC) ብዙ አገሮች የብሔራዊ ምንዛሬያቸውን ዲጂታል ስሪት ለማስተዋወቅ ሙከራ ጀመሩ። መደምደሚያ: 💵 የገንዘብ ታሪክ ከዕቃ በዕቃ ልውውጥ ጀምሮ እስከ ዲጂታል ገንዘብ ድረስ የቴክኖሎጂ፣ የንግድ እና የፋይናንስ እድገትን ያሳያል ስለዚህ ወደፊትም ሌላ የመገበያያ ስርዓት እንደሚኖር እርግጠኛ መሆን እንችላለን 👏

  • ✍️የገንዘብ እድገት (The revolution of Money)

  • Google የሳይበር ደህንነት ክፍተቶችን የሚጠግን አዲስ የAI ሞዴል ይፋ አደረገ። ********************** Google የሳይበር ደህንነት ቡድኖች በከፍተኛ ደረጃ የሚከሰቱ የሶፍትዌር ደህንነት ክፍተቶችን (critical vulnerabilities) በፍጥነት እንዲለዩ፣ ትክክለኛነታቸውን እንዲያረጋግጡ እና ጥገና (patch) እንዲያደርጉ ታስቦ የተሰራውን «Gemini 3.5 Flash Cyber» የተሰኘ ቀላልና ቀልጣፋ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴል አስተዋውቋል። እ.ኤ.አ. ጁላይ 21 ቀን 2026 ይፋ የተደረገው ይህ ሞዴል፣ በGemini 3.5 Flash ላይ ተመስርቶ ለሳይበር ደህንነት ስራዎች በልዩ ሁኔታ የዳበረ ነው። ሞዴሉ የኤአይ ኤጀንቶች (AI agents) ግዙፍ የሶፍትዌር ኮዶችን እንዲመረምሩ፣ በርካታ የሲስተም አሰራሮችን እንዲፈትሹ እና የተጠረጠሩ ጉድለቶችን በተደጋጋሚ እንዲሞክሩ ያስችላቸዋል።

  • 1️⃣. ኪሚ (Kimi)የቻይናው ‹Moonshot AI› ኩባንያ የፈጠረው እና በAlibaba እና በቴንሰንት (Tencent) የተደገፈው የኪሚ ሞዴል፣ በቅርቡ የለቀቀው Kimi K3 የተሰኘው እጅግ ግዙፍ (2.8 ትሪሊዮን ፓራሜትር ያለው) ሞዴል አለምን አነጋግሯል። በተለይም ረጅም ጽሑፎችን በጥልቀት በመረዳት፣ ኮድ በመጻፍ እና ውስብስብ ችግሮችን በመፍታት ከአሜሪካዎቹ GPT-5.5 እና Claude Opus ጋር ተፎካካሪ መሆኑ ተረጋግጧል። 2️⃣. ጂኤልኤም (GLM)በዚፑ (Zhipu) አማካኝነት የተለቀቀው GLM-5.2 ሞዴል፣ ከአሜሪካውያን ምርጥ ሞዴሎች በስድስት እጥፍ በሚያንስ ወጪ በተመሳሳይ ፍጥነት መስራት በመቻሉ በተለይም ፕሮግራመሮች ዘንድ ከፍተኛ ተመራጭ ሆኗል። 3️⃣. የአሊባባው Qwen ቡድን በየጊዜው የሚያሻሽላቸው ሞዴሎች (እንደ Qwen 3.7 Max እና አሁን በከፊል የተለቀቀው Qwen 3.8 ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በገንቢዎች (Developers) ዘንድ ተወዳጅ ናቸው። ጽሑፍን፣ ምስልን፣ ድምፅን እና ስክሪንን ጭምር መረዳት የሚችሉበት ሁለገብ (Multimodal) አቅም ስላላቸው፣ በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ከፍተኛ ሳምንታዊ አጠቃቀም አላቸው።

  • Google ለብዙ አመታት ሲጠበቅ የነበረውን #የGmail_address_መቀየር የሚቻልበትን አሰራር ለመላው አለም ይፋ አድርጓል። ስለዚህ በፊት እንደ አጋጣሚ የሰጣችሁትን የGmail address ከዛሬ ጀምሮ መቀየር ትችላላችሁ። ይህንንም ለማድረግ የስልካችሁ settings በመግባት Google services--> Manage your Google account --> Personal info -->Email --> Google account Email--> change Google account Email ድጋሜ መቀየር ከፈለጋችሁ 1 አመት መጠበቅ ይኖርባችኋል። ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • AI ኮድ ይጽፋል ሲባል "ዝም ብሎ ፅሁፍ" ነው ወይስ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የሆነ ሶፍትዌር? "በ AI ሙሉ ዌብሳይት ሰራሁ" የሚሉ ፖስቶችን ስናይ ብዙዎቻችን ChatGPT ወይም Claude ላይ ሄደን "ለካፌ አገልግሎት ሽያጭ የሚውል አፕ ስራልኝ" እንላለን። ቦቶቹ ግን የኮድ ናዳ ያዘንቡብናል እንጂ ክሊክ ተደርጎ የሚከፈትና ወዲያው የሚሰራ መተግበሪያ አይሰጡንም በእርግጥ ቅድመ–እይታ የሚያሳዩን አሉ። ለመሆኑ እውነታው ምንድነው? እውነታው የ AI መሳሪያዎች በአሁኑ ሰዓት በሁለት ትልልቅ ጎራ መከፈላቸው ነው፦ ❌ 1. መደበኛ ቻት ቦቶች (ChatGPT, Claude Chat, Gemini, Xai, DeepSeek)፦ እነዚህ ቦቶች ልክ እጅና እግር እንደሌለው "በጣም ጎበዝ መሐንዲስ" ናቸው። Frontend እና Backend ኮዱን ጠንቅቀው ያውቃሉ፤ ነገር ግን ያንን ኮድ ኮምፒውተራችን ላይ ፋይል ፈጥሮ የመለጠፍ (Paste)፣ እርስ በእርስ የማገናኘት እና ለተጠቃሚ ዝግጁ አድርጎ የማውጣት አቅም የላቸውም። እኛ መሃል ላይ ገብተን ወደ IDE (Integrated Development Environment ) like:- VS Code ላይ ኮዱን ኮፒ-ፔስት ካላደረግንላቸው ዝም ብሎ ጽሑፍ ብቻ ናቸው። ✅ 2. የዘመኑ AI Coding Agents (Bolt.new, Cursor, Windsurf, GitHub Copilot, Android AI Studio)፦ አሁን ላይ ጨዋታውን የቀየሩት እነዚህ ናቸው! ለምሳሌ Bolt.new ላይ በፅሁፍ ብቻ ስታዙት፣ እራሱ Frontend እና Backend ፋይሎችን ይከፍታል፣ ኮዱን ይለጥፋል፣ ሰርቨር አስነስቶ አፑ ሲሰራ ምን እንደሚመስል (Preview) ያሳያችኋል፤ በመጨረሻም በአንድ ክሊክ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የሆነ (Production-ready) ሊንክ ይሰጣችኋል። Cu