- Последний пост
- 22 сент. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ መጪው አዲስ አመት የጤና፣ የሰላም እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia
ወደ ኢትዮሳት ቤተሰብ ተቀላቅለዋል። #Kaffa TV # KTV #Bisrat TV#A Plus #Kembata TV #Gamo TV #Goha TV #Hadiya TV 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion
ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች የnahoo ቲቪ ስርጭት ጀምሯል! 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion
በአሁኑ ሰዓት በጉጉት እየተከታተሉ የሚገኙት ፕሮግራም የትኛውን ነው📺?
የደምበኞቻችንን የመዝናኛ አለም እንደራሳችሁ ስላያችሁት እናመሰግናለን። ኢትዮሳትን ተመራጭ ስላረጋችሁት እናመሰግለን። በዚሁ ቀጥሉበት።
ሁሉም የሚሆን መዝናኛን የያዘው ኢትዮሳት የቤተሰብ ጊዜን ልዩ ያረገዋል። ዛሬውኑ ባለሞያተኞቻችን ጋር ይደውሉ።
ኢትዮጵያኖች ለየት ያሉ ሀገርኛ ዜናዎችና መዝናኛዎች እያገኙ ያሉበት ምክንያት የእርስዎ ታታሪነት ነው። ወዳጅ ዘመድዎት የዚህ ቤተሰብአባል እንዲሆኑ ይንገሯቸው።
ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እየተመኘን አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና እና የእድገት ይሁንልዎት። #HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia
ኢትዮጵያኖች የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በቤታቸው ምቾት ሆነው እናቀርብላቸዋለን። ከ18,000 በላይ ባለሞያተኞች ያለውን ቡድናችንን ጓደኞችዎት እና ቤተሰቦችዎት እንዲቀላቀሉ አማክሯቸው::
ኢትዮጵያኖችን ከ100 በላይ ቻናሎች ባለው በፍጥነት በማደግ የሚገኘው የብሮድካስት መድረክ ጋር ያገናኟቸው። የዛሬው ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛ ይሁኑ።
100% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት ጋር ለማገናኘት በቁርጠኛ የሚሰራው የአሸናፊው ቡድን አባል ነዎት።
ኢትዮሳት በቁርጠኝነት ሀገርኛ ይዘት ያለቸውን ፕሮግራሞች የሚያቀርብ ብቸኛው መድረክ ነው።
ኢትዮሳት ብሮድካስተሮች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ተመልካቾች ጋር እንዲደርሱ ለማድረግ በቁርጠኛ ይሰራል፣ የእናንተ የባለሙያተኞች ድርሻ ሂደቱን ለኢትዮጵያውያን እንከን የለሽ ማድረግ ነው።
አላማችን ኢትዮጵያኖችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራትእንዲያገኙ ማድረግ ነው 📺። ከእርስዎ የምንጠይቀው፣ የብሮድካስተሮችን አስደናቂ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ወደኢትዮጵያን ቤቶች የማስገባት ቁርጠኝነትዎን ብቻ ነው።
ኢትዮጵያኖች ሁሌም አዳዲስ ቻናሎችን እንዲያገኙ በማድረግ እይታቸው በምርጫ የተሟላ እንዲሆን አግዙን። እንደባለሞያተኛ ይሄንን እንከን የለሽ ማድረግ ይችላሉ 👏🏽
ኢትዮሳት በሚያቀርባቸው ለየት ያሉ አዳዲስ ቻናሎች ለኢትዮጵያኖች የቤት ውስጥ ድምቀት ይጨምሩላቸው። ኢትዮሳትን የሳተላይት ምርጫቸው እንዲያረጉ ያግዟቸው።
ደምበኞቻችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ HD ቻናሎቻችንን 📺 በጉጉት እንዲከታተሉ ያግዙን:: የእናንተ ታታሪነት አዲሱን የስርጭት ዘመን እውን ያደርገዋል።.
ለሁሉምየሚሆንመዝናኛንየያዘውኢትዮሳትየቤተሰብጊዜንልዩያረገዋል። ዛሬውኑባለሞያተኞቻችንጋርይደውሉ።
የደምበኞቻችንንየመዝናኛአለምእንደራሳችሁስላያችሁትእናመሰግናለን። ኢትዮሳትንተመራጭስላረጋችሁትእናመሰግለን።በዚሁቀጥሉበት።